cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

"፩ እምነት" ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ Channel

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮ ያላቸውን መርሃግብሮች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ከነዚህም መካከል ➯ዝክረ ቅዱሳን (የየቀኑን ስንክሳር)፣ ትምህርተ ሃይማኖት፣ መዝሙር፣ የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ PDF፣ ወቅታዊ የኦርቶዶክሳዊ መረጃዎች እና ወ.ዘ.ተ @AndEmnet Channel @AndEmnetZeeOrtodoxTewahdo Group @AmantaanTokko AO @JONHABESHA Contact 🙏

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
14 825
مشترکین
+11124 ساعت
+2087 روز
+54330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
نمایش همه...
open
አልፈልግም
Photo unavailableShow in Telegram
ንብ ዲኮር ለየት ያሉና ሳቢ ዲኮር * ለሠርግ                                *ለመልስ                                *ለልደት                                *ለምርቃት                                *ለሽምግልና                                *ለአጥር ወፍ አትስማሽ                                *ለክርስትና እንዲሁም ለሚፈልጉት ፕሮግራም ማዘዝ ከፈለጉ እንግድያውስ አሃዱ ብለው በ 0927334801 ላይ ይደውሉ በተጨማሪ በቴሌግራም @kingo8 በለው ይዘዙን በጥራት እና በውበት ፕሮግራሞን እናሳምራለን ንብ ዲኮር:: የተለያዩ የዲኮር ስራዎችን ለማየት JOIN ይበሉ::
نمایش همه...
ንብ ዲኮር
🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ❓ 💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶 @City_Forex_Ethiopia ይባላል ። ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !     ☎️   +251977338586       🇪🇹     ☎️   +251977338586       🇪🇹       ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት        👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇 ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸 👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬 🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ➕ 👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇
نمایش همه...
🎬 The Mude 🎬
⚽️ ስፖርት በ ኢትዮጵያ 🇪🇹
✝ የ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች 👏
💒 ስርዓተ ቤተክርስቲያን መመሪያ 💒
🪕 አኮቴት በገና ክራር ምሰንቆ መገኛ 🪈
🙏 መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ 🎨
✍ መንፈሳዊ ትምህርት ዘ ኦርቶዶክስ ✍
❤️ማርያም አማላጅ ናት❤️
1⃣ አንድ እምነት ✝
📚 የ M.A ታሪኮች ግጥሞች ልቦለዶች አባባሎች ✍
🇪🇹 Ethio HTTP Injercter File 📁
❤️ የቅድስት ስላሴ ልጆች ማህበር ❤️
🏆 ታዋቂው Promotion 🏆
💧💵 Forex Trading  መማር ለምትፈልጉ 💵 💧
Free FaceSwap🤖
Free UndressBot🙈
ወንጌል በስንት ቋንቋ ተፅፏል?
نمایش همه...
4
3
2
1
በአቤል ምትክ የተወለደው ልጅ ማን ነበር
نمایش همه...
አቤል
ሴት
አቤናዳብ
ቢኒያም
🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ❓ 💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶 @City_Forex_Ethiopia ይባላል ። ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !     ☎️   +251977338586       🇪🇹     ☎️   +251977338586       🇪🇹       ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት        👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇 ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸 👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬 🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ➕ 👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇
نمایش همه...
🎬 The Mude 🎬
⚽️ ስፖርት በ ኢትዮጵያ 🇪🇹
✝ የ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች 👏
💒 ስርዓተ ቤተክርስቲያን መመሪያ 💒
🪕 አኮቴት በገና ክራር ምሰንቆ መገኛ 🪈
🙏 መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ 🎨
✍ መንፈሳዊ ትምህርት ዘ ኦርቶዶክስ ✍
❤️ማርያም አማላጅ ናት❤️
1⃣ አንድ እምነት ✝
📚 የ M.A ታሪኮች ግጥሞች ልቦለዶች አባባሎች ✍
🇪🇹 Ethio HTTP Injercter File 📁
❤️ የቅድስት ስላሴ ልጆች ማህበር ❤️
🏆 ታዋቂው Promotion 🏆
💧💵 Forex Trading  መማር ለምትፈልጉ 💵 💧
Free FaceSwap🤖
Free UndressBot🙈
ቅድስት ሥላሴ በአካል ስንት ናቸው?
نمایش همه...
አንድ
አንድ እና ሦስት
አንድም ሦስትም
ሦስት
እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የሚበላ የዘለአለምን ሕይወት የሚስገኝ ምግብ የሚባለው እጽ የቱ ነው?
نمایش همه...
እፀ በለስ
እፀ ህይወት
እፀ መብል
ሁሉንም
💠 ታላቁ የዐብይ ጾም ምን ያህል ቀን ነው ሚጾመው?
نمایش همه...
60
55
40
30
#ቅድስት_ሶፍያ_እና_ደናግል_ልጆቿ (ስንክሳር) ➯ዳግመኛም በዚህች ቀን ቅዱሳት ደናግል ደባሞንና ብስጣሞን እናታቸውም ሶፍያ በሰማዕትነት ሞቱ። እንዲህም ሆነ ስሙ ዋርስኖፍ የሚባል አንድ ሰው ነበረ ኤጲስቆጶስነት ሊሾሙት በወደዱ ጊዜ ሸሽቶ ወደ ናባ አውራጃ እሊህ ደናግል ወዳሉበት ወደ ግሕሙን ደርሶ በዚያ አደረ። ➯በዚያችም ሌሊት የእግዚአብሔር መልአክ ተገለጦለት ከዚህ ለምን ትተኛለህ ተነሥተህ ተጋደል ለአንተና ሰማዕት መሆን ለሚሹ ሁሉ አክሊል ተዘጋጅቷልና አሁንም ተነሥተህ ወደ መኰንኑ ሒድ በፊቱም ቆመህ ክብር ይግባውና በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ታመን አለው። ➯ከእንቅልፉም በነቃ ጊዜ ራእይን እንዳየ ለቅዱሳት ደናግል ነገራቸው። ሲነጋም ተነሥተው ከእርሱ ጋራ ወደ መኰንኑ ሔዱ በመኰንኑ ፊት ክብር ይግባውና በጌታችን ታመኑ። መኰንኑም ይዞ ጽኑ ሥቃይን አሠቃያቸውና ወደ ወህኒ ቤት ጨመራቸው ከጥቂት ቀኖችም በኋላ ከዚያ አውጥቶ ከቅዱስ ዋርስኖፍ ጋራ ወደ ስንሑር ላካቸው እናታቸውም ትከትላቸው ነበር። ➯መኰንኑም ለአማልክት ዕጣን ዕጠኑ አላቸው ባልታዘዙለትም ጊዜ ጽኑ ሥቃይን አሠቃያቸው እግዚአብሔርም መልአኩን ልኮ አጸናቸው ቊስላቸውንም ፈወሰ። ከዚህም በኋላ መኰንኑ ከእርሱ ጋር ወደ ሀገረ ፃ ይዞአቸው ሔደ። የጣዖታቱ ካህናትም ጣዖታቱን እንደምትረግም ስለ ቅድስት ደባሞን ነገሩት እንዲሁም ባልጀራዋ ዮና የምትባል ሴት አንዳለች ነገሩት እነርሱም ኀብራቸው በየራሱ የሆኑ መልካም ልብሶችን እየሠሩ ለምግባቸው ይሸጡ ነበር የተረፋቸውንም ይመጸውቱ ነበር። መኰንኑም የዮናን ዜና ሰምቶ ራሷን በሰይፍ እንዲቆርጥ ባለሰይፉን ላከው የሰያፊውም ስም አውሎጊስ ነው። ➯ወደርሷም በቀረበ ጊዜ ፊትዋ እንደ መላእክት ፊት ብርሃንን ተመልቶ አየና ፈራ እርሷንም ወደ መኰንኑ እንዲወስዳት እንጂ እንዳይገድላት የእግዚአብሔር ጸጋ አስገነዘበችው ቤተ ሰቦቿም ተሰነባብተዋት ጸንፋ ከሚባል አገር ወጣች ወደ ሀገረ ፃ ደርሳም መኰንኑን ተገናኘችው ከቅዱስ ወርስኖፍና ከባልንጀሮቹ ጋራ እርስ በርሳቸው ሰላምታ ተሰጣጡ። ➯ሰያፊው አውሎጊስም ክብር ይግባውና በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ታመነና ራሱን ቆረጡት የሰማዕትነት አክሊልንም ተቀበለ እንዲሁም እሊያን ቅዱሳት ደናግልንም ራሳቸውን ቈረጧቸው ገድላቸውንም ፈጽመው የድል አክሊልን ተቀበሉ። ➯ቅድስት ደባሞንን ግን ጽኑዕ ሥቃይ ያሠቃዩአት ዘንድ በመንኰራኵር ላይ ሰቀሉአት። በዚህ ሥቃይም ውስጥ ለብዙ ቀኖች ኖረች የእግዚአብሔር መልአክም ያጸናት ያስችላትና ቊስሎቿን ይፈውሳት ነበር መኰንኑም ወደ ወህኒ ቤት አስገባት በዚያም ጥቂት ቀን ኖረች ወደ ፍርድ ሸንጎም አስቀርቦ ለአማልክት ሠዊ አላት ባልሰማችውም ጊዜ ራሷን እንዲቆርጡ አዘዘ። ➯ራስዋንም ሊቆርጡ ከከተማ ወደ ውጭ በአወጧት ጊዜ ሴቶች ሁሉ እያለቀሱ ከብበዋት ነበር እርሷ ግን ፈጽማ ደስ ይላት ነበር። ራስዋንም በሰይፍ ቆረጥዋት እንዲሁም እናቷንና እኅቷን በሰይፍ ቆረጧቸው በመንግሥተ ሰማያትም የድል አክሊልን ተቀበሉ። ➯ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን። በረከታቸውም ትድረሰን ለዘላለሙ አሜን። #ስንክሳር ሰኔ 10 ቀን
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.