239
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-830 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
😔ሲመሽ
ደህና ሁኜ ውዬ ሐዘኔን እረስቼ
የድብርት ካባዬን ለሁሉም ሰጥቼ
ስደሳሰት ውዬ ውስጥዎ እንዳልተከፋች
መረበሽ እማታቅ ሁሌ እንደሳቀች
እውይይ🥰 ጥርሷማ ሲያምር ስትስቅበት
🤔🤔ግን ታቃለች መከፋት እኛ ምናያት ስትደሰት
እህህህህ መች አዩኝ😔😔
መች አዩኝ አመሻሹን
በልቤ መረበሽ ከስንቱ እንደምሸሽ
ቀኑ አልፎልኝ በማታ ሲተካ
ሳቁ ጠፍቶብኝ በሀዘን ተተካ
ሲመሽ ሲመሽ ያልፈሩት ያስፈራል ሰውም ይናፈቃል😔😔😔
✍🎙@Fasik1724
👍 1