cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

The Remedial Tutorials

🔥ለ 2016 Remedial ተማሪዎች ትክክለኛ ና ፈጣን መረጃዎችን ምታገኙበት ቻናል። እንዲሁም ✅️remedial exams ✅️Tutorials ✅️Shortnotes ✅️Final exams

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 063
مشترکین
-424 ساعت
-277 روز
-6730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

history-model-exam-for-remedial-students.pdf1.03 KB
history-model-examination.pdf3.21 KB
physics-model-yeka.pdf5.35 KB
aptitude-model-exam.pdf7.07 KB
chemistry model examination.pdf7.16 KB
civics-3rd-round-model-exam.pdf2.37 KB
economics-model-exam.pdf2.51 KB
english-model-exam.pdf1.96 KB
geography-model-exam.pdf4.83 KB
Photo unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ @tikvahuniversity
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ስሌቱ በእጃችሁ ነው! አንድ ሰው እንዳለው፣ “ሕይወታችን 10 በመቶው የሆነብን ነገር ውጤት፣ 90 በመቶው ደግሞ ለዚያ የሰጠነው ምላሽና ዝንባሌያችን ውጤት” መሆኑን አትዘንጉ፡፡ የሚሆንባችሁና የሚሆንላችሁ ነገር ላይ ብቻ ከመጠመድ አእምሯችሁን ትንሽ ፈታ አድርጉትና ለመጥፎውም ሆነ ለጥሩው ሁኔታዎች የምትሰጡት ምላሽ ትክክለኛና ጥበብ የተሞላው እንዲሆን ራሳችሁ ላይ ለመስራት ሞከሩ፡፡ https://t.me/Dreyob
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#BahirDarUniversity ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ እና በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ለተከታተሉ ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል። በዚህም በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ Freshman ተማሪዎች እና በ2015 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸሁን በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት በማምጣት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ከመጋቢት 26 እስከ 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ተቋሙ አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ➤ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሰላም ግቢ ➤ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በግሽ አባይ ግቢ በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለአንደኛ ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) @tikvahuniversity
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#Update የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል። የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡ ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ @tikvahuniversity
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ተመዝግበዋል፡፡ - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ የተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ ከየካቲት 3-30/2016 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም ፈተናውን ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ መካሔዱን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ ተካሒዶ መጠናቀቁን ዋና ዳይሬክተሩ ገልፀዋል። የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በዚህ ሳምንት እንደሚከናወን ጠቁመዋል፡፡ የፈተና ዝግጅት ሥራው ተማሪዎቹን በአግባቡ ለመመዘን በሚያስችል መልኩ ጠቀሱት ኃላፊው፤ በቀጣይ የፈተናው ሕትመት ይጀመራል ብለዋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ወደፊት ይፋ ይሆናል ተብሏል። #ኢዜአ @tikvahuniversity
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች እየወሰዱ ከሚገኙት የማጠቃለያ ፈተና ጋር የተያያዙ ቅሬታዎችን ለቲክቫህ አድርሰዋል። ተማሪዎቹ ለቲክቫህ በላኩት መረጃ ፈተናዎቹ መሰረቃቸውን ጨምሮ በርካታ የዲሲፕሊን ጥሰት መፈፀማቸውን በመጥቀስ ዩኒቨርሲቲው የዕርምት እርምጃ እንዲወስድ ጠይቀዋል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የውጭ ግንኙነትና የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር እመቤት በቀለ (ዶ/ር) በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰጥተዋል። በፈተናው ላይ የዲሲፕሊን ጥሰት መፈፀሙን የተመለከቱ ቅሬታዎች መቅረባቸው እውነት መሆኑን የጠቆሙት ዳይሬክተሯ፤ በተለይ አንድ ፈተና መሰረቁን አረጋግጠዋል። በመሆኑም እንደተሰረቀ የተረጋገጠው ፈተና (Emerging Technology) መሠረዙን ገልፀዋል። ምትክ ፈተና መጋቢት 16/2016 ዓ.ም. ጠዋት 2፡30 ላይ የሚሰጥ መሆኑም ተገልጿል። "ጉዳዩ እንዴት ተፈፀመ በሚለው ላይ የማጣራት ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝና ወንጀሉን በፈፀሙት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ" ተናግረዋል። ከዚህ ውጪ "ሁሉም ፈተና ተሰርቋል" የሚለው መረጃ ሐሰት መሆኑና የዩኒቨርሲቲውን ስም ለማጥፋት የሚደረግ ጥረት እንደሆነ ገልፀዋል። ተማሪዎች ባልተረጋገጡ ሐሰተኛ የማኅበራዊ ሚዲያ መረጃዎች እንዳይደናገሩና በትዕግስት ውጤታቸውን እንዲጠብቁ ዳይሬክተሯ ጥሪ አድርገዋል። @tikvahuniversity
نمایش همه...
🔥🔥JIMMA UNIVERSITY 💫GEOGRAPHY 💫✨Share @remedialtutorial2015 @remedialtutorial2015 @remedialtutorial2015
نمایش همه...
Geography Review Exercise Assignment for Remedial Students.docx0.25 KB
Remedial Final Chapter 3.pptx2.41 KB
UNIT FOUR remidial.pptx2.88 MB
🔥🔥WOLKITE UNIVERSITY 💫ENGLISH SHORT NOTES 💫✨Share @remedialtutorial2015 @remedialtutorial2015 @remedialtutorial2015
نمایش همه...
quantifiers.docx1.28 KB
articles.docx0.33 KB
gerend infinitive.docx0.21 KB
quantifiers.docx1.28 KB
reported sp..docx4.70 MB
نمایش همه...
physics Remedial.docx2.42 KB
ENGLISH WORKSHEET.docx0.29 KB
WORKSHEET.docx0.39 KB
WORKSHEET.zip5.59 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.