•⏤⛦⃕͜𝄟͢• Harris_seid™• . ⃝🫧⛧..:✾⃝꯭❥ 𝆺꯭𝅥˶⏎͟›͢
کانال بسته
3 849
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-227 روز
-11430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '25
اکتبر '250
در 1 کانالها
سپتامبر '25
+1
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+3
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+1
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+9
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+7
در 54 کانالها
Get PRO
مارس '25
+40
در 69 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+172
در 105 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+1 361
در 141 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+1 583
در 304 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+847
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+1 022
در 48 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+1 859
در 14 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 17 اکتبر | 0 | |||
| 16 اکتبر | 0 | |||
| 15 اکتبر | 0 | |||
| 14 اکتبر | 0 | |||
| 13 اکتبر | 0 | |||
| 12 اکتبر | 0 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | 0 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | 0 | |||
| 07 اکتبر | 0 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
💥Fate vs Action: who is the real author of our story?!💥እጣፈንታ ነዉ ወይስ የኛ እንቅስቃሴ ??🤔 እጣፈንታችን እንቅስቃሴያችንን ይቀርፃል ወይስ እጣፈንታችን የእንቅስቃሴያችን ውጤት ነው????🤷 የትኛው በየትኛው ላይ ተፅዕኖ አለዉ ??💭 FATE OR ACTION?⚖️ 🎯ሁሉንም በአንድ ሀሳብ ላይ ማሳመን ለቻለ👉 የ100 ብር ካርድ reward ይኖረዋል🥳 "ማሳመን እና ክርክር ላይ አሪፍ ነኝ" የሚል ይቀላቀል! 💡እችላለሁ የምትሉ ዳይ ወደ Comment👇 ሀሳባችሁን share አድርጉ FATE OR ACTION ?!⚖️ TRY YOUR BEST!!!🔥 GOOD LUCK!!!🦋
| 2 | ለእሳቸው.......🤌
ኧረ.... የአይኔ ናፍቆት
የልቤ ብርሀን
የኔ መልከመልካም
የኔ አዛኝ ሩህሩህ
የኔ ብርቱ ታጋሽ
አንቱ ሰው...🗣
ረሱል ናፈቁኝ🥹
ዛሬ ጁመዓ ነዉ ...
ሰለዋት እናብዛ ፤ ዚክር አንዘንጋ
ሰሉ አለ ነቢصلى الله عليه وسلم | 0 |
| 3 | The screams within silence...🥀
ለአንዳንድ ስሜቶች ቃላቶች አይበቁም..💔
ማብራራት እያሻን ግን ደሞ አንችልም
ያማል?....... "አዎ"...
ምን ያህል ?.."ዝምታትልቅ ጋሻችን ነዉ "..
ግን..ግን ደሞ አፋችን ዝም ሲል
ውስጣችን ይጮሃል ..
አብረው ዝም ቢሉ ምነኛ በታደልን ነበር !!! | 0 |
| 4 | That Woman....
በሳቋ መሀል ማዘኗን
በእረፍቷ መሀል መድከሟን
በቁጣዋ መሀል የዋህነቷን
ብርታቷን፣ጥንካሬዋን፣ጀግንነቷን
ለኔ የከፈለችው መሰዋእትን እየደጋገሙ
የሚነግሩኝ በርግጥም ውብ አይኖች አሏት።
አላህ ሁሌም ይጠብቃት🥹
አሚን🤲
MOM💖💖 | 0 |
| 5 | ✨ The Light Within My Dream
"ኑር🗣ኑር...."
በለሰለሰ ውብ ድምፅ ስሜ ከጀርባዬ ሲጠራ ሰማሁ
"እእእ....."ጭንቅላቴን አጎንብሼ ሳለቅስበት ከነበረበት ጉልበቴ ላይ ቀና አድርጌ የእውነት ስሜን ከጀርባዬ እንደሰማሁ ለማረጋገጥ ትኩረቴን ሰብሰብ እያደረግኩ....
"ኑር!!ኑር!!🗣 ".....ያ ውብ ድምፅ ድጋሜ ጆሮዬ ላይ አቃጨለ...
"አቤት..አቤት.. "ድምፁ ወደመጣበት አቅጣጫ ለመዞር ድፍረቱን ስላጣሁ ከተቀመጥኩበት በጨለማ የተከበበ ቦታ ፊቴን ሳላዞር
"💭ለምን ይሆን እነዚ ውብ አይኖች እንዲህ የሚያነቡት??...
💭ለምንስ ይሆን ይህ ጉሮሮ እነዚህን የሲቃ ድምፆች እንዲ የሚያወጣው??"
ያውብ ድምፅ ድጋሜ ተናገረ አሁን ግን ውብ ብቻ አልነበረም በአዘኔታ እና በርህራሄ የተሞላም ነበር...
"....አቃተኝ ፣ ደከመኝ ፣ መሸከም አልቻልኩማ...ይከብዳል ፣ ፍፁም ከአቅሜ በላይ ሆነ!!"...በተቆራረጠ ትንፋሽ እምባዎቼ መልሰው ያለማቋረጥ እየፈሰሱ..
አሁን እኮ አብቅቷል ኑር !! አብቅቷል!!...እነዛ ሁሉ የመከራ ጊዜያቶች አልፈዋል።...አሁን ለትዕግስትሽ ምንዳሽን የምታገኝበት እንጂ ድጋሜ ትዕግሥትሽ የምትጠየቅበት ጊዜ አይደለም።...እስኪ ወደላይ ቀና በይ ምን ይታይሻል??....
ከጀርባዬ የሚመጣውን ውብ ድምፅ ታዝዤ ጭንቅላቴን ቀና አደረግኩ። ኳስ የምትመስል ትንሽዬ ነገር በዙርያዬ ትሽከረከራለች። ሽታዋ በጣም ከባድ ነው ። በጣም መጥፎ ሽታ አላት።ወድያውኑ አፍንጫዬን በመጥፎ ሽታ አወደው።..........
."ምንድን ናት??🤢"አልኩ..... ሽታውን ለመከላከል ያህል አፍንጫዬን በእጆቼ ሸፍኜ እርባና ቢስ ሙከራ ካደረግኩ በኋላ..የእዛን ውብ ድምፅ ባለቤት መልስ እስዲሰጠኝ እየጠበቅኩ
"ዱንያ!!ዱንያ!! ዱንያ ናት!!🌎..እንዲህ አይኖችሽ ደም እስኪለብሱ የምታነቢላት ከንቱዋ ዱንያ".....ያ ድምፅ አላሳፈረኝም መልስ ሰጠኝ...
በመልሱ ደንግጬ ከየት እንደመጣ በማላቀው ድፍረት ከፍርሃት ይልቅ በእምነት በተሞላ መንፈስ ከተቀመጥኩበት ጨለማ ቦታ ተነስቼ ያ ውብ ድምፅ ወደ መጣበት አቅጣጫ ዞርኩ..
ፊትለፊቴ ነጭ በነጭ የለበሰ ሰው ቆሟል። ፂሙ እና ፀጉሩ ድምቅ ያለ ጥቁር ነው።ከፈቱ ብርሀን ይፈነጥቃል💥።እኔ ካለሁበት ጨለማ በተቃራኒው ቦታው በብርሀን የተሞላ ነው☀️።አረንጓዴ የተላበሰ፤ አይኖቼ ፍፁም አይተው የማያቁት ፤ አፎቼ ለመግለጽ ቃላትን መወርወር የማይችሉበት ፍፁም ልዩ ቦታ ነው።......✨
አይኖቼ እምባ ማፍሰሳቸውን መልሰው ተያያዙት አሁን ግን የሀዘን አልነበረም ምንጫቸው ወደርየለሽ ደስታ ነበር።ልቤ ድጋሜ በሀይል መምታት ጀመረ አሁን ግን ከመሰባበሩ የተነሳ አልነበረም መንስዔው ይህ ነው የማይባል ስሜት ተቆጣጥሮት ነው።
"...አንቱ...አንቱ ...እኮ አንቱ...".ድምፄ ተቆራረጠ አይ !! አይ!! አሁን ግን በሀዘን ከያዘኝ ሲቃ አልነበረም።ልሳኔ በደስታ ብዛት የሚናገረው ጠፍቶት እንጂ...
ፈገግ ብለው እጃቸውን ዘረጉልኝ...አላህ!! ፈገግታው ልቤ ላይ ሲሰነቀር ተሰማኝ፣ ልቤ የናፈቀውን እንዳገኘ ተሰማው....እየሮጥኩ ሄጄ እነዛ የተዘረጉልኝ እጆች እቅፍ ውስጥ ገባሁ ....እያንዳንዱ የልቤ ስብራት ሲጠገን ይሰማኛል..ወላሂ በአላህ እምላለሁ እነዚ እጆች አቅፍ ውስጥ ካለው ስሜት የተሻለ ምንም ነገር ሰውነቴ አግኝቶ አያውቅም።....
"ያረሱለላህ!!!...ያረሱለላህ!!...."..አልኩ ያንን ስሜት ማጣት ከፈጠረብኝ ፍራቻ የተነሳ ጥብቅ አድርጌ አቅፌያቸው ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ ......
"እሽሽሽሽ...በቃ..በቃ....."በእጃቸው ጭንቅላቴን እየዳበሱ...
ኑር!!..አንቺ ኑር!!...የእናቴ ድምፅ ከእንቅልፌ ቀሰቀሰኝ........
እንዴ ህልም ነበር ?? አዎ ህልም ነበር....🥺 | 0 |
| 6 | ኑር🗣ኑር🗣......በለሰለሰ ድምፅ ስሜ ከጀርባዬ ሲጠራ ሰማሁ
እእእ.....ጭንቅላቴን አጎንብሼ ሳለቅስበት ከነበረበት ጉልበቴ ላይ ቀና አድርጌ የእውነት ስሜን ከጀርባዬ እንደሰማሁ ለማረጋገጥ ትኩረቴን ሰብሰብ እያደረግኩ...
ኑር!!ኑር!!🗣 ያ ውብ ድምፅ ድጋሜ ጆሮዬ ላይ አቃጨለ...
አቤት..አቤት.. ድምፁ ወደመጣበት አቅጣጫ ለመዞር ድፍረቱን ስላጣሁ ከተቀመጥኩበት በጨለማ የተከበበ ቦታ ፊቴን ሳላዞር
ለምን ይሆን እነዚ ውብ አይኖች እንዲህ የሚያነቡት??...ለምንስ ይሆን ይህ ጉሮሮ እነዚህን የሲቃ ድምፆች እንዲ የሚያወጣው??
ያውብ ድምፅ ድጋሜ ተናገረ አሁን ግን ውብ ብቻ አልነበረም በአዘኔታ እና በርህራሄ የተሞላም ነበር...
....አቃተኝ ፣ ደከመኝ ፣ መሸከም አልቻልኩማ...ይከብዳል ፣ ፍፁም ከአቅሜ በላይ ሆነ!!...በተቆራረጠ ትንፋሽ እምባዎቼ መልሰው ያለማቋረጥ እየፈሰሱ..
አሁን እኮ አብቅቷል ኑር !! አብቅቷል!!...እነዛ ሁሉ የመከራ ጊዜያቶች አልፈዋል።...አሁን ለትዕግስትሽ ምንዳሽን የምታገኝበት እንጂ ድጋሜ ትዕግሥትሽ የምትጠየቅበት ጊዜ አይደለም።...እስኪ ወደላይ ቀና በይ ምን ይታይሻል??....
ከጀርባዬ የሚመጣውን ውብ ድምፅ ታዝዤ ጭንቅላቴን ቀና አደረግኩ። ኳስ የምትመስል ትንሽዬ ነገር በዙርያዬ ትሽከረከራለች። ሽታዋ በጣም ከባድ ነው ። በጣም መጥፎ ሽታ አላት።ወድያውኑ አፍንጫዬን በመጥፎ ሽታ አወደው።......ምንድን ናት??አልኩ..የ.... ሽታውን ለመከላከል ያህል አፍንጫዬን በእጆቼ ሸፍኜ እርባና ቢስ ሙከራ ካደረግኩ በኋላ..የእዛን ውብ ድምፅ ባለቤት መልስ እስዲሰጠኝ እየጠበቅኩ
ዱንያ!!ዱንያ!! ዱንያ ናት!!..እንዲህ አይኖችሽ ደም እስኪለብሱ የምታነቢላት ከንቱዋ ዱንያ...ያ ድምፅ አላሳፈረኝም መልስ ሰጠኝ...
በመልሱ ደንግጬ ከየት እንደመጣ በማላቀው ድፍረት ከፍርሃት ይልቅ እምነት በምላው መንፈስ ከተቀመጥኩበት ጨለማ ቦታ ተነስቼ ያ ውብ ድምፅ ወደየመጣበት አቅጣጫ ዞርኩ..
ፊትለፊቴ ነጭ በነጭ የለበሰ ሰው ቆሟል ፂሙ እና ፀጉሩ ድምቅ ያለ ጥቁር ነው።ከፈቱ ብርሀን ይፈነጥቃል።እኔ ካለሁበት ጨለማ በተቃራኒው ቦታው በብርሀን የተሞላ ነው።አረንጓዴ የተላበሰ አይኖቼ ፍፁም አይተው የማያቁት ፤ አፎቼ ለመግለጽ ቃላትን መወርወር የማይችሉበት ፍፁም ልዩ ቦታ ነው።........
አይኖቼ እምባ ማፍሰሳቸውን መልሰው ተያያዙት አሁን ግን የሀዘን አልነበረም ምንጫቸው ወደርየለሽ ደስታ ነበር።ልቤ ድጋሜ በሀይል መምታት ጀመረ አሁን ግን ከመሰባበሩ የተነሳ አልነበረም መንስዔው ይህ ነው የማይባል ስሜት ተቆጣጥሮት ነው።
...አንቱ...አንቱ ...እኮ አንቱ....ድምፄ ተቆራረጠ አይ !! አይ!! አሁን ግን በሀዘን ከያዘኝ ሲቃ አልነበረም።ልሳኔ በደስታ ብዛት የሚናገረው ጠፍቶት እንጂ...
ፈገግ ብለው እጃቸውን ዘረጉልኝ...አላህ!! ፈገግታው ልቤ ላይ ሲሰነቀር ተሰማኝ፣ ልቤ የናፈቀውን እንዳገኘ ተሰማው....እየሮጥኩ ሄጄ እነዛ የተዘረጉልኝ እጆች እቅፍ ውስጥ ገባሁ ....እያንዳንዱ የልቤ ስብራት ሲጠገን ይሰማኛል..ወላሂ በአላህ እምላለሁ እነዚ እጆች አቅፍ ውስጥ ካለው ስሜት የተሻለ ምንም ነገር ሰውነቴ አግኝቶ አያውቅም።....
ያረሱለላህ!!!...ያረሱለላህ!!....አልኩ ያንን ስሜት ማጣት ከፈጠረብኝ ፍራቻ የተነሳ ጥብቅ አድርጌ አቅፌያቸው ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ ...... | 0 |
| 7 | #Channalሉን መግዛት ምትፈልጉ inbox me🗣 @ur_life12
....✍እና አህባቢ እስካሁን ለነበረን ቆይት በጣም አመሰግናለሁ ...🫶
📮አላህ ለሁላችንም መንገዱን ያብራልን❤️🩹
🧺ያማረ 🍱ድምቅ✨ ፍክት ያለ የኢድ ቀን እንዲሆን ተመኘሁላችሁ ...እኔ ከዚሁ ተሰናበትኳችሁ مع السلامة😓...
@ur_life12 | 0 |
| 8 | '
😊السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 😊
🕋 عيد الأضحى مبارك 🕋 كل عام وانتم بألف خير 🦋
🦋تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🦋
🕋🐏🐑
🥰🕋Eid Mubarek🕋🥰I wish U Delicious ክትፎ😋😋Big ቆጮ🫣🙈Quality ዶሮ ወጥ🍗Amazing ጥብስ🍖Good አይብ😊 Nice ኩኪስ🧇🧀 ስንዴ Or flour ዲፎ🍞Black Coffee ☕️white ፈንዲሻ🍿🍔sweet ቃሪቦ🍷peaceful & Happy Holidays 2 U & Ur Families🌙 🕋EID MUBAREK🕋🌙 | 0 |
| 9 | يا الله🤍🥀
እኔ ፈላጊ ባሪያ አንተን መውደዴ አይገርምም ይልቁንስ የሚደንቀው አንተ ሀያል ንጉስ ሁነህ እኔን መውደድህ ነው ያ الله 🥹❤️🩹
🤍🥀አላህን ጠርተው አቤት ካላቸው
ወዶም ወደሱ ካስጠጋቸው ባሪያዎች አላህ ያድርገን.....❤️🩹🫶 | 0 |
| 10 | ✍የሰብር አንቀፆች ምንኛ ያምራሉ...
﴿ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ﴾
ታጋሾችን(ሰብረኞችን) አበስራቸው።
﴿وَاللَّهُ يُحِبُّ الصَّابِرِينَ﴾
አለህ ታጋሾችን ይወዳቸዋል
﴿وَاصْبِرْ وَمَا صَبْرُكَ إِلَّا بِاللَّهِ ۚ﴾
ታገስ የመታገስህ ምንዳ ከአለህ እንጂ ከሌላ አይደለም
﴿ وَجَزَاهُمْ بِمَا صَبَرُوا جَنَّةً وَحَرِيرًا﴾
በመታገሳቸው ጀነትንና የሃር ልብስ መነዳቸው
﴿إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُمْ بِغَيْرِ حِسَابٍ﴾
ታጋሾች ምንዳቸውን ያለ ልኬት ነው የሚያገኙት።
ፈዘኪር አስታውስ | 0 |
| 11 | . .🤌
🗣ዝም ብለሽ/ህ አትቀመጪ/ጥ። ሱብሐነላህ፣ አልሐምዱ ሊላህ፣ አላሁ አክበር፣ ላኢላሃ ኢለላህ፣ ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ በይ/በል። ሞት ያለበት ሰው ስራ አይፈታም🙌።
....✍ | 0 |
| 12 | አህባቢ❤️🩹
አልሃምዱሊላህ tik tko ላይ በ2 ሳምንት ውስጥ 170+ follower ማግኘት ችለናል።
በአላህ ፍቃድ ወደ 500 🏃♂➡️🏃♂➡️
𝚓𝚘𝚒𝚗
𝚞𝚜 𝚑𝚎𝚛𝚎👇👇
𝓽𝓲𝓴𝓽𝓸𝓴..;) 𝓽𝓲𝓴𝓽𝓸𝓴..;) | 0 |
| 13 | ምንድነው እቅድህ ስትባል አላህን እየጠበቅኩ ነው ከማለት በላይ እረፍት የሚሰጥ ምላሽ የለም 🤗🥰
رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍۢ فَقِيرٌۭ❤️
⨳𝚊𝚋𝚞𝚍𝚒|𝚣𝚘𝚢𝚊❤️🩹 | 0 |
| 14 | በጣም ካስደነገጡኝ ነገሮች ውስጥ የማይሰግድ ሰው ሲቀጣ አልሰገደም ተብሎ default አይደለም በእያንዳንዷ ሰላት ልክ ነው like በዚ በዚህ ጊዜ ሐሙስ ቀን አስር አልሰገድክም ተብሎ ነው
በየ ቀኑ 5 አውቃት ሰላት የሚያልፋቹ ሰዎች ባለ እዳነታችሁ እየበዛ ነው 🥲
⨳𝚊𝚏_𝚊𝚋✍ | 0 |
| 15 | 📮𝚍𝚎𝚎𝚙𝚎𝚜𝚝 𝚙𝚊𝚒𝚗🪧
ለእኔ አንድ እርምጃ እንኳን ሊወስዱ ላልቻሉ ሰዎች ኬሎሜትሮችን ስሮጥ ነበር💔
⨳𝚠𝚒𝚙𝚎 𝚞𝚛 𝚝𝚎𝚊𝚛𝚜...❤️🩹
⩩abudi_zoya | 0 |
| 16 | ኢላሂ...🖤
ትኩረቴን መልስልኝ...
በፍጥረትህ ላይ ሳይሆን...
ባንተ ላይ እንዳተኩር አድርገኝ🤲 | 0 |
| 17 | #ህያው ህልም#
#ማታ 2:00 ያለቀቃል ወላሂ ውሸት አይደለም
#የትም ያልተነበበ ታሪክ👇👇👇👇👇 | 0 |
| 18 | •⏤⵿⵿꯭꤫꤫︭⛦⃕͜𝄟͢•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋ Harris_seid™• . ⃝⃪꯭͓🫧⛧ٖٖٖٖٖٖٜٖ..:✾ٖٜٖٜ⃝꯭❥ 𝆺꯭𝅥˶꯭꯭꯭֟፝͟͢͝⏎͟›͢:
;)አህባቢ 🖤🧡
ዛሬ ከመተኛታችሁ በፊት የሚገራርሙ ቲላዋዎችን ልጋብዛችሁ🤌
ያው ገና ጀማሪ ነኝ ገባ ገባ እያላችሁ family ሁኑ👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMBt36K6G/ | 0 |
| 19 | ;)አህባቢ 🖤🧡
ዛሬ ከመተኛታችሁ በፊት የሚገራርሙ ቲላዋዎችን ልጋብዛችሁ🤌
ያው ገና ጀማሪ ነኝ ገባ ገባ እያላችሁ family ሁኑ👇👇👇
https://www.tiktok.com/@abudii_seid?_t=ZM-8vj8dSOqWRD&_r=1 | 0 |
| 20 | ደጃል #በኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ
#join
@yenebiyat_tarik | 0 |
