cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መስጂደ አስ–ሱና {ቆረፍቻ} https://t.me/mesjdesunakorefcha

👌ይህ ግሩፕ በ አላህ ፍቃድ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ በመስጅድ ሱና ቆረፍቻ የሚተላለፋ ትምርቶች የሚለቀቅበት ነው ።👌 https://t.me/mesjdesunakorefcha

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
690
مشترکین
-324 ساعت
+37 روز
-1430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👉° አዲስ ነሲሀ በጉራጊኛ°👈 • ስለ ሙሳ እና ፊርአውን• ታሪክ🎴 በሰፊው የተዳሰሰበት ነው © በወንድም አቡ አማር. አብድሰመድ {ጉሮ} 🕌በነስር መስጂድ {ችሮ} https://t.me/chero_msgdelneser
نمایش همه...
2024-07-14_13'20'08' (2).mp311.88 MB
🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ነገ የአሹራ ፆም ነው እንፁመው ሌሎችንም እናስታውስ
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته    የነገው እለት ሰኞ በአላህ ፍቃድ ከተከበረው ከአላህ ወር ሙሀረም 9 ኛው ቀን ነው ያ ደሞ የአላህ መልክተኛ አላህ ቀጣይ አመት ካደረሰኝ  9 ኛውን  ቀን እፆማለው ያሉበት ቀን ነው ያ ደሞ አይሁዳዊያን አስረኛውን ቀን ስለሚፆሙ እነሱን ለመቃረን ነው። ማክሰኞ ደሞ 10 ኛው ቀን ነው አሹራ ተብሎ የተሰየመው ቀን ነው።    የአላህ መልክተኛ ይህን ቀን አስመልክተው :– "የአንድ አመት ወንጀልን እንዲያስምር  ከአላህ ጋር እተሳሰባለው" ብለዋልና  በ1ቀን ፆም የዓመት ወንጀላችንን እናስምር።     ይህ ስለሆነ ዕድሉ እንዳያመልጠን እነዚህን ሁለት ቀናቶችን  ራሳችንም በመፆም እንዲሁም ለቤተሰቦቻችን ለወዳጆቻችን በማስታወስ ከአጅሩ ተካፋይ እንሁን። *⚠️تنبيه:* أكمل مراتب صوم عاشوراء، يوم التاسع من محرم(يوم الإثنين)،     مع العاشر  (يوم الثلاثاء). وأما صيام يوم الحادي عشر (الأربعاء) *فالحديث فيه ضعيف* ، رواه أحمد وابن خزيمة والبيهقي من حديث ابن عباس، وفيه علتان: *~الأولى~ :* محمد بن عبدالرحمن ابن أبي ليلى (صدوق سيء الحفظ). *~الثانية~ :* دواود بن علي الهاشمي (مقبول). *✍🏼أبوعمار ياسر العدني*    مسجد الاستقامة - المكلا        ٧ / محرّم / ١٤٤٦هـ ‼ ማሳሰቢያ ‼     የተሟላው የዐሹራ ፆም አፇፇም ከሙሐረም ወር 9ኛው ቀንና 10ኛው ቀን ነው። 11ኛው ቀን ግን እሮብ ማለት ነው ሐዲሱ ደዒፍ ነውና አይሠራበትም ። https://t.me/mesjdesunakorefcha https://t.me/mesjdesunakorefcha https://t.me/mesjdesunakorefcha
نمایش همه...
መስጂደ አስ–ሱና {ቆረፍቻ} https://t.me/mesjdesunakorefcha

👌ይህ ግሩፕ በ አላህ ፍቃድ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ በመስጅድ ሱና ቆረፍቻ የሚተላለፋ ትምርቶች የሚለቀቅበት ነው ።👌

https://t.me/mesjdesunakorefcha

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን ዓብዱልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:10 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🌒🌒؛ 🌘🌘 🗓️ (الأحد)             (٨) محرم                           (١٤٤٦هـ)                          🌒🌒؛ 🌘🌘
نمایش همه...
📮 የአሹራ ፆም ቱሩፋቶች። 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆን የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎙 በወንድማችን አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📅 አርብ:- 7/12/2013 EC 🔗 https://t.me/abulmusayabhamza/5828 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/6080 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/16580429694
نمایش همه...
የኹጥባ ትርጉም የአሹራ ፆም ቱሩፋት.mp34.82 MB
👍 1
✍    «ስለ ዐሹራ የአላህ መልእክተኛﷺ ከመጾማቸው ውጪ “አድርገውታል” ተብሎ የሚወራው በአጠቃላይ ውሸት ነው።»         [ኢብኑ ተይሚያህ] 🚫ለየት ባለ መልኩ የሚዘጋጅ ምንም ዐይነት የሀዘን መግለጫም ይሁን ድግስ የለም። ሱናው…… 👇   👉 ጾም ነው https://t.me/mesjdesunakorefcha https://t.me/mesjdesunakorefcha https://t.me/mesjdesunakorefcha
نمایش همه...
መስጂደ አስ–ሱና {ቆረፍቻ} https://t.me/mesjdesunakorefcha

👌ይህ ግሩፕ በ አላህ ፍቃድ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ በመስጅድ ሱና ቆረፍቻ የሚተላለፋ ትምርቶች የሚለቀቅበት ነው ።👌

https://t.me/mesjdesunakorefcha

👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.