cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

HILAL🌙TUBE

🌴አሰላሙ አለይኩም🌴ያጀማ🤝 🌼 በዚህ ቻናል ላይ : 🍁ኢስላማዊና ዓለማዊ ዕውቀትን ያገኛሉ🍁 🌹"ዕውቀትን ፍለጋ መንገድ የገባን ሰው አላህ የጀነትን መንገድ ያገራለታል " 🌹 #ወደ_ግሩፓችን_ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇 👉 https://t.me/beste431

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
512
مشترکین
+124 ساؚت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-730 عوز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ሁሉ ዉጥረት አንድ ቀን ይረግባል ከችግር በኋላም እፎይታ አለ . . .
نمایش همه...
👍 2❤ 2
ዉበትማ ቁንጅናማ ፥ ቢሞሸር ለጊዜዉ ሞት አይደል ወይ ሚዜዉ፣                     
نمایش همه...
❤ 4
♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️ 🥀“ …ከኡመቶቼ መሀከል አንዱ ሲራጥ  (ጀሀነም ላይ የተዘረጋን ድልድይ) ለመሻገር አንዴ እየዳኸ፣   አንዴ እየተንፋቀቀ ፣ሌላ ጊዜ ደግሞ ሊወድቅ እየተንጠለጠለ ሲሰቃይ አየሁ፤ በዚህ የጭንቅ ወቅት ታዲያ በኔ ላይ ያወረደው ሰለዋት ከገባበት መከራ ታድጎ በሁለት እግሩ አቆመው … ”                ❣{ነብዩ  ❤️} ♥️ያ አላህ በሱናቸው ላይ አኑረን፤ 🥀በመንገዳቸውም ላይ ግደለን፤ ♥️ከጭፍራዎቻቸውም ጋር ቀስቅሰን፤ 🥀ከስብስባቸውም ውስጥ አድርገን🤲🥺 ♥️ከቀናት ሁሉ አውራና ምርጥ በሆነው ጁመዐ ቀን በታላቁ ሰው  ላይ ሰለዋት ማለት በቀጥታ ነቢ ጆሮ ነው የሚደርሰው። 🥀እከሌ የእከሌ ልጅ ባንቱ ላይ ሰለዋት አውርድዋል ተብሎ ስምህ የዓለማት ነቢይﷺ ፊት መነሳቱ ምን ያማረ ነው🥰🤗             🕊የአላህ ሰለምና ውዳሴ🕊 ♥️በዚያ በጨለማ ዘመን ብርሀን በሆነ፤ 🥀በዚያ ፍቅርን ባስተማረ ፤ ♥️በዚያ ልቦችን በወንድማማችነት ባስተሳሰረ፤ 🥀በዚያ በሁሉም ነገር መልካምነትን ባሳየ፤ ♥️በዚያ በጭንቅ ቀን ኡመቴን በሚለው ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰         ❣🤍❣🤍መልካም ጁመዐ🤍❣🤍❣ @hilal_H
نمایش همه...
አስተማሪ ታሪክ                   😐 ማትሪክ      😐                      ፀሀፊ :hafi                 ክፍል አምስት << እ😳😳 290 እኮ ነው ሚለው>> <<አቦ አትቀልድ ስንት ነው>> << የምሬን ነው 290 ነው ያመጣሁት ወደኩ?! እ ህልሜስ አላማዬስ እ ዩኒቨርሲቲስም አልገባም በቃ የኔ ህይወት አበቃ አይኑ እንባ ሞላ << ለኡሚዬ እኮ ፓይለት ሆኜ ሀጅ እንደምወስዳት ቃል ገብቼላታለሁ ወንድሞቼን እንደማኮራቸው እኮ ቃል ገብቼላቸዋለሁ እ በቃ ህይወቴ ተበላሸ የኔ ነገር አበቃ ቆይ አሁን ለኡሚ ምን ብዬ ነው ምነግራት ሁሉም አልፈው እኔ ብቻ ወደኩ ብዬ? ወይስ የስከዛሬ ልፋትሽን ገደል ከተትኩት ብዬ >> ብቻውን እንደ እብድ መለፍለፍ ጀመረ🥹🥹 ላየው ሰው ያበደ ነው ሚመስለው ጓደኞቹ በተቻላቸው አቅም ያባብሉት ጀመር ከሁሉም ነገር በላይ የከበደው ሌሎቹ አልፈው እሱ ብቻ አለማለፉ ነው << እስኪ ይብቃህ የኔ ልጅ ህይወት እኮ ሚያልፍልህ በትምርት ብቻ አይደለም ከዚህ ክፍል ከወጣህ ሳምንት ኘለፈክ እኮ አንበሳዬ በል ተነስ የኔ አባት ምትወደውን ቁርስ ሰርቼልሀለው ጎሽ የኔ ልጅ>> << ግን ኡሚዬ>> አላስጨረሱትም << ግን ሚባል ነገር የለም ተነስ ሻወር ወስደህ ና >> እናቱን በጣም ስለሚወዳቸው እሺ ከማለት ውጪ ምንም አማራጭ የለውም << እሺ በቃ>> << እሰይ ልጄ እሱ እሺ ይበልህ ታች እጠብቅሀለው ደሞ ወንድሞችህም ይመጣሉ>> ክፍል 6 ይቀጥላል ..... @Hilal_H
نمایش همه...
👍 2❤ 1
ዛሬ ካነበብኩት እጅግ በጣም የወደድኩት የተመቸኝ ና የተማርኩበትን አንቀጽ ላጋራችሁ 😊 ከተመቻችሁ ብቻ ❤️ይህንን vote react ተጫኑልኝ 👉"ሀያ አለል ሰላህን ከተውክ ሀያ አለል ፈላህ ትተውሀለች😍😍" 🥀@Hilal_H🥀
نمایش همه...
👍 2❤ 1
አስተማሪ ታሪክ                      😐 ማትሪክ😐                         ፀሀፊ : hafi                        ክፍል አራት << አላህ አይበለው እና ጊቢ አንድ ላይ ባይደርሰንስ>> <<ምን ታካብዳለክ በተመደምንበት እንማራለና😜>>........ እንዲህ እንዲህ እያለ ፈተና ከተፈተንን ጥቂት ሳምንታት አልፎታል ሁላችንም የሌለ ጭንቀት ውስጥ ነን የዚህ ምክኒያት ደግሞ ውጤት ከ ወር ቡሃላ ይለቀቃል ምንም ያክል ብጨነቅም በከፍተኛ ውጤት እንደማልፍ እርግጠኛ ነኝ እንዳለ ውሎዬ በዱዐ በሶላት እና በቁርአን ሆኗል ደካማውም ጠንካራውም መስጂድ ሆኗል ውሎና አዳሩ * ዛሬ ማትሪክ ውጤት ይፋ ይሆናል ጭንቀቱ ፍርሀቱን የሚያውቀው ያቀዋል በዚ በኩል የሰፈር ሰውና ዘመድ ስልክ ናላችንን ሊያዞረው ነው በሌላ በኩል net ተጨናንቋል ሰአድ እና ጀማውም ኮድ በማስገባት ላይ ነን << እኔ አላምንም ከአይኔ ነው ወይስ 480 ቁጥር ነው እማየው 😳😁 አልሀምዱሊላህ ዱዐዬ በከንቱ አልቀረም>> ፈርሀን ነበር ያለው ሙስአብ በ378, ሰአድ 411 በማምጣት አለፉ በጣም ነው ደስ ያለን አሁን የኔ ተራ ደረሰ ሳየው አይኔን ማመን አቃተኝ ሙስአብ እየጠየቀኝ ነው እ ስንት አመጣክ <<....... @Hilal_H ክፍል 5 ይቀጥላል.....
نمایش همه...
➹የህይትሽን በሚዛናዊነት ኑሪያት ህይወት አንድ ክፍል ብቻ አይደለችም የተለያዩ የህይወት ክፍሎይ አሉ ስኬታማ ለመሆን ሁሉም የይወት ክፍሎች ሚዛናዊ በመሆን አለባየዉ አንድ ሰዉ ጤና ኖት በገንዘብ እጦት ሚሰቃይ ከሆነ ስኬታማ አይደለም ወይ ገንዘብ ኖሮት ማህበራዊ ግንኙነቱ ጤናማ ካልሆነ እሱም ስኬታማ አይደለም በሁሉም ህይወታችን ነዉ ስኬታማ ለመሆን ሁሉንም የህይወት ክፍሎች ህይወትን ሚዛናዊ ማድረግ አለብን ለዚም ነዉ ነብዩ ሙሀመድ ከሚያዘወትሩዋቸዉ ዱዓዎች ዋነኛዉ اللهم اتنا في الدنيا حسنة ጌቻችን ሆይ በዚች በምድራዊ ህይወትም በመጨረሻዉም ህይወት መልካምን ነገር ስጠን መልካም ነገር በብዙ ልንተሰጉመዉ እንችላለን ለምሳሌ ጤና/በመካም የትዳር ህይወት መልካም መሀበራዊ ህይወት ሀላል ሀብት ገንዘብ ሌላም ማለት ይቻላል 🥀@Hilal_H🥀
نمایش همه...
አስተማሪ ታሪክ                    😐 ማትሪክ😐                                           ፀሀፊ: hafi                        ክፍል ሶስት ልክ በሩ ጋር ስንደርስ ቫንዳም እያፈጠጠብን ነው << እንደፈራሁት በቃ አለቀልን ኦሴ>> << ኢላላላላላሂ ወይኔ በቃ አሁን ታክሲ አጥተን ነው እንበለው እ?>> << አንተ ደሞ እያወከው ደሞ ሲያስፈራ እየው እያፈጠጠብን እኮ ነው>> << በቃ አላህ አለን መሴ አትንቦቅቦቅ እ አሁን ነው ምትመጡት ሰዐቱን አይታቹታል ? ቫንዳም ነበር ያለው አይ ቲቸርዬ ታክሲ አተን አኮ በቃ በቃ ዝጋ በል ቶሎ ግቡ አሁን ከዚህ ቡሀላ ብታረፍዱ በራሳቹ ፍረዱ ኡፍፍ አልሀምዱሊላህ ክፍል ገባን........                                  ከሁለት ወር ቡሃላ ፎርም ሞልተን ጨርሰናል ለፈተና አንድ ወር ብቻ ነው የቀረን እኛም አልሀምዱሊላህ ጥናቱን ወደ ማገባደድ ደርሰናል በዚህ አመት በጥናት እና በማትሪክ ምክኒያት ስለተጨናነቅን እኔ ،ሰአድ, ሙስአብ، ፈርሀን ( አብሮ አደግ ጓደኞቼ) አንድ ላይ ሆነን ልንዝናና በሚል ሀሳብ ከከተማ ወጣ ብለን እየተዝናናን የልብ የልባችንን እያወራን ነው << እኔ ምላቹ ግን ጀመዐው>> ሶስቱም በአንድ ድምፅ < አንተ ምትለን ኡስማን>> ....... ክፍል 4 ይቀጥላል...... #share @Hilal_H
نمایش همه...
👍 1
00:48
Video unavailableShow in Telegram
You have to be patient 🎧🫀🥀...... @Hilal_H
نمایش همه...
01:24
Video unavailableShow in Telegram
👍 1