fa
Feedback
The book

The book

رفتن به کانال در Telegram
201
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
فوریه '24
فوریه '24
+17
در 0 کانال‌ها
ژانویه '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+173
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
16 فوریه0
15 فوریه+1
14 فوریه0
13 فوریه0
12 فوریه+1
11 فوریه+1
10 فوریه+1
09 فوریه0
08 فوریه+2
07 فوریه+5
06 فوریه0
05 فوریه0
04 فوریه+1
03 فوریه0
02 فوریه+4
01 فوریه+1
پست‌های کانال
20 ነጥብ 7 ሚሊየን የመማሪያ መጽሐፍ ሕትመት ታዘዘ እንደ ሀገር የተፈጠረውን የመማሪያ መጽሐፍ እጥረት ለመፍታት የ20 ነጥብ 7 ሚሊየን መጽሐፍ ሕትመት መታዘዙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)÷የሕትመት ሥራው እስካሁን የዘገየው ከአዲሱ የትምርት ሥርዓት ትግበራ ጋር በተያያዘ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ እስካሁን 10 ሚሊየን 640 ሺህ መጽሐፍ ወደ ሀገር ውስጥ ገብቶ ስርጭት መድረጉንም አስረድተዋል፡፡ የፊታችን ታሕሳስ ወር መጨረሻ ድረስ ሀገር ውስጥ በማስገባት በ3 ሳምንት ውስጥ ሙሉ ስርጭት እንደሚደረግ ሚኒስትሩ አመላክተዋል፡፡ እስከ ትምህርት ዓመቱ አጋማሽ 1 መጽሐፍ ለ4 ተማሪዎች የሚደረስ ሲሆን÷በቀጣይ ዓመትም የመጽሐፍ እጥረቱን በመቅረፍ 1 ለ 2 ለማዳረስ እየተሰራ ነው ብለዋል። ለመጽሐፍ ሕትመቱም መንግስት 40 ሚሊየን ዶላር ወጪ ማድረጉን ነው  የተናገሩት፡፡

2
+1
بدون متن...
0
3
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስሥት ዩኒቨርሲቲዎች በወጪ መጋራት ትምህርታቸውን ለምትከታተሉ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል። የተመደባችሁቀትን ተቋም በተከታዮቹ አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፦ Website: https://result.ethernet.edu.et/ Telegram bot: @moestudentbot
0
4
የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ። የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡ በዚህም መሰረት በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ500) የተቆረጠ መሆኑ ተመላክቷል። ከላይ በተራ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የRemedial ፕሮግራም የሚከታተሉት የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ እንደሚሆኑ ተጠቁሟል፡፡ ☑ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች 255 ከ700 ያመጡ ☑ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች 234 ከ700 ያመጡ ☑ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች 218 ከ600 ያመጡ ☑ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች 200 ከ600 ያመጡ ☑ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 224 ከ700 ያመጡ ☑ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 210 ከ700 ያመጡ ☑ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 192 ከ600 ያመጡ ☑ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 180 ከ600 ያመጡ ☑ አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 210 ከ700 ያመጡ ☑ አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 210 ከ700 ያመጡ ☑ አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 180 ከ600 ያመጡ ☑ አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 180 ከ600 ያመጡ ☑ ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 150 ከ500 ያመጡ ☑ ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 150 ከ500 ያመጡ መሆን አለባቸው ተብሏል። መረጃውን ትምህርት ሚኒስቴርን ዋቢ በማድረግ ያሰራጨው ኤፍ ቢ ሲ ነው።
0
5
+1
بدون متن...
0
6
+8
G11-Physics-TG-2023-web.pdf
0
7
+6
G12-English-TG-2023-web.pdf
0
8
ለጥንቃቄ‼️ ቴሌግራማቹን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ📵 ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ cutt.ly ወይም bit.ly የሚጀምር ማንኛውም ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላቹ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው ። 👉እንደዚህ ዓይነት ሊንኮች በምታውቋቸው ሰዎች ስም ጭምር ሊላክላችሁ ይችላል ነገር ግን በጭራሽ እንዳትከፍቱ። 👉በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ
0
9
#Result የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ማክሰኞ በ29/01/2016 ዓ.ም ከጥዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ ብሏል። ተፈታኞች የሚከተሉትን 3 አማራጭ አድራሻዎችን #ብቻ በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡       👉 በዌብ ሳይት፡- eaes.et 👉 በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፡- 6284 👉 ቴሌግራም አድራሻ፡- @eaesbot አገልግሎቱ ከላይ ከተገለጹት የውጤት መግለጫ አማራጮች ውጪ ሌላ የውጤት መግለጫ መንገዶች የሌሉ መሆኑን አሳውቋል። ተማሪዎች በማመሳሰል " ውጤት እንገልጻለን " ከሚሉ ከማንኛውም አጭበርባሪዎች እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተለልፏል። በተጨማሪ ተቋሙ ውጤት ለማሳየት ምንም ክፍያ የማይጠይቅ መሆኑን አስገንዝቧል። እንዴት ውጤት ልመልከት ? በዌብ ሳይት ለማየት ፦ 1. eaes.et ብለው ብሮውዘር ላይ ይጻፉ 2. በመቀጠልም በሚመጣው ገጽ ላይ የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) እና የመጀመሪያ ስም ይጻፉ 3. Check Result የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማግኘት ይችላሉ። በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ፦ 1. 6284 የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ብቻ ጽፎ አንዴ ብቻ በመላክ መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ። በቴሌግራም ቦት ፦ 1. @eaesbot ይፈልጉ 2. የሚመጡ አማራጮችን በመከተል የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ያስገቡ በመቀጠልም መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ፡፡ @metshaftun
0
10
+2
Grade 12 Teachers Guide V1.4.apk
0
11
Grade 11 All Books (1).apk
0
12
Grade 9 Books ። New Curriculum.apk
0
13
Grade 10 Books ። New Curriculum.apk
0
14
Grade 8 Books ። New Curriculum .apk
0
15
Grade 7 Books ። New Curriculum .apk
0
16
Grade 6 Books ። New Curriculum .apk
0
17
Grade 5 Books ። New Curriculum.apk
0
18
Grade 4 Books ። New Curriculum.apk
0
19
Grade 3 Books ። New Curriculum.apk
0
20
Grade 2 Books ። New Curriculum.apk
0