243
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-330 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
መጥፎ ተግባር ወዳጅ ያሳጣል!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنّ شرَّ الناسِ منزلةً عند اللهِ يومَ القيامةِ من تركه الناسُ اتِّقاءَ فُحشِه﴾
“ከሰዎች መጥፎ ሆኖ በትንሳዔ ዕለት አላህ ዘንድ የሚመጣው፤ ከመጥፎ ስራው ለመጠንቀቅ ሲሉ ሰዎች የተዉት ሰው ነው።”
📚 ቡኻሪ (6032) ሙስሊም (2591) ዘግበውታል
👍 2
Repost from 🕋ISLAMIC ZONE🕋
00:23
Video unavailableShow in Telegram
የጁምአ ቀን ዱአ
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
VID_20230729_140114.mp42.54 MB
“በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነውን መመካት ብትመኩ ኖሮ ልክ ወፍን እንደሚረዝቀው ይረዝቃችሁ ነበር፡፡ ተርባ ወጥታ ጠግባ ትመለሳለች” ነብዩ ﷺ
@hanif_tube
👍 2
👉ፆም አያበቃም
👉ቁርዐን አይተውም
👉ከመስጂድም አይቀርም
👌እውነቱም (ሞት) እስኪመጣ ድረስ ጌታህን ተገዛ::
የረመዳን ሳይሆን የአላህ ባሪያ ሁን!!!
❤ 5
Repost from 🕋ISLAMIC ZONE🕋
Beautiful Eid takbeer - Eid al adha/Eid al fitr dhikr -
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
Beautiful_Eid_takbeer_Eid_al_adha_Eid_al_fitr_dhikr_eng_C_3Tnzq.ogg1.81 MB
አንድ ቀን ተጨምሮልሀል!
የጀመርከውን እንድትጨርስ፤ ያበላሸኸውን እንድታስተካክል፣ የልብህን መሻት እንድታሳካ አንድ ቀን ተጨምሮልሀል። ይሄን ቀን ለማግኘት ያልታደሉ ብዙ አሉና አመስግነህ ተጠቀምበት
@Hanif_tube
❤ 1
እስልምናችን ምን ያህል ደስ ይላል❤️
ለአንድ ሰው ሳታውቀው
ዱዓ ስታረግለት....
በምላሹም መለኢካም ዱዓ ያደርግልሃል🤌::
@hanif_tube
🥰 3❤ 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.