354
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '23
سپتامبر '23
+354
در 0 کانالها
پستهای کانال
| 2 | ስላም👋
ከነገ ጀምሮ ወደ ተመደብንበት ዩኒቨርስቲ እንገባለን። ስለዚህ በቻልነው መጠን ሳንደናገጥ ለመስራት እንሞክር። ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው። ሁላችንም በየእምነታችን ፀሎት(ዱኣ)🙏🧎🧎♀🧎♂ እናድርግ። በጣም እንወዳችኋለን❤️
መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ።
ለእኛም መልካም ፈተና አትሉንም?
.
.
.
እናመሱግናለን🙏
@SocialClass_Students
@SocialClass_Students | 0 |
| 3 | የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለ 12 ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኞች ስለ ፈተናው በማህበራዊ ገጽ ያስተላለፋት አጠቃላይ ገለጻ
SHARE
@SocialClass_Students
@SocialClass_Students
@SocialClass_Students | 0 |
| 4 | ለ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች‼
🔻🔺 ለተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች🔺🔻
በፈተና ማዕከል (ዩኒቨርሲቲ) እና መፈተኛ ክፍሎች ውስጥ የተከለከሉ ነገሮች የሚከተሉት ናቸው ...👇
1. ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ፣ ስለት እና ሹልነት ያላቸውን ብረታ ብረቶችና ጠንካራ ፕላስትኮች ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡
2 ማንኛውም ድምጽ የሚቀዳ፣ ፎቶ የሚያነሳ፣ ቪዲዮ የሚቀርጽ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጂታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ/ የቴክኖሎጂ ውጤት፣ ስልክ፣ አይፓድ፣ ታብሌት፣ ኮምፒዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ማጂክ ብዕር/ እስክሪብቶ፣ ማጂክ ኮት/ ጃኬት እና ሌሎች ማንኛቸውም ፎቶ ምስል እና ድምጽ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኖክስ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ ዙሪያ ይዞ መግኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡
3 በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ሲዲ፣ ሚሞሪ፣ ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ-ቲጂ ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡
4 ማንኛውም አደንባዥ እጾች (ጫት፣ ሲጋራ፣ በሐኪም ማዘዣ የሌለው መድኃኒት (በሽሮፕም ይሁን በታብሌት) ህክምና መስጫ መርፌ))መያዝ ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው።
5. ማንኛውም ዓይነት የአልኮል መጠጥ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው።
6. ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣ የጸጉር ጌጥ፣ የጆሮ ጌጥ፣ የጣት ቀለበት፣ የእጅ አንባር አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው። (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀረ)
7. ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት የተከለከለ ነው።
8 ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩለት ይዞ መውጣት ተከለከለ ነው፡፡
9. በፈተና ሰዓት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ማስቲካ መያዝም ሆነ መጠቀም የተከለከለ ነው።
10. በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን መጮህ ወይም በጣም ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው።
@SocialClass_Students
@SocialClass_Students
@SocialClass_Students | 0 |
| 5 | ❗️All of our members now we are sure it's true❕ | 0 |
| 6 | Entrance 2014, All Social Subjects.pdf | 0 |
| 7 | If it's true የፈተና ፕሮግራም ዛሬ ይፋ ሆኗል
በዚህም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ19/11/2015 _21/11/2015
እሮብ
3-5 ሰአት ኢንግሊዝኛ
ከ9-12 ሰአት ማትስ
ሀሙስ
ከ3-5 አፕቲቱዩድ
ከ9-11 ሰአት ጂኦግራፊ
አርብ
ከ3-5 ሰአት ሂስትሪ
ከ9-11 ሰአት ሲቪክስ
ናቹራል 25/11/2015 _ 28/11/2015
ሰኞ
ከ3 ሰአት -5 ሰአት ኢንግሊዝኛ
ከ 9-12 ማትስ
ማክሰኞ
ከ3-5 አፕቲቱይድ
ከ9-11 ፊዚክስ
እሮብ
ከ3-5:30 ኬሚስትሪ
ከ9-11 ባዮሎጂ
ሐሙስ ከ3-5 ሰአት ሲቪክስ
በየመሀሉ የምሳ ሰአት እረፍት ይኖራል ለ 3 ሰአታት ያክል
👆if it's true
@SocialClass_Students
@SocialClass_Students
@SocialClass_Students | 0 |
| 8 | New members do the quizzes the above start now - https://t.me/SocialClass_Students/3 | 0 |
| 9 | ለ2ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ፦
- ብሔራዊ ፈተናው ከሐምሌ 19 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ/ም ድረሰ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል።
- ለብሔራዊ ፈተናው የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከሐምሌ 16 ቀን ጀምሮ ለዚሁ ሥራ ብቻ ዝግጁ ይሆናሉ።
- የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ለመውሰድ ከ869 ሺህ በላይ ተፈታኞች በኦንላይን መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
- ፈተናው ለመውሰድ 869 ሺህ 765 ተፈታኞች በኦንላይን ተመዝግበዋል።
- ለፈተናው የተመዘገቡት 503,812 የሶሻል ሳይንስ እንዲሁም 365,954 የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው።
- የፈተና አስፈጻሚዎች፣ ሱፐርቫይዘሮች እና የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ምልመላ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተከናውኗል።
#TikvahEthiopia | 0 |
| 10 | History Grade 12 unit | 0 |
| 11 | Bechersachu kiter react vote eyadergachu degami tic maderge techelalchu | 0 |
| 12 | History grade 11 units. What units have u finished? | 0 |
| 13 | የቀራችሁን Unit ena የጨረሳችሁትን ለማወቅ tick argu
Use this as a check list | 0 |
| 14 | Check out "Ethio Matric Grade 12 Entrance"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric | 0 |
| 15 | Guys use Ethio matric application for last year's entrance exam with explanation | 0 |
| 16 | reformation final.pdf | 0 |
| 17 | Renaissance.pdf | 0 |
| 18 | G-11 Unit 6 short note | 0 |
| 19 | بدون متن... | 0 |
| 20 | #History
one of the following is not among the characteristics of capitalist economy and Society
A. Communal ownership of land B. Market economy C. free labor working for wages D. Land ownership as an absolute private proper | 0 |
