fa
Feedback
The Remedial Tutorials

The Remedial Tutorials

رفتن به کانال در Telegram

To register,use @the_remedial_tutorial_bot For any question contact us @Remedial_admins

نمایش بیشتر
2 435
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-107 روز
-6430 روز
آرشیو پست ها
📚 Biology Remedial Exam Questions Compilation Part of our 2-Week Exam Preparation Program 🚀 Practice smarter, revise important questions, and prepare with confidence. Share with your friends 🤝 We’ve got your back !

📚 English Remedial Exam Questions Compilation Part of our 2-Week Exam Preparation Program 🚀 Practice smarter, revise important questions, and prepare with confidence. Share with your friends 👉English Questions WE HAVE GOT YOUR BACK!! Telegram | TikTok | YouTube | Instagram

photo content

🎯Exam Focus Area - ለ ሪሜዲያል ተፈታኞች Geography - Weather and Climate በቀራቹ አጭር የጥናት ጊዜ ለNational exam ዝግጁ ሆናቹ ለመገኘት ዛሬዉኑ ተመዝገቡ 👉 @the_remedial_tutorial_bot ለማንኛዉም ጥያቄ , contact us @Remedial_admins

🎓 Free Full Lectures Available! Check them out and share with your friends! For more Register now @the_remedial_tutorial_bot For any question contact us @Remedial_admins Telegram | TikTok | YouTube | Instagram

History lecture 2 For Remedial Students .pdf7.45 KB

🎓 Free Full Lectures Available! Check them out and share with your friends! For more Register now @the_remedial_tutorial_bot For any question contact us @Remedial_admins Telegram | TikTok | YouTube | Instagram

የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17-20/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል፡፡ በርካታ የሪሚዲያል ተፈታኝ ተማሪዎች የ
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17-20/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል፡፡ በርካታ የሪሚዲያል ተፈታኝ ተማሪዎች የዒድ አል አደሃ በዓልን በመጥቀስ አስተያየት አድርሳችሁናል። ይሁን እንጂ ረዕቡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም የኢድ አል አደሃ በዓል በመሆኑ በዕለቱ ፈተና እንደማይሰጥ አገልግሎቱ አያይዞ ገልጿል፡፡ @tikvahuniversity

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘና
+1
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ይሰጣል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም @tikvahethiopia

⚛️🧪Sample Review Questions from Chemistry Lecture 1 – Atomic Structure & Periodicity 1.1 The concept of the atom 1.2 Discoveries of subatomic particles 1.3 Atomic Mass and Isotopes 1.4 The Bohr Theory of the hydrogen atom 1.5 The quantum mechanical model of the atom 1.5.1 The electromagnetic radiation and atomic spectra 1.5.2 Electronic Configuration and Periodic Table

ተማሪዎቻችንን በየሳምንቱ በማስተማር እና ለሀገር አቀፍ ፈተና በማዘጋጀት ላይ እንገኛለን🙌 ሁሉም ትምህርቶች በጥሩ ሁኔታ ተዘጋጅተው በግልፅ እና በቀላል መንገድ የቀረቡ ናቸዉ 📚📝 ለመመዝገብ 👉
+1
ተማሪዎቻችንን በየሳምንቱ በማስተማር እና ለሀገር አቀፍ ፈተና በማዘጋጀት ላይ እንገኛለን🙌 ሁሉም ትምህርቶች በጥሩ ሁኔታ ተዘጋጅተው በግልፅ እና በቀላል መንገድ የቀረቡ ናቸዉ 📚📝 ለመመዝገብ 👉 @the_remedial_tutorial_bot ጥያቄ ካለዎት 👉 @Remedial_admins ያግኙን ✨ ያጋሩ @The_remedial_Tutorials @The_remedial_Tutorials

photo content

photo content

ለክርስትና እምነት ተከታይ የሪሜዲያል ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በአል!
ለክርስትና እምነት ተከታይ የሪሜዲያል ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በአል!

🎓 Free Full Lectures Available! Check them out and share with your friends!

The Remedial Tutorials - آمار و تحلیل کانال تلگرام @the_remedial_tutorials