cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ክርስቲያን መሆን ጉዳቱና ጉዱ

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ወደ ትክክለኛውና ወደ ተፈጠርንለት ሀይማኖት ማመላከት ነው.

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
853
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+167 روز
+6430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኢየሱስ ስለ ነቢዩ ሙሐመድ ሰላላሁ ዐለይሂ ወሰለም የተናገረው ትንቢት ከመፅሐፍ ቅዱስ። 🗣በቀድሞው ፓስተር በአሁኑ ኡስታዝ
ወሒድ ዑመር
አላህ ይጠብቀውና! http://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
نمایش همه...
👍 1 1
An atheist asked Ahmed Deedat: "How would you feel if you died and discovered that the here after is lie?" Ahmed deedat: "No worse than when you die and discoverd that the here after is TRUTH." አንድ ኤቲስት(አምላክ የለሽ) ሰው አህመድ ዲዳትን እንዲህ ሲል ጠየቀው። "ሞትክ እና ከዛ(ከሞት) በኋላ ያለው ውሸት መሆኑን ብታውቅ ምን ይሰማሃል?" አህመድ ዲዳት፡- "አንተ ከሞትክ በኋላ ያለው እውነት መሆኑን ባወቅክ ጊዜ ከሚሰማህ የባሰ አይደለም።" http://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
نمایش همه...
ክርስቲያን መሆን ጉዳቱና ጉዱ

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ወደ ትክክለኛውና ወደ ተፈጠርንለት ሀይማኖት ማመላከት ነው.

👍 3
"ግድያ በባይብል" ◁ አቅራቢ ◍ ወንድም ሳላህ http://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Plz legends compare this!!! እየሱስ የተናገረው with ቤተክርስትያን የተናገረችው! http://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
نمایش همه...
👏 5🔥 1💩 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
Plz legends compare this!!! እየሱስ የተናገረው with ቤተክርስትያን ከተናገረችው! http://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
نمایش همه...
ብዙ ሚስት በባይብል በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 4፥3 ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት፣ ሦስት ሦስት፣ አራት አራት አግቡ፡፡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ ወይም እጆቻችሁ ንብረት ያደረጉትን ያዙ፡፡ ይህ ወደ አለመበደል በጣም የቀረበ ነው፡፡ مِّنَ النِّسَاءِ مَثْنَىٰ وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَلَّا تَعُولُوا ባይብል ላይ "አንድ ብቻ አግቡ" የሚል መመሪያ የለም፥ ከዚያም ባሻገር ከአንድ በላይ ማግባት የተከለከለበት አንድ ጥቅስ የለም፥ ከዚያ ይልቅ ከአንድ በላይ ያገቡ የአምላክ ባሮች ብዙ ሰዎች በቁና ናቸው። ለናሙና ያክል፦ 1. ያዕቆብ ዘፍጥረት 31፥17 ያዕቆብም ተነሣ፥ ልጆቹንና “ሚስቶቹንም” በግመሎች ላይ አስቀመጠ። 2. ጌዴዎን መሣፍንት 8፥30 ለጌዴዎንም “ብዙ ሚስቶች” ነበሩትና ከወገቡ የወጡ ሰባ ልጆች ነበሩት። 3. ሕልቃና 1ኛ ሳሙኤል 1፥2 ሕልቃና ሁለትም ሚስቶች ነበሩት፤ የአንዲቱ ስም ሐና የሁለተኛይቱም ስም ፍናና ነበረ። 4. ዳዊት 1ኛ ሳሙኤል 25፥43 ዳዊትም ደግሞ ኢይዝራኤላዊቱን አኪናሆምን ወሰደ፤ "ሁለቱም ሚስቶች" ሆኑለት። 1ኛ ዜና መዋዕል 14፥3 ዳዊትም በኢየሩሳሌም “ሚስቶችን” ጨምሮ ሌሎችን ወንዶችንና ሴቶችን ልጆች ወለደ። 5. ሰሎሞን 1ኛ ነገሥት 11፥3 ለእርሱም ወይዛዝር የሆኑ "ሰባት መቶ ሚስቶች" ሦስት መቶም ቁባቶች ነበሩት። 6. አሽሑር 1ኛ ዜና መዋዕል 4፥5 ለቴቁሔም አባት ለአሽሑር ሔላና ነዕራ የተባሉ "ሁለት ሚስቶች" ነበሩት። "አይ ከላይ የተዘረዘሩት ሰዎች ብዙ አገቡ እንጂ ፈጣሪ ብዙ እንዲያገቡ አልፈቀደላቸውም" ከተባለ ፈጣሪ አለመከልከሉ በራሱ መፍቀዱን ያሳያል። ሲቀጥል አንድ ሰው ሁለት ሚስቶች ካሉት እንዴት መንከባከብ እንዳለበት የተናገረው ፈቅዶ ነው፦ ዘዳግም 21፥15 ለአንድ ሰው አንዲቱ የተወደደች አንዲቱም የተጠላች ”ሁለት ሚስቶች” ቢኖሩት፥ ፈጣሪ ከአንድ በላይ ማግባት ቢከለክል ኖሮ አንድ ሰው ሁለት ሚስቶች ቢኖሩት ምን ዓይነት እንክብካቤ ማድረግ እንዳለበት ሕግ ያወጣ ነበርን? ፈጣሪ ከአንድ በላይ ማግባት ቢከለክል ኖሮ ለዳዊት ለዛውን የሰውን ሚስቶችን ይሰጠው ነበርን? ፈጣሪ የዳዊት ጌታ ተብሌ የተጠቀሰውን የሳኦን ሚስቶች ሰቶት ነበር፥ ከዚያ የበለጠም ካስፈለገ እንደሚጨምርለት ቃል ገብቶለታል፦ 2ኛ ሳሙኤል 12፥8 "የጌታህንም "ሚስቶች" በብብትህ ጣልሁልህ፤ የእስራኤልንና የይሁዳን ቤት ሰጠሁህ፤ ይህም አንሶ ቢሆን ኖሮ ከዚህ የበለጠ እጨምርልህ ነበር። ፈጣሪ ለዳዊት የሳኦን ሚስቶች ካልበቃው ሊጨምርለት እንደሚችል መናገሩ በራሱ ከአንድ በላይ ማግባት ሐላል መሆኑን ቁልጭ አርጎ ያሳያል። የአዲስ ኪዳን ነብይ ኢየሱስ ነው፥ ኢየሱስ፦ "ከአንድ በላይ ማግባት ክልክል ነው" አላለም። እርሱ በብሉይ የነበረውን ሕግ አልሻረም። ሌላው እራሳቸውን የሚያስጠጉበት ጳውሎስ ነው፥ ሲጀመር ጳውሎስ ነብይ አይደለም። ሲቀጥል የሚናገረው በሞኝነት እንጂ ጌታ አዞት አይደለም፥ ንግግሩ የራሱ እንጂ የጌታ አይደለም፦ 1ኛ ቆሮ 7፥12 ሌሎችንም እኔ እላለሁ፥ ጌታም አይደለም። 2ኛ ቆሮ 11፥17 እንደዚህ ታምኜ ስመካ “የምናገረው፥ በሞኝነት እንጂ ጌታ እንዳዘዘኝ አልናገርም”። ሢሰልስ ጳውሎስ፦ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ወይም ለእያንዳንዲቱ ባል ይኑራት" አለ እንጂ ለእያንዳንዱ ለራሱ አንዲት ሚስት ትኑረው አሊያም ለእያንዳንዲቱ ለራሷ አንድ ባል ይኑራት አላለም፦ 1ኛ ቆሮ 7፥2 ነገር ግን ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት። ለእያንዳንድህ እና ለእያንዳንሽ ብር እሰጣችኃለው ማለት የብሩ መጠን ስላልተገለጸ አንድ ብር ብቻ ተብሎ እንደማይተረጎም ሁሉ ባል እና ሚስት መባሉ የቁጥሩን መጠን በፍጹም አያሳይም፦ መዝሙር 62፥12  አንተ "ለእያንዳንዱ" እንደ ሥራው ፍዳውን ትሰጣለህና። ሮሜ 2፥6 እርሱ "ለእያንዳንዱ" እንደ ሥራው ያስረክበዋል። "እያንዳንድ"every" የሚለውን ቃል "አንድ"one" ብሎ መረዳት የተንሸዋረረ መረዳት ነው። "ከአንድ በላይ ማግባት ክልክል ነው" ያሉት ምዕራባውያን እንጂ ባይብል አይደለም።  ምዕራባውያን ከአንድ በላይ ማግባት ቢከለክሉም ከአንድ በላይ ዝሙት ማድረግ የአንድ ሰው መብቱ እና ነፃነቱ ነው የሚል መርሕ አላቸው፥ ምዕራባውያን በ 17ኛው ክፍለ-ዘመን ሰው እንዲዋለድ እና እንዲባዛ ስላልፈለጉ እንጂ የመጡበትን ዳራ የክርስትናን መሠረት አድርገው አይደለም። ለዛ ነው ግብረ-ሰዶም እንዲስፋፋ የተፈለገው፥ ይህንን እንደ ሥልጣኔ የምዕራቧ ቤተክርስቲያን ግብረ-ሰዶም ታጋባለች። ምዕራባውያን ከአንድ በላይ ዝሙት ሲፈቅዱ ኢሥላም ደግሞ ከአንድ በላይ በሐላል ኒካሕ ማድረግ ይፈቅዳል። አሏህ ሂዳያህ ይስጣችሁ! ለእኛም ጽናቱን ይስጠን! አሚን። ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ http://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
نمایش همه...
ክርስቲያን መሆን ጉዳቱና ጉዱ

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ወደ ትክክለኛውና ወደ ተፈጠርንለት ሀይማኖት ማመላከት ነው.

👍 1
እውን የጠፉ የቁርኣን ክፍሎች አሉ ? አንዳንድ ክርስቲያን ሰባኪዎች ቁርኣን ተበርዟል ብለው የአስ-ሱዩጢን ዘገባ በትክክል ሳይረዱ እንደዚህ አጣምመው ያቀርባሉ:- ❝ ከእናንተ መካከል ማንም ሰው ሙሉውን ቁርኣን አግኝቼዋለሁ ብሎ መናገር የለበትም፡፡ የቁርኣን አብዛኛው ክፍል የጠፋ ሆኖ ሳለ ሁሉን አውቃለሁ ብሎ መናገር እንዴት ይቻላል? ከዚህ ይልቅ የተረፈውን አግኝቼዋለሁ ብሎ ይናገር❞ (Al Suyuti, “al Itqan fi `ulum al Qur’an”, part 2, p. 25 ከላይ የምታዩት ክርስቲያን ሚስዮናውያን ሀሳቡን ሳይረዱት ትርጉሙን ለራሳቸው እንዲመች አድርገው ያዘጋጁት የተጭበረበረ ንግግር ነው፣ እስኪ የኢብኑ ዑመርን ትክክለኛ ንግግር እንመልከት:- حَدَّثَنَا إِسْمَاعِيلُ بْنُ إِبْرَاهِيمَ، عَنْ أَيُّوبَ ، عَنْ نَافِعٍ ، عَنِ ابْنِ عُمَرَ قَالَ ”لَا يَقُولَنَّ أَحَدُكُمْ قَدْ أَخَذْتُ الْقُرْآنَ كُلَّهُ وَمَا يُدْرِيهِ مَا كُلَّهُ؟ قَدْ ذَهَبَ مِنْهُ قُرْآنٌ كَثِيرٌ، وَلَكِنْ لِيَقُلْ قَدْ أَخَذْتُ مِنْهُ مَا ظَهْرَ مِنْهُ‟ ኢብኑ ዑመር እንደተናገረው ‟ማንም ሙሉውን ቁርኣን ይዣለሁ እንዳይል፣ ብዙ ቁርኣን አምልጦት ሳለ ሙሉው ምን ያህል መሆኑን የት ያውቃል ? ይልቁኑ የተገለጸውን አግኝቻለሁ ይበል።” በዚህ ሐዲስ ላይ ክርስቲያን ሰባኪዎች ‟...የቁርኣን አብዛኛው ክፍል የጠፋ ሆኖ ሳለ...” ብለው የጨመሩበት ሀሳብ እንዳሌላ ልብ ሊባል ይገባል፣ ኢብኑ ዑመር እየተናገረ ያለው ከቁርኣን ውስጥ ስለጠፉ ክፍሎች ሳይሆን በወቅቱ ለነበሩት ሰዎች ያልተገለጹ (ያልደረሱ) የቁርኣን ክፍሎች መኖራቸውን ነው። እንዴት ? ማለት ጥሩ ነው ! ነቢዩ ሙሐመድ በነበሩበት ጊዜ የወረዱ የቁርኣን ክፍሎች በቲላዋ (ንባብ) ደረጃ ይሻራሉ፣ እንደወረዱ ነቢዩ እና ሰሃቦቹ የሚሸመድዷቸው የቁርኣን ክፍሎች ከጊዜ ቡኋለ ስለሚሻሩ እነዚያ አናቅጾች ለቀጣዩ ትውልዶች አይታወቁም ነበር። ከላይ ያለው ሐዲስም ከወረዱ ቡኋለ የተሻሩ አንቀጾች መኖራቸውን የሚያመላክት ነው። እራሱ ሱዩጢይ ይህን ዘገባ በመጽሐፉ ውስጥ «ስለ መሻር እና ሽረት” የሚለው ምዕራፍ ስር ነው የመደቡት። “Section forty-seven: About the Abrogating and the Abrogated.” ኢማሙ ዑበይዳ (774 AD) ፈደኢሉል ቁርኣን በተሰኘው መጽሐፋቸው ይህንን ዘገባ እንዲህ በሚለው ምዕራፍ ስር ይመድቡታል:- بَابُ مَا رُفِعَ مِنَ الْقُرْآنِ بَعْدَ نُزُولِهِ وَلَمْ يُثْبَتُ فِي الْمَصَاحِفِ About what all was abrogated from the Qur’an after revelation and is not put in the Masahif. «ከመውረዳቸው ቡኋለ ከቁርኣን የተሻሩ ክፍሎች ምዕራፍ» ኢብኑ ሀጀር አል-አስቀላኒ ሰባኪዎች ያነሱትን ገለባ ክስ ድምጥማጡን የሚያጠፋ ሀሳብ በመጽሐፉ ላይ ያቀርባል፣ ሰዩጢ በዘገበው ሐዲስ ላይ ኢብኑ ዑመር ‟ማንም ሙሉውን ቁርኣን ይዣለሁ እንዳይል” ብሎ የተናገረው የቁርኣን ክፍሎች ስለጠፉ ነው ወይስ ስለተሻሩ ? እስኪ ሊቁ ያስቀመጠውን የኢብኑ ዐመርን ንግግር እናንብብ። وقد أخرج بن الضريس من حديث بن عمر أنه كان يكره أن يقول الرجل قرأت القرآن كله ويقول إن منه قرآنا قد  “Ibn ad-Durays has narrated a report of Ibn ‘Umar that he used to dislike the person who said, ‘I have recited the whole of the Qur’an.’ He (Ibn ‘Umar) used to say, ‘But (the reality is) a part of the Qur’an has been abrogated. ኢብኑ ዱረይስ እንደተረከው ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) ‟ሙሉውን ቁርኣን አንብቤያለሁ” የሚል ሰው አይወድም፣ ‟አብዛኛው የቁርኣን ክፍሎች ተሽረዋልና” ይል ነበር። (Ibn hajar al-Asqalani, Fath al-Bari, Vol.9, 65) በዚህ ዘገባ ኢብኑ ዑመር ማንም ሁሉንም ቁርኣን ይዣለሁ እንዳይል ያሉት በቲላዋ ደረጃ ከቁርኣን የሚሻሩ አንቀጾች ስላሉ እንደሆነ ከራሱ ንግግር ላይ በግልጽ እንረዳለን። በተጨማሪ አቡበከር ኢብኑ ጠይብ የተባሉ ጥንታዊ ሙስሊም ምሁር ሰነድ ጠቅሰው አንድ ሐዲስ ያስተላልፋሉ:- ونحوُ روايةِ عبدُ الله بنُ عباسِ عن أبي أنه سمعه وقد قال له رجل: “يا أبا المنذر إني قد جمعت القرآن، فقال له: ما يدريكَ لعله قد سقطَ قرآن كثير فما وُجد بعد አብደላህ ኢብኑ አባስ ከዑበይ ተቀብሎ እንደተረከው አንድ ሰው ለእርሱ ‟እኔ ሙሉውን ቁርኣን ይዣለሁ” አለው እርሱም ‟ብዙ የቁርኣን ክፍሎች ከወረዱ ቡኋለ እንደተሻሩ፣ ቡኋለም እንዳልተገኙ ማን በነገረህ ?” አለው። (Al-Baqilani, al-Intisar lil-Qur’an page 406) ከእነዚህ ዘገባዎች የምንረዳው የኢብኑ ዑመርም ሆነ የሌሎች የነቢዩ ደቀመዛሙርት ከኋለ ያሉት ትውልዶች (አንዳንዶቹ) ቁርኣንን ሙሉበሙሉ ይዣሉ ብለው ሲናገሩ የሚያርሙአቸው ከቁርኣን ውስጥ የጠፉ አንቀጾች ስላሉ ሳይሆን እነርሱ (የኋለ ትውልዶች) የማያውቋቸው የተሻሩ የቁርኣን አንቀጾች በመኖራቸው ምክንያት ነው። ከቁርኣን ውስጥ አንዳች የጠፋ አንቀጽ የለም ! ሰሃቦች ከጥራዝ እስከ ጥራዝ ሙሉ የሆነን ቁርኣን ከነቢዩ እንደተቀበሉ ተናግረዋል። ሸዳድ ኢብኑ ሙዕቂል ለኢብኑ አባስ "ነቢዩ ከዚህ ቁርኣን ውጪ የተውት ነገር አለ እንዴ ?" ብሎ ሲጠይቀው "ከሁለቱ ጥራዞች (ሽፋኖች) መካከል ያለው ውጪ ምንም አልተውም" ነበር ብለው የተናገሩትን ሐዲስ በመመርኮዝ ኢብኑ ሀጀር አል-አስቀላኒ እንዲህ በማለት ይናገራል:- وهذه الترجمة للرد على من زعم أن كثيرا من القرآن ذهب لذهاب حملته ይህ ምዕራፍ ቁርኣን ውስጥ በሞቱት ሰዎች የሚታወቁ ብዙ አንቀጾች ጠፍተው ነበር የሚለው ንግግር ሐሰት መሆኑን የሚያሳይ ነው። (Ibn hajar al-Asqalani, Fath al-Bari Vol.9, 65) ስናጠቃልል:- አስ-ሱዩጢይ የዘገቡት ሐዲስ ላይ ኢብኑ ዑመር ‟ማንም ሙሉውን ቁርኣን ይዣለው እንዳይል” ብለው ያሉት ከቁርኣን ውስጥ የጠፉ አንቀጾች እንዳሉ ለመጠቆም ሳይሆን በቀደሙት ሰሃቦች የሚታወቁ ነገር ግን ከኋለ ያሉት ትውልዶች የማያውቋቸው የሆኑ የተሻሩ ክፍሎች ስላሉ ነው። ይህንን ደግሞ ኢብኑ ሐጀር በዘገባው ሐዲስ ላይ ከራሱ የኢብኑ ዑመር ንግግር መረዳት እንችላለን። አስ-ሰዩጢም ሆነ ሌሎች ጥንታዊያን ሊቃውንት ያንን ሐዲስ የዘገቡት «ወርደው ቡኋለ ላይ የተሻሩ አናቀጾች» በሚለው ምዕራፍ ስር መሆኑ የአናቅጾቹ ጉዳይ ከመጥፋት ጋር ሳይሆን ከነስኽ (ሽረት) ጋር የሚገናኙ መሆናቸውን ይጠቁማሉ። ቁርኣን አላህ አውርዶት እራሱ ለመጠበቅ ሀላፍትና የወሰደለት መጽሐፍ በመሆኑ ከፊቱም ሆነ ከኋለው ውሸት አይመጣባትም፣ እራሱ ይጠብቀዋልና። ۞እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡ (Qur'an 15፥9) ----------------------------------------------- ® Sαlαh responds ✍️ ▸ t.me/mahircomp123
نمایش همه...
👍 1
#አልፋና #ዖሜጋ #እኔ #ነኝ ያለው ማነው? ራእይ 1:8 #ያለውና #የነበረው #የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ #ጌታ #አምላክ፡— #አልፋና #ዖሜጋ #እኔ #ነኝ፡ ይላል። ራእይ 11:17 እንዲህ አሉ፡— #ያለህና #የነበርህ ሁሉን #የምትገዛ #ጌታ #እግዚአብሔር #ሆይ፥ ትልቁን ኃይልህን ስለ ያዝህ ስለ ነገሥህም እናመሰግንሃለን፤ ማቴዎስ 4:10 ያን ጊዜ #ኢየሱስ፡— ሂድ፥ አንተ ሰይጣን #ለጌታህ #ለአምላክህ ስገድ #እርሱንም #ብቻ #አምልክ፡ ተብሎ ተጽፎአልና፡ አለው። ሉቃስ 1:32 እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ #ጌታ #አምላክም የአባቱን #የዳዊትን #ዙፋን #ይሰጠዋል፤ ራእይ 21:22 ሁሉንም የሚገዛ #ጌታ #አምላክና #በጉ መቅደስዋ #ናቸውና መቅደስ በእርስዋ ዘንድ አላየሁም። ራእይ 1:4-5 ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ #ካለውና #ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት #ከሰባቱ #መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር #ከሙታንም #በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ #ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ አውዱ ላይ ኢየሱስ ከአብና ከሰባቱ መናፍስት #ከተለየ ራእይ 1:8 ላይ #ያለውና #የነበረው የሚመጣውም የሚለው ኢየሱስ ሳይሆን ለኢየሱስ #የሰጠው #እግዚአብሔር ነው። ራእይ 1:1 ቶሎ ይሆን ዘንድ የሚገባውን ነገር ለባሪያዎቹ ያሳይ ዘንድ #እግዚአብሔር #ለኢየሱስ #ክርስቶስ #የሰጠው በእርሱም የተገለጠው ይህ ነው፥ #ኢየሱስም በመልአኩ ልኮ #ለባሪያው #ለዮሐንስ #አመለከተ፥ ዮሐንስ 14:24 የማይወደኝ ቃሌን አይጠብቅም፤ #የምትሰሙትም #ቃል የላከኝ #የአብ #ነው እንጂ #የእኔ #አይደለም አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ያለው ማነው? ፦ https://t.me/Wahidcom/33 @Wahidcom
نمایش همه...
👍 2 2
▯▩ ወይይት ▩▯ "የሐርፍና የቂራዓህ ልዩነት" ◍ ወንድም ሳላህ 🆅🆂 ◍ ወገናችን http://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
نمایش همه...
ስለዚህ “መውሰድ” እና “ማሞት” ይለያያል፤ "ያሞታችኃል" ለሚለው ቃል የተጠቀመበት "ዩሚቱኩም" يُمِيتُكُمْ ነው፦ 22፥66 *እርሱም ያ ሕያው ያደረጋችሁ ነው፡፡ ከዚያም ያሞታችኋል፡፡ ከዚያም ሕያው ያደርጋችኋል*፡፡ ሰው በእርግጥ በጣም ከሓዲ ነው፡፡ وَهُوَ الَّذِي أَحْيَاكُمْ ثُمَّ يُمِيتُكُمْ ثُمَّ يُحْيِيكُمْ ۗ إِنَّ الْإِنسَانَ لَكَفُورٌ ተፍሲሩል ኢብኑ ከሲር እና ተፍሲሩል አት-ታባሪ፦ "አላህ ዒሳን እንዲያንቀላፋ አድርጎታል" ብለው አስቀምጠውታል፤ "እንዲያንቀላፋ አድርጎታል" ለሚለው ቃል የተጠቀሙበት "ሙተወፊይሃ" مُتَوَفِّيهَا ሲሆን ዒሳ ባንቀላፋበት ጊዜ አላህ ወደ ራሱ ወሰደው፦ 5፥117 «በእርሱ ያዘዝከኝን ቃል ጌታዬንና ጌታችሁን አላህን ተገዙ ማለትን እንጂ ለነርሱ ሌላ አላልኩም፡፡ በውስጣቸውም እስካለሁ ድረስ በነርሱ ላይ *"ምስክር"* ነበርኩ፡፡ *"በወሰድከኝም"* ጊዜ አንተ በእነርሱ ላይ *"ተጠባባቂ"* ነበርክ፡፡ አንተም በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ ነህ፡፡» مَا قُلْتُ لَهُمْ إِلَّا مَآ أَمَرْتَنِى بِهِۦٓ أَنِ ٱعْبُدُوا۟ ٱللَّهَ رَبِّى وَرَبَّكُمْ ۚ وَكُنتُ عَلَيْهِمْ شَهِيدًۭا مَّا دُمْتُ فِيهِمْ ۖ فَلَمَّا تَوَفَّيْتَنِى كُنتَ أَنتَ ٱلرَّقِيبَ عَلَيْهِمْ ۚ وَأَنتَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ شَهِيدٌ 3፥55 አላህም ባለ ጊዜ አስታውስ፦ "ዒሳ ሆይ! እኔ *"ወሳጂህ"* ወደ እኔም *"አንሺህ"* ነኝ"፡፡ إِذْ قَالَ ٱللَّهُ يَٰعِيسَىٰٓ إِنِّى مُتَوَفِّيكَ وَرَافِعُكَ "በወሰድከኝ" ለሚለው ቃል "ተወፈይተኒ" تَوَفَّيْتَنِى ሲሆን "ወሳጂህ" ለሚለው ደግሞ "ሙተፈፈይከ" مُتَوَفِّيكَ ነው፤ አይሁዳውያን በእርግጥም አልገደሉትም፤ ሊገድሉት ሲሉ አላህ ወሰደው፤ "ራፊዑከ" َرَافِعُكَ ማለትም "አንሺህ" ማለት ሲሆን ወደ ላይ ማረጉን ያሳያል፦ 4፥158 ይልቁኑስ፣ *አላህ ዒሳን ወደ እርሱ አነሳው*፤ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው። بَل رَّفَعَهُ ٱللَّهُ إِلَيْهِ ۚ وَكَانَ ٱللَّهُ عَزِيزًا حَكِيمًۭا "ረፈዐሁ" رَفَعَهُ ማለትም "አነሳው" የሚለው ቃል "ረፈዐ" رَفَعَ ማለትም "አነሳ" ከሚል ቃል የመጣ ሲሆን ይህም ቃል አላህ ሰለ ኢድሪስ እርገት በሚናገርበት አንቀፅ ላይ በተመሳሳይ "ረፈዕናሁ" رَفَعْنَاهُ ማለትም "አነሳነዉ" ይላል፤ ስለዚህ በቁርአን ያረገው ዒሳ ብቻ ሳይሆን ሄኖክንም እንደሆነም ጭምር ነው፦ 19፥56 በመጽሐፉ *ኢድሪስንም አዉሳ* እርሱ እዉነተኛ ነቢይ ነበርና፣ وَٱذْكُرْ فِى ٱلْكِتَٰبِ إِدْرِيسَ ۚ إِنَّهُۥ كَانَ صِدِّيقًۭا نَّبِيًّۭا 19፥56 *ወደ ከፍተኛም ስፍራ አነሳነዉ*። وَرَفَعْنَٰهُ مَكَانًا عَلِيًّا ያረገ አካል ደግሞ መሞቱ አይቀርምና ዒሳ ወደ ፊት መጥቶ ይሞታል፤ ኢንሻላህ በመጨረሻው ክፍል ይህንን ነጥብ እንዳስሳለን………… ✍ከወንድም ወሒድ ዑመር https://t.me/Wahidcom ወሰላሙ አለይኩም
نمایش همه...