cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
12 177
مشترکین
-2324 ساعت
-1507 روز
-68930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

♥ሰላም      ♥ፍቅር      ♥ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ!           ♦ስለ ዝምተኛው ገዳይ ጉበት♦ #Hepatitis B #የወፍ በሽታ #ቢጫ ሐሞት ♦#የጉበት ብክለት በሽታ ምንድነው ? “የጉበት ብክለት” ወይም በሣይንሣዊ "ሄፓቲቲስ" ወይም ”ቢጫ ሃሞት” ወይም ደግሞ " የወፍ በሽታ" የተሠኘው በሽታ #በጉበት የዕለት ተዕለት ተግባር ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ የበሽታ ኣይነት ነው። #በኣብዛኛው የጉበት ብክለት በሽታ ምልክቶች ፡ በቆዳና በኣይን ላይ ብጫ ቀለም ይሠራል፤ #ከፍተኛ የሠውነት ትኩሣትና ድካም፡ #የምግብ ፍላጎት መቀነስና: #ጠቅላላ የጤና መታወክን ያሣድራል፡ #የሆድ ውስጥህመም፡ #የጠቆረ ሽንትና የነጣ የዓይነምድር ምልክቶችም ይታይበታል። #እንደ ብክለቱና እንደ መነሻ መንሰኤው መጠን የበሽታው ደረጃም በዚህ ላይ የተመሠረተ ነው። ከዚያም ኣልፎ የበሽታው ኣደገኝነት እየተባባሠ ከመሄዱም በተጨማሪ ለረዥም ግዜ ሊያጠቃ የሚችል ወደ ቋሚ ፈውስ ኣልባ በሽታነት ሊለወጥ ይችላል። #በከፍተኛ ደረጃ የኣልኮሆል መጠጥ መጠጣት መርዛማነት ያላቸውን የተለያዩ መድሃኒቶች ወይም ዕፆች መጠቀም! ♦የጉበት ብክለት ቫይረስ B “አጣዳፊ“ (Acute) በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው? #በኣብዛኛው የጉበት ብክለት በሽታ ግልፅ የሆኑ ምልክቶችን ኣያሳዩም። በዕድሜ ለጋ የሆኑ ልጆች ላይ የበሽታውምልክቶች ፈፅሞ ላይኖሩም ይችላሉ። ነገር ግን ጎልማሣ ሠው ዘንድ በቫይረሡ ከተለከፈበት ግዜ ጀምሮ በሦስትወራት ግዜ ውስጥ የበሽታው ምልክቶች ይታዩበታል። እነዚህም ምልክቶች ከጥቂት ሣምንታት እስከ የተወሠኑ ወራት ግዜ ድረስ ሊቆዩ ይችላሉ። ♦ከምልክቶቹም መካከል€ ♠ትኩሣት፡ ♠ድካም ፡ ♠የምግብ ፍላጎት መቀነስና ትውከት፡ ♠የሆድውስጥ ህመም፡ ♠የጠቆረ የሽንትና የዐይነ ምድር ቀለም ለውጥ , እንዲሁም ♠የኣጥንት መታጠፊያዎች ህመም እንዲሁም ♠በቆዳና በኣይን ላይ ብጫ ቀለም ይሠራል። ♦በጉበት ብክለት ቫይረስ B በሽታ እንዴት ሊተላለፍ ይችላል ? #የቫይረሱ ተሸካሚ ከሆነ ሠው ጋር የደም፡ የዘር ፍሬና፡ ሌሎች መሠል የኣካል ውስጥ ፈሳሾች ጋር ጥንቃቄየጎደለው ግንኙነት ወይም ንኪኪ ከተፈጠረ በበሽታው የመለከፍ ዕድሉ እጅግ ከፍተኛ ነው ። #ይህም ሁኔታ በልቅየግብረ ስጋ ግኑኝነት፡ #መርፌና ሲሪንጂ በመሣሠሉ ከሰውነት ውስጥ በሚገቡ መሣሪያዎች በጋራ ከመጠቀም የሚከሠት ይሆናል። #የጉበት ብክለት ቫይረስ B በሽታ በእርግዝና ወቅት ከእናት ወደ ልጅ የሚተላለፍም ነው። ♦የጉበት ብክለት ቫይረስ B በሽታን በውስጣችን መኖሩን ለማወቅ! #ቅድመ ምርመራ እንዲያደርጉ ከሚመከሩት የህብረተሠብ ክፍሎች መካከል የሚከተሉት ይገኙባቸዋል፣ ♦የቫይረሡ ተሸካሚ ከሆነ ሠው ጋር የግብር ስጋ ግንኙነት የፈፀሙ  ♦ከኣንድ በላይ የቁጥር ብዛት ካላቸው ሠዎች ጋር የግብረ ስጋ ግኑኝነት የሚፈፅሙ!  ♦በግብረ ስጋ ኣማካኝነት በሚተላለፉ መሠል በሽታዎች የተለከፉ!  ♦ከወንዶች ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት የሚፈፅሙ ወንዶች  ♦የኣደንዛዥ ዕፅ መውሠጃ መርፌዎች፡ ስሪንጂ ወይም መሠል ስለታዊ መሣሪያዎችን በጋራ የሚጠቀሙ  ♦የጉበት ብክለት ቫይረስ B የተያዘ በሽተኛ ሠው ጋር በኣንድነት የሚኖሩ  ♦በሙያዊ የስራ ድርሻቸው ምክንያት ከሌሎች ሠዎች ጋር የደም ንክኪ የተጋለጡ (ለምሳሌ፥ የህክምና ኣባላት)  ♦በበሽታው ለተያዙ እናቶች የሚወለዱ ህፃናት!             ♥የጉበት በሽታ መፍትሔ♥ #የቅርንፉድ ፍሬ በስኳር ማንኪያ #የጭቁኝ ቅጠል የሾርባ ማንኪያ #የላም ወተት ግማሽ ሊትር ~እነዚህን አንድ ላይ ለ 10 ደቂቃ ያክል በማፍላት ትንሽ ማር ጠብ አድርገው በማጥለያ አጥለው ማታ ወይም ጧት ሁለት ሁለት ብርጭቆ ቢጠጡ ፈውስን ያገኛሉ። ~ይህ ድርጊት ለ 3 ሳምንት ያክል አንድ አንድ ቀን እየዘለላችሁ እንድትጠቀሙት ይሁን። ××××××××× የሚከለከሉ ×አልኮል ×አደንዛዥ ዕፅ ×ሲጋራ ×ጥሬ ስጋ ×ከዓሳ እስኪድኑ ድረስ ይቆጠቡ! ♥የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። #ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ቁጥር በስራ ሰዓት ይደውሉልን 09 15 19 45 25 @Senayi15
نمایش همه...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
⏩#በምን_በምን_ተቸግረዋል?? ✅፩, #በመተት (ድግምት) መንፈስ ✅፪, #በዓይነ ጥላ(ሁሉን በሚዘጋ) ✅፫, #በወንድ ዛር ✅፬, #በሴት ዛር ✅፭, #በገርጋሪ መንፈስ ✅፮, #የዝሙት መንፈስ ✅፯, #በዛር ውላጅ ✅፰, #በቤተሰብ ዛር(ባዕድ አምልኮ) ✅፱, #የገንዘብ መባከን ✅፲, #በወር አበባ ችግር እያንዳንዱን በዝርዝር ከታች አስቀምጠናል      ⏩፩, የመተት መንፈስ(ድግምት)ተጽኖ #ገንዘብን ማስጨረስ #በረከት ማሳጣት #በአጭር ጊዜ ማደህየት #በሰው ዘንድ ማስጠላት #ሀገር ለሀገር ማዞር #አላማን መሳት #ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ #የተበላ ከሆነ ከሆድ ሥራይ መስራት #ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ #ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ #ማስማጥና ድርቀት መፍጠር      ⏩፪, የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው 💠የሚመጣ እድል መመለስ 💠መልካም ነገሮችን ማበላሸት 💠መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ 💠የእቃ መበላሸት 💠ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት 💠ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ 💠ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት 💠የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት     ⏩፫, የወንድ ዛር ሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ ❇️ትዳር መገርገር ❇️ከትዳር አጋር ማለያየት ❇️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ❇️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ❇️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ❇️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ❇️በግንኙነት ጊዜ ሕመም መሰማት ❇️የወር አበባ መዛብት መብዛት(ማነስ) ❇️ሲፀንሱ ማስወረድ(አቦርሽን)     ⏩፬, ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ 👉ስንፈተ ወሲብ 👉ቶሎ መጨረስ 👉የብልት መልፈስፈስ 👉የብልት ማነስ 👉ህልመ ሌሊት 👉በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት 👉 በቅርብ ዘመድ ተመስላ መገናኘት 👉የብል ፈፅሞ አለመነሳት 👉የግንኙ ፍላጎት ማጣት 👉የትዳር መገርገር ማስጠላት 👉ሴቶች እየቀረቡ መራቅ      ⏩፭, የሚገረግር መንፈስ ተጽኖ 🔶ከትዳር መገርገር 🔶ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ 🔶ሥራ ለመቀጠር መገርገር 🔶ከውድድር ውጤት ማሳጣት 🔶የትምህርት መገርገር ማስጠላት 🔶ተምሮ ውጤት ማጣት 🔶ከሰው ማጋጨት ማጣላት      ⏩፮, የጭንቀት መንፈስ ችግሮች 🔷ተስፋ መቁረጥ 🔷ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔷የበታችነት ስሜት መሰማት 🔷በራስ አለመተማመን 🔷ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔷ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔷ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔷እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት       ⏩፯, የቤተሰብ ዛር መንፈስ ተጽኖ ❌በኪንታሮት ❌በካንሰር ❌በስኳር ❌በኩላሊት ❌በአስም ❌በጨጓራ በሽታ ❌ሆድ መንፋት መጮህ ❌ሰውነት ማቀጨጭ ❌ሰውነት ማግዘፍ ❌ፀሎት ማስጠላት ❌ቤተሰቡ ሰላም እንዳይሆን ወዘተ ከላይ የተዘረዘሩትን በመመሰል ይረብሻል      ⏩፰, የዝሙት መንፈስ ተፅኖው ⭐️ያዩትን ሁሉ ማስመኘት ⭐️ከተለያየ ሰው ጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ⭐️ግለ ወሲብ እንዲፈጽሙ መገፋፋት ⭐️በወንዶችም በሴቶችም ሴሰኝነት ⭐️በህልመ ሌሊት ማሰቃየት       ⏩፱, የአዚም መንፈስ ተፅኖ ☑️ማጥናት ሲጀምሩ በእንቅልፍ መረበሽ ☑️ሲያነቡ አይንን ማጨለም ☑️ሲያነቡ በሰመመን መያዝ ☑️ጸሎት ሲፀልዩ ማዛጋት ማስፏሸግ ☑️በጸሎት ሰዓት ሌላነገር ማሳሰብ ☑️የመርሳት ችግር     ⏩#መፍትሔ #️⃣የእንዘረዘይ ሥሩን #️⃣የጥፍሬና ሥሩን #️⃣የሴት ቀስት ሥሩን #️⃣የቀበርቾ ሥሩን #️⃣የዝግባ ሥረና ቅርፊቱን #️⃣የሀረግ እሬሳ ሥርና ቅጠሉን 👉እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የዝግባ ቅርፊቱን የሀረግ እሬሳ ቅጠሉን በማድረቅ ሸርከት አድርጎ  ፈጭቶ  ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፲፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የተዘረዘሩትን ችግሮች ያስወግዳል ።       ❗️❗️የጥንቃቄ መልዕክት ❗️❗️ ከኛ ገጽ ሙሉ ለሙለ ኮፑ እያደረጉ ሽርፍራፊ ፍራክ ፍለጋ የሚለቁ ስላሉ በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እሻለው ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ገጽ ⏯ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ☎+251 91 5194525 09 15 19 45 25 ⏯#ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ ⏩በቅርቡ በዩቲዩብ ቻናላችን ስርጭት እንጀምራለን ይጠብቁን ለትብብርዎ እናመሰግናለን
نمایش همه...
#የጭንቀት መንፈስ?? #ሾተላይ?? #የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ?? #የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ?? #ስንፈተ ወሲብ?? #በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት #የዓይነ ጥላ ድብቅ ሴራ?? #የፊንጢጣ ኪንታሮት?? ⏯#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር ቀለለ አጠር ባለ መንገድ አስቀምጫለሁ ⏩#የዓይነ_ጥላ_ድብቅ_ሴራ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#ከፍተኛ ላብ ✅#የሰውነት ጠረን መቀየር ✅#መጥፎ የአፍ ጠረን ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅#ከስራ መባረር ✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ ❌#ስራን መጥላት ❌#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት ❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ ❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት ❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ ❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ ❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት ❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር ❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት ❌#በአስም የመተንፈሻ ቱቦን መዝጋት ❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ ❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ ❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል ❌#ደም ግፊት፣ስኳር የሚጥል በሽታ፣ ስትሮክ፣ኩላሊት ⏯#የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች ⏩ዘሩን ታፈስበታለች ⏩ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች ⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች ⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች ⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች ⏩ትዳር እንዳይዝ ⏩ትዳር እንዲፈርስ ⏩ብቸኝነት ⏩ድብርርት ⏯ጭንቀት ⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት ⏩ግለ ወሲብ እንዲፈጽም ታደርገዋለች ⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች ⏩ብቻውን ሲተኛ ስሜቱ ይነሳል ከሴት ጋር ሲሆን አይነሳም ቢነሳም ዘሩ ተሎ ይፈሳል ⏩የመራቢያ ዘሩን በማቅጠን በማሳሳት ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች (መካንነት) ⏩#የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች ✳️ትዳር መገርገር ✳️ከትዳር አጋር ማለያየት ✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ✳️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ✳️️የወር አበባ መዛብት መብዛት ✳️ሲፀንሱ ማስወረድ ⏩#የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች 🔶ተስፋ መቁረጥ 🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔶የበታችነት ስሜት መሰማት 🔶በራስ አለመተማመን 🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔶የአፍ ጠረን መቀየር 🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ⏯#መፍትሔ ➱#አስተናግር ሥርና ፍሬ ➱#የጊዜዋ ሥር ➱#የአብላሊት ሥር ➱#የእጸ መናሔ ሥር ➱#እጽ ደብተራ ሥር ➱#የሴት ቀስት ሥር 👉ጊዜዋ፣እጸ መናሔ፣አብላሊት እነዚህን እጽዋት ማክሰኞ ቀን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ወግጦ በወንፊት ነፍቶ እኩል እኩል አድርጎ ማገናኘት ከተገናኘ በኃላ ከእሩብ ኪሎ ማር ጋር አዋህዶ ለ9 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ጧት በባዶ ሆድ መውሰድ። 👉ለዓይነ ጥላ።፣ለመተት፣ለቤተሰብ ዛር/ለሴት/ለወንድ ዛር መንፈስ፦ #የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ9 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። 👉ለዓይነ ጥላ ፣ ለመተት ፣ ለቤተሰብ ዛር/ለወንድ/ለሴት ዛር መንፈስ #የአስተናግሩንና የእጸ ደብተራ ሥራቸውዋ ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የአስተናግሩን ፍሬ በመጨመር ከ7-14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⏩#ስንፈተ_ወሲብ #ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች 💠ዓይነ ጥላ 💠ሕልመ ሌሊት 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት፣ ፍርሃት 💠የአባላዘር በሽታዎች 💠የፌንጢጣ ኪንታሮት 💠ኢንፌክሽን 💠የልብ ህመም 💠የጉበት ህመም 💠የኩላሊት ህመም 💠የስኳር በሽታ 💠የደም ግፊት 💠የኮሌስትሮል ከፍ ማለት 💠የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ) 💠የደም ስር ችግሮች 💠የነርቭ ህመም 💠ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም 💠ግለ ወሲብ 💠ዝሙት 💠የስነ ልቦና ጫና 💠ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም 💠ሲጋራ ማጨስ 💠የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው ፩. ✅#መንስኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው ፪. ✅#መፅንኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው ፫. ✅#መፍትሔ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው ፬. ✅#ዘኢያወርድ_ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ፭. ✅#ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ። ✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ ፩, ⏩#የዶግ ሥሩን ፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ ፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን ፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን ፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን 👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ ➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ። ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ ⏯#የሾተላይ(ልጅ ማስወረድ) ✔️በእርግዝና ወቅት ልጅ በተደጋጋሚ ለሚወርዱባቸው ይሁን! ➡️ልጅ ማስወረድ ➡️የሾተላይ መንፈስ ➡️ውርጃ ➡️እርግዝና ዓጥንት መሆን ➡️ከማህጸን ውጭ እርግዝና እነዚህ ችግሮች የሚከሰቱት በሊቃውንት አንደበት የዛር ውላጅ እና የዛር መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር ነው። ⏯#መፍትሔ 🌿የዕፀ ሳቤቅ ሥር 🌿የፍየለፈጅ ሥር 🌿የዕሬት ሥር ✔️እነዚህን ሥራቸው ከ ፫ ከ ፫ ቦታ ለየብቻ ነቅለህ አንድ ላይ ቀላቅለህ ከ ፫ ቦታ ከፍለሎ ፫ ሰፍተህ አንዱን ለእናቲቱ አስይዝ እስክትወልድ ድረስ:: አንዱን ከወለደች በኃላ ለልጁ አስይዝ። አንዱን ከእንግዴ ልጇ ጋር በማንኛውም ቦታ መቅበር። ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮት 👉#የፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶች ✔ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም ✔በሰገራ መውጫ አካባቢ ማሳከክ ✔ሕመም ወይንም አለመመቸት ✔በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት ናቸዉ፡፡
نمایش همه...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
🌿ጠለንዥ🌿🌿ዕፀ-ማርያም 🌿 ❤️ለቁስል ማድረቅያ❤️ ~ለኪንታሮት ቁስል ~የአደጋ ቁስል ~ለውሻ ንክሻ ቁስል ~ለኢንፌክሽኖች ~በጥይት/በቢላዋ ለተጎዳ ቁስል ~በአደጋ የተከሰተ ቁስልን የማድረቅ የማዳን ዓቅሟ ፍቱን ናት። 👉አጠቃቀም ቅጠሏን  ቀጥቅጠው በቀን አንዴ ቁስሉ ላይ እስኪድንማሰር ነው። 📞09 15 19 45 25
نمایش همه...
ወገኖች ለማንበብ አንሰልች ችግሩ ካለብን መፍትሔ ልናገኝበት ከለለብን ልንጠነቀቅበት ስለምንችል በጥሞና ይነበብ👇 ደዉለው ሀሳብና ጥያቄዎን ያጋሩን ፩.⏩#በዓይነ_ጥላ(ገርጋሪ መንፈስ) ፪.⏩#በስንፈተ_ወሲብ አንገት መድፋት ቀረ ፫.⏩#በፊንጢጣ_ኪንታሮት መሰቃየት ቀረ እያንዳንዳቸውን በዝርዝር ከታች እንደሚከተለው እናቀርባለን      ⏩#ዓይነ ጥላ(ገርጋሪ መንፈስ) 👉የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔹ትዳር እንዳንይዝ 🔹ልጅ እንዳንወልድ 🔹ሃብት እንዳናፈራ 🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን 🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር 🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔ከትምህርት ማሰናከል ➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል ➡የእንቅልፍ እጦት ➡ፍርሃት ➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል ➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➡ከስራ መባረር ↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት ↪መነጫነጭ ↪ራስ ምታት ↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ ↪ሀብት መገርገር ↪ስራ መገርገር ✅ጭንቀት መፍጠር ✅ለአደጋ መዳረግ ✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✅ከፍቅር አጋር ማጣላት ✅በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✅በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ .....         ✅#መፍትሔ_ዓይነ_ጥላ ➪#የሎሚ ተቀጽላ ➪#የወይራ ሥሩን ➪#የእጸ መናሄ ሥሩን እነዚን ባንድነት አዘጋጅቶ ከሁሉም እኩል መጠን አደርገው ያደበላልቁት ከዚያ በንጽሕና ለ፳፰(28) ቀን ይታጠኑት             ፪, ⏩#ስንፈተ_ወሲብ 👉⏩#ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች 💠ዓይነ ጥላ 💠ሕልመ ሌሊት 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት፣ ፍርሃት 💠ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር፣ኪንታሮት 💠ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ። ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል። ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው ፩. ✅#መንስኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው ፪. ✅#መፅንኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው ፫. ✅#መፍትሔ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው ፬. ✅#ዘኢያወርድ_ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ፭. ✅#ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ።       ✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ ፩, ⏩#የዶግ ሥሩን ፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ ፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን ፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን ፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን 👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ ➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ  ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ።         ፫,⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮት 👉#የፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶች ✔ ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም ✔ በሰገራ መውጫ አካባቢ ማሳከክ ✔ ሕመም ወይንም አለመመቸት ✔ በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት ናቸዉ፡፡           ⏩ #የፊንጢጣ_ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ⭐ ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ ⭐ ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ ⭐ የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ) ⭐ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ⭐ እርግዝና ⭐ የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ ⭐ ቁርጥማት ⭐ የጀርባ ህመም ⭐ መቀመጫ አካባቢ ምቾት አለመሰማት        ⏩#የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ ፩. ➪#የምድር እንቧይ ፍሬ ፪. ➪#የእንቧጮ ቅጠልና አበባ ፫. ➪#የክትክታ ቀንበጡን እነዚህን በንጽሕና ለየብቻቸው አዘጋጅቶ የምድር እንቧዩን አንድ የሾረባ ማንኪያ ከእንቧጮው አበባና ቅጠል ፣ የክትክታ ቀንበጡን ግማሽ የሾርባ ማንኪያ አድርጎ ሁለቱን ባንድ ላይ አዋህዶ ማታ በንጹ የጸጉር ቅቤ ጋር እየለወሶ ለ፱ ቀን መቀባት ሲታጠቡ ለብ ያለ ውሃ አይወዲን ጨው ጨምረው ይታጠቡት። 🔴 ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ትክክለኛና ተፈትነው በብዙ ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት ያተረፉ የባህል መድሀኒቶች እኛ ዘንድ ያገኛሉ ☎️ 0915194525
نمایش همه...
👍 1