Luci Dynamic Queen 👑
In this Chanel ✓ dance ✓ music 🎵 ✓ profile picture ✓ photo 🤔🤔🤔🤔🤔🤔and others
نمایش بیشتر198مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
የUEFA ዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ | 🏆
Agg (4-2)
48' ⏰
⚪️ ሴቭያ 2-0 ማንዩናይትድ 🔴
ኤንኔስሪ 8'
ባልዴ47'
🏟 ራሞን ሳንቼዝ ስቴድየም 🙄
@LDQ_91
ያለመግባባትችን ትልቁ መንስኤ
የምናዳምጠው ለመረዳት
ሳይሆን መልስ ለመስጠት ስለሆነ
ነው።🙌እውነት መስማት ምትፈልግ ከሆነ
እውነት ማውራት ልመድ ✨!that's the •
@LDQ_91
Everybody ደውላቹ እንኳን አደረሽ ላላቹኝ 😍😍
በለሊቱ ደውላቹ እንቀልፌን ለነሳቹኝ 😩🤯😤
ለምትሳደቡትም እብድ ጎደኞቼ 🤪🤪😘
እንኳን አደረሳቹ መልካም በዓል ይሁንላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏happy Easter 😇😇
@LDQ_91
ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችኹ ተነሥቷል እንጂ በዚህ የለም። ሉቃ 24፧5
መልካም ትንሳኤ ❤️❤️❤️❤️
@@LDQ_91
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቤተሰብ 🙏