cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ልስራ ለዲኔ ቀልድ ለምኔ የደርስ ቻናል

🌱አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹 ➥ የዚህ ቻናል አላማ በነጌሌ ከተማ በኑር መስጂድ በሚደረገው የጠዋት እና የማታ የቂረዓት📖 ፕሮግራም መሳተፍ ለማይችሉ ወይም ለማይመቻቸው ወንድም እና እህቶች ቂርዓቱ እንዲደርስ ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው። ለበለጠ መረጃ በዚህ ያግኙን 0911932475 @Abduye55

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
198
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

YouTube [ http://www.youtube.com/channel/UCDCo1bG2SZen8Bs7578dHMg ] ★★★★★ Facebook [ https://www.facebook.com/imanislamicassociation/ ] ★★★★★ Telegram [ t.me/ImanIslamicAssociation ] ★★★★★ #ኢማን_ኢስላማዊ_ማህበር #ኑ_በጋራ_ለማህበረሰባችን_መልካምን_እናድርስ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አልሐምዱሊላህ ስርጭታችን ተመልሷል። ስላደረጋችሁት ድጋፍ ሁሉ በአላህ ስም እናመሰግናለን። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን 11555 ነሲሓ ቲቪ 📡 Satellite: Nilesat Fequency: 11555 or 11554  Polarization: Vertical Fec. 5/6 Symbol rate: 27500 @nesihatv
نمایش همه...
📮ባለፉት ሳምንታት የነሲሓ ቲቪ መዘጋት  ታላቅ ድንጋጤን በኢትዮ ሙስሊም ላይ መፍጠሩ አይዘነጋም። ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል በሚባል መልኩ ነሲሓ ቲቪን ዳግም ወደ ስርጭቷ ለመመለስ ከ50 ብር ጀምሮ ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ ይገኛል። እነሆ ይህ ታላቅና አስደናቂ ርብርብ ፍሬውን አፍርቶ በነገው እለት ወደ መደበኛ ስርጭቷ ለመመለስ ቅድመ ዝግጅቷን አጠናቃለች። 🌱ነገር ግን ዳግም ይህ ተወዳጅ ቲቪያችን ብርሃኗ እንዳይቋረጥ በከፍተኛ ደረጃ ቀጣይነት ያለው ርብርብ እንደሚያስፈልግ እሙን ነው። ለዚህም ሲባል በሚዘረጉ ቅስቀሳዎችና ፕሮጀክቶች ላይ ሁላችንም በአቅማችን ለመሳተፍ መዘጋጀት ይጠበቅብናል። አሁንም ድጋፋችን ይቀጥል። ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ!
نمایش همه...