cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ማንችስተር ሲቲ ኢትዮ FANS™

👋🏻 ሰላም ይህ ለማንሲቲ ደጋፊዎች ብቻ የተከፈተ ቻናል ነው በዚህ ቻናል፦ ➜የማንሲቲ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➜ ስለ ማንሲቲ ተጫዋቾች ➜ የማንሲቲ ጨዋታ ከየ ስታዲየሙ ቀጥታ ➜ ከጨዋታ በፊት ትንተና የሚደረግበት ቻናል ነው! ➜ እንድሁም ጥያቄዎች ይኖሩናል ቤተሰብ •➤ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለአስተያየት ፦ @BLUEZZ9 🔵𝙲𝙸𝚃𝚈𝚉𝙴𝙽𝚂🔵....𝟷𝟾𝟿𝟺 ☆2016 ዓ.ም

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
61 373
مشترکین
+21924 ساعت
+1 7297 روز
+7 47230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#አስገራሚ ኤርሊንግ ሃላንድ በዚህ የውድድር ዘመን ይህንን ተወዳጁን ሰለብሬሽን ከጎል በኃላ አልተጠቀመም። @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894
نمایش همه...
ማንቸስተር ሲቲ የባየር ሊቨርኩሰኑን ተጫዋች ፍሎሪያን ዊርትዝን ለማስፈረም ከሚፈልጉ ክለቦች መካከል አንዱ ነው። #Al_Bild @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894
نمایش همه...
የ ዛሬ ዓመት በዚህች ቀን ትልቅ ታሪክ መፃፍ ቻልን።❤️ @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894
نمایش همه...
📊 | ኬቨን ዴብሩይን በ2024፡- #What_a_Performance 💪🔥 @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894
نمایش همه...
🔥 11👍 3
የ ዛሬ ዓመት በዚህች ቀን ትልቅ ታሪክ መፃፍ ቻልን ❤️ @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894
نمایش همه...
🚨-ማንቸስተር ሲቲ ዳኒ ኦልሞ ለማስፈረም ክለቡን ላይፕዚግን አነጋግረዋል። ነገርግን ኦልሞ ፍላጎቱን እንደ ቁም ነገር አልቆጠረውም የሚል ዘገባዎች ከጀርመን እየወጡ ይገኛሉ። #Transfer_Interest @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894
نمایش همه...
👍 11😁 2
📊 | በአውሮፓ ምርጥ ስምንት ሊጎች በዚህ የውድድር ዘመን በ90 ደቂቃ ውስጥ ከፍተኛ Xg ወይም ብዙ የሚጠበቁ አሲስቶችን የሚያደርጉ ተጭዋቾች፦ 1) ኬቨን ዴብሮይን 👑 #unbelievable 💪🔥 @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894
نمایش همه...
32👍 5
ኤርሊንግ ሃላንድ በ Clash of Clans ማስታወቂያ በለንደን ፣ ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ውስጥ ባሉ አካባቢዎች ላይ ተሰቅሏል። @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894
نمایش همه...
👍 32
ሶስቱ የማንቸስተር ሲቲ የአካዳሚ ተጫዋቾች ከዶርትሙንድ ጋር የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ላይ መድረስ ችለዋል። #Jealous_of_you ✅ @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894
نمایش همه...
25👍 2
አንዲ ማድሌ በማንቸስተር ሲቲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ መካከል የሚደረገውን የኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ በዋና ዳኝነት ይመራዋል። በተጨማሪም ማይክል ኦሊቨር የVAR ዳኛ ይሆናል። #MCIMUN 🩵🔴 | #Final 🛠🔥 @Man_City_Ethiofans_1894 @Man_City_Ethiofans_1894
نمایش همه...
👍 31👎 1