fa
Feedback
ABG Lebu branch (2018 G12)

ABG Lebu branch (2018 G12)

رفتن به کانال در Telegram
931
مشترکین
+424 ساعت
+297 روز
+7130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+89
در 1 کانال‌ها
ژوئن '26
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+68
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+18
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+20
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+294
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
30 ژوئیه0
29 ژوئیه+5
28 ژوئیه+3
27 ژوئیه+4
26 ژوئیه+1
25 ژوئیه0
24 ژوئیه+9
23 ژوئیه+14
22 ژوئیه+1
21 ژوئیه0
20 ژوئیه+1
19 ژوئیه+3
18 ژوئیه+2
17 ژوئیه+3
16 ژوئیه+7
15 ژوئیه+7
14 ژوئیه0
13 ژوئیه+1
12 ژوئیه+2
11 ژوئیه+4
10 ژوئیه+2
09 ژوئیه0
08 ژوئیه+6
07 ژوئیه+3
06 ژوئیه0
05 ژوئیه+1
04 ژوئیه+2
03 ژوئیه+2
02 ژوئیه+1
01 ژوئیه+5
پست‌های کانال
2
+4
بدون متن...
342
3
بدون متن...
332
4
መረጃ ✝✝✝✝✝ ውድ የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን የቅድመ ግቢ ጉባኤ መዝጊያ መርሃግብር ዛሬ 22/11/18 የአባታችንን የአቡነ ጎርጎሪዮስ 36ኛ ዓመት ዕረፍታቸው መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በቦሌ አቡነ ጎርጎሪዮስ ቤተ ክርስቲያን ሔደን ዘክረናል ፤ለመምህራኖቻቸው፣ለአስተዳደር አካላት እንዲሁም የቀድሞ የለቡ አቡነ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች እለቱን አስመልክቶ ዝክር፣መንፈሳዊ ትምህርት እና በዝማሬ ስናመሰግን ውለናል። 👉ለዚህ መልካም ተግባር ለለፋችሁ፣ ለደከማችሁ ተማሪዎቻችን ዋጋችሁን እግዚብሔር ይክፈላችሁ ።
334
5
ስማችሁ የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች እስካሁን ትምህርት ያልጀመራችሁ በመሆኑ ከቀን21/11/18 በኃላ ለትምህርት መምጣት እንደማይቻል እናሳውቃለን።
ስማችሁ የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች እስካሁን ትምህርት ያልጀመራችሁ በመሆኑ ከቀን21/11/18 በኃላ ለትምህርት መምጣት እንደማይቻል እናሳውቃለን።
1 583
6
ለ12ኛ ክፍል የ2019ዓ.ም ተማሪዎች 👉የክረምት ትምህርት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ከሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም መጀመር ግዴታ መሆኑን እያሳወቅን ይህን መልዕክት ሳትቀበሉ ላልመጣችሁ ተማሪዎች ት/ቤቱ ሐላፊነት አይመስድም።
614
7
ለውድ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት ነባር የተማሪ ወላጆች በሙሉ። ከሁሉ አስቀድመን የከበረ ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረስ። የ2019 ዓ.ም. የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 6 እስከ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. እንዲካሄድ ታቅዶ ቢጀምርም ያልተመዘገቡ ተማሪዎች በመኖራቸው እና ለወላጆች ተጨማሪ ዕድል ለመስጠት ሲባል የምዝገባው ጊዜ ለተጨማሪ ቀናት ተራዝሞ ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ተማሪዎችን የመቀበል ሂደት እየተካሄደ በመሆኑ ያሉትን ክፍት ቦታዎች በትክክል ለመለየት የነባር ተማሪዎች ምዝገባን በአፋጣኝ ማጠናቀቅ አስፈላጊ ሆኗል። ስለሆነም የሁሉም ቅርንጫፎች የነባር ተማሪዎች የመጨረሻ ምዝገባ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን። እባክዎ ልጅዎን እስከ ሰኞ ሐምሌ 20 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ብቻ በሚማርበት ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት በመቅረብ ምዝገባውን እንዲያጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃለን። ከተጠቀሰው የመጨረሻ ቀንና ሰዓት በኋላ ያልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች በፈቃዳቸው እንደለቀቁ በመቆጠር በክፍት ቦታው አዲስ አመልካች ተማሪዎችን የምንቀበልበት መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን። የዋናው መሥሪያ ቤት የተማሪዎች ምዝገባና ቅበላ ኮሚቴ
704
8
بدون متن...
724
9
بدون متن...
686
10
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች የትምህርት ማላቂያ ስትራቴጂ(ከሐምሌ6-እስከ ነሐሴ 29)ላይ እስካሁን በት/ቤት መማር ማስተር ላይ ያልተገኛችሁ በመሆኑ ከሰኞ 20/11/18 ትምህርት ገበታችሁ ላይ ካልተገኛችሁ ት/ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን ።
543
11
አስቸኳይ ማስታወቂያ ለነባር ተማሪ ወላጆች ውድ ወላጆች የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ዛሬ ማለትም በቀን 15/11/2018 ዓ.ም ተጠናቋል። ሆኖም ሐሙስ እና አርብ (ሐምሌ 16,17/2018)ለመጨረሻ ጊዜ በወላጆች ጥያቄ መሰረት በመራዘሙ እንድታስመዘግቡ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን ። በተጠቀሰው ቀን ገደብ ያላስመዘገበ ወላጅ እንደለቀቀ በመቁጠር ከሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም በምትኩ አዲስ ተማሪዎችን የምንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን ።           ትምህርት ቤቱ
630
12
ከላይየ የተላከው መልዕክት ከወይራ ወደ 9ኛ ክፍል የምትመዘገቡ ተማሪዎችን አይመለከትም።
667
13
بدون متن...
802
14
👉ወደ የአቡነጎርጎሪዮስ 2ኛ ደረጃ ለቡ ቅርንጫፍ ከተለያዮ ቅርንጫፍ ት/ቤቶች የተዘዋወራችሁ ተማሪዎች ከነበራችሁበት ት/ቤት በቀን 15-16/11/18 ብቻ 👉ክሊራንስ(መሸኛ)፣ከ10-12ኛ ክፍል ውጪ ትራንስክሪፕት፣ ለ9ኛ ክፍል የሚኒስትሪ መልቀቂያ ኮፒ(ፕሪንት)፣ የተማሪ 2ፎቶ ግራፍ በመያዝ በህብረት ባንክ ሒሳብ ቁጥር[4461811632202013]በተማሪው ስምና ቀድሞ በነበረው መለያ ቁጥር ብቻ ክፍለው ት/ቤት ለምዝገባ እንድትመጡ እናሳስባለን።
817
15
የነባር ተማሪ ምዝገባ ነገ የመጨረሻ ቀን ነዉ።
650
16
ለአቡነ ጎርጎሪዮሰ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቡ ቅርንጫፍ ከ10ኛ ከፍል ወደ 11ኛ ክፍል እና ከ 11 ክፍል ወደ 12ኛ ክፍል የተዛወራችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ 2018 ዓም በክረምት ወራት ማጠናከሪያ ትምህርት በፈለገ ነዋይ ትምህርት ቤት ለ አንድ ሳምንት እየተሰጠ እንደነበር ይታወቃል ። ነገር ግን ከነገ ሰኞ 13/11/2018 ዓም ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው በአቡነ ጎርጎሪዮስ ትምህርት ቤት ሰለሆነ ነገ ጠዋት በ 2:00( ሁለት ሰዓት)  እንድትገኙ እናሳስባለን። 👉ማሳሰቢያ: ዩኒፎርም መልበስ ግዴታ ነው ፤ ሞባይል መያዝ የተከለከለ ነው፤የመማሪያ ደብተር መያዝ ይጠበቅባችኋል።መቅረት በፍጹም አይቻልም።
881
17
👉5% ቅናሽ ያላችሁ ወላጆች ት/ቤት በመምጣት ቅናሽ ካለበት ክፍል ወረቀት መውሰድ ይኖርባቸዋል ። 👉 ካልሆነ ባንክ አይቀበሎቹሁም።
1 054
18
بدون متن...
1 113
19
👉ውድ የተማሪዎቻችን ወላጆች ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ 👉የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በት/ቤታችን ከ23-08/2018 ድረስ ስናስፈትን አቆይተን በሰላም አጠናቀናል። 👉ለፈተናው መሳካት በገንዘብ ፣በቁሳቁስ፣በሀሳብ፣በጸሎት ለደገፋችሁን ወላጆቻችን ጭንቀታችንን ጭንቀታችሁ ያድርጋችሁ የት/ቤታችን ማህበረሰቦች ሁሉ ምስጋናችንን ከልብ እናቀርባለን። 👉ልጆቻችን የሚችሉትን ሁሉ አድርገው ጨርሰዋል ከዚህ በኋላ ጸሎታችሁ አይለያቸው አደራ!!! መልካሙን ሁሉ እንመኛለን 👉ቀጣይ፦ 1.ሰኞ ጠዋት ጀምሮ የመፈተኛ ላፕቶፕ እንድወስዱእንጠይቃለን።(2:00-6:00) 2.የምርቃት መርሃግብር ይኖረናል።ቀኑን ፣ፎቶ ፕሮግራሞችን እናሳውቃለን ።
1 093
20
👉የመመዝገቢያ ሰዓት ጥዋት ከ2:30 እስከ 6:00 ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00 መሆኑን እንገልፃለን ።
873