Yabu lala pic 😍😍😍
رفتن به کانال در Telegram
...ምርጥ ምርጥ አዳዲስ ፕሮፋይል ሚሆኑ ጥቅሶች ... #ሰለፍቅር ❤️ #ህይወት ☺ #ሰኬት 😄 #አነቃቂ ሀሳቦች 🤔 #ናፍቆት 😔 #ብቸኝነት 😔 እና #አሰተማሪ ፅሑፎች 🤙ደሰ በሚል አቀራረብ የሚያገኙበት ቻናል ነው። Go to group 👉 @yabu51 ሀሳብ አስተያየቶን @muke_pame ይላኩ እናመሰግናለን!! @Yabulala24
نمایش بیشتر1 917
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-117 روز
-6130 روز
آرشیو پست ها
1 917
ታዉቂያለሽ_ግን??
አንቺ ጋ ስገናኝ ቀኑ ያጥርብኛል
ደሞ ሥንለያይ ወዳዉ ይከፍኛል
የቀረሽ ቀን ደሞ ህመም ይሠማኛል
አይንሽን ካለየሁ እንደ እብድ ያረገኛል
ብቻ ምን ልበልሽ አለሠራ ብሎኛል
ሀሳቤ አንቺ ሆነሽ ማሠብ አቅቶኛል
አንቺን ያየሁቡት ቀኑን ባላዉቀዉም
አጋጣሚም ቢሆን ፈፅሞ አልጣለዉም
ይገባሽ ይሆናል አንድ ቀን አምናለሁ
ባንቺ ፍቅር ምክንያት እኔ እንደተጎዳሁ
💖💖💖💖💖💖
Croos➛@Yabulala21
═❤️═════════════════
SHARE and JOIN🙏
T.ME/ABULAPIC
1 917
ታዉቂያለሽ_ግን??
አንቺ ጋ ስገናኝ ቀኑ ያጥርብኛል
ደሞ ሥንለያይ ወዳዉ ይከፍኛል
የቀረሽ ቀን ደሞ ህመም ይሠማኛል
አይንሽን ካለየሁ እንደ እብድ ያረገኛል
ብቻ ምን ልበልሽ አለሠራ ብሎኛል
ሀሳቤ አንቺ ሆነሽ ማሠብ አቅቶኛል
አንቺን ያየሁቡት ቀኑን ባላዉቀዉም
አጋጣሚም ቢሆን ፈፅሞ አልጣለዉም
ይገባሽ ይሆናል አንድ ቀን አምናለሁ
ባንቺ ፍቅር ምክንያት እኔ እንደተጎዳሁ
💖💖💖💖💖💖
Croos➛@Yabulala27
═❤️═════════════════
SHARE and JOIN🙏
T.ME/ABULAPIC
1 917
የእንቂራሪትን እና የጊንጥን ተረት ታቁትላቹ??
ጊንጥ ኩሬውን መሻገር ፈለገ እና እንቁራሪትን ጠጋ ብሎ 'በጀርባህ አስቀምጠህ ይህንን ኩሬ አሻግረኝ' ሲል ይጠይቀዋል:: እንቁራሪትም ' አንተ እኮ ተናዳፊ መርዛም ነህ ብትነድፈኝስ?' ይለዋል:: ጊንጥም 'ለምን እነድፈኅለው መዋኘት እኮ አልችልም' ይለዋል:: ከዛም ኩሬውን ጊንጥ እንቁራሪት ላይ ተቀምጦ ማቋረጥ ጀመሩ:: መኅል እንደደረሱም ጊንጥእንቁራሪትን ነደፈው:: እንቁራሪትም 'ሁለታችንም እዚሁ መሞታችን ነው ለምን ነደፍከኝ??' ሲል ይጠይቀዋል::መልሱም አጭር ነበር
'ጊንጥ ስለሆንኩ'
ይህንን ያገኘሁት after life ከሚለው የ ሪኪ ዣርቬይስ ተከታታይ ፊልም ነው:: እኔ ልረዥም ሰዓታት ከራሴ ህይወት ጋር እያነፃፀርኩ ቆዝሜበታለሁ:: እናንተም መርምሩት
@muke_pame
1 917
እናንተ አሁን አንዷ በአደጋ ጭፍልልቅ ያለ መኪና ፖስታ ከዚህ ውስጥ አንድ ጉዳት ሳይደርስብኝ በሰላም ተርፌ ወጣሁ ብላ ፖሰተች
.
ህዝቤ ኮመንት ላይ :- እንኳን ጌታ አተረፈሽ ፣ ቀኑን ሳትረሺ ሻማ አብሪ ፣ ጌታ ኢየሱስ ነው ያተረፈሽ..
እዛው ፖስት ላይ ደሞ አንዱ “እኔ የዛሬ አመት አካባቢ በመኪና አደጋ ሁለት እግሮቼን አጥቼ የአልጋ ቁራኛ ሆኛለሁ.. የአልጋ ቁራኛ እንድሆን ያደረገው ጌታ ነው"
የህዝቤ reply:- "በል በል ወደዛ.... ጌታን ለቀቅ። እሱ የአልጋ ቁራኛ አላደረገህም። የሚጫወትብህ የራስህ ሃጥያት ነው። እንደስራህ ቢሆን መሞ’ት ሁላ ነበረብህ። ንስሃ ግባ"
📩@muke_pame
#coment #like #join
1 917
ስለምወድሽ ነበር እምትወጂኝ
ወይስ ስለምትወጂኝ ነበር የምምትወጂኝ
አብረሽኝ እያለሽ አብረሽ ነበርሽ
ውይስ እኔ ጋር ሆነሽ ሌላ ቤት ነበርሽ
📩@muke_pame
