cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🎋ዳዕዋ ሰለፍያ 🌿በወሎ ቦረና 🎋ለሚ

ዳዕዋ ሰለፍያ በወግዲ ለሚ የዚህ ቻናል አላማው በለሚ በሰለፍዬች መድረሳ አጠቃላይ ትምህርቶች እና በሱና ኡስታዞችና መሻይሆች የተዘጋጁ 🎵ሙሃዶራዎች 🎵ኹጥባዎች 🎵 ቂርአቶች 🎵✏ፈትዋዎችና ✏ የፅሁፍ ፋይዳዎች የሚተላለፍበት ግሩፕ ነው።እርሰዎም ወደ ግሩፑ በመግባት የትምርቱ ተቋዳሽ ይሁኑ!!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
227
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ግዜ የማይሽረው ወርቅ የሆነ የሚያምር ገለፃ ጥላትን እንግብግብ አድርጋ የምታቃጥል የእግር እሾህ ናት
نمایش همه...
👍 2
💡ሸሪዓዊ እውቀትን መፈለግ ያለው ትሩፋት‼️ 🏷በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ 🎙በኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 📆ረጀብ 15/1445 ሂ 🕰 38:25 🕰 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖📎https://t.me/alsuna_studio/5833
نمایش همه...
ሸሪዓዊ እውቀት አስፈላጊነት.mp335.21 MB
👍 1
ምነኛ ያማረ ድምቀት ነበር አላህ ይጠብቀን በቃ አልሀምዱሊላህ
نمایش همه...
🔵➢ የኔት ነገር ዱዓ ያደራርጋል...❗️ ----- በከላላ የደገር ሽርክ እንደተወቃው ሁሉ... ❗️ ሐሙስ " ለሚ " ጁሙዓ "ዳለቲ " የሽነት ሽርክ ተወቅቷል ዛሬ ቅዳሜ በደንገለጋ የደባት ሽርክ እየተወቃ ነው ። 🔥-- 👇 አዎ --👇🔥 እንደዚህ ሊወቃ ይገባዋል ። ነገ እሁድ ደግሞ ገነቴ ላይ የሐምዝዬና የሙሳዬ ዶሪህ ሽርክ በالله ፍቃድ ይወወወወወቃልልልል... ❗️ ያለምንም ማጋነን መስጅዶች አልበቃ ስላሉ ሰፋፊ ዳሶች እየተዘጋጁ ነው ለማዬት የሚያስፈራ ስብስብ አዬዬዬዬዬን 👇 👇 👇 ከጥራትጋ ብሳት ያስደስታል 👆 👆 👆 ሰለፍዮች ኑሮ ከናንተጋ ነው ደዕዋ ማለት እንድህ ነው..❗️ 👇 🔥https://t.me/AbuNamuse 👆
نمایش همه...
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

🔊ሰበር ዜና‼             🔊ሰበር ዜና‼                          🔊ሰበር ዜና‼ 🖊🖊እነሆ አንድ ቀን ብቻ ቀረው በጉጉት ና በናፍቆት የሚጠበቀው ልዩ የሰለፍዮች ስብስብ ዝግጁ ነን ✍እጅግ በጣም አስደሳች እና አጓጊ የሆነ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም። 📩ለሁሉም ሙስሊሞች በተለይ ለሰለፍዮች ጥሪ ተደርጎላችኋል‼ 🚫አንድም ሰው ጥሪውን ደርሶት እንዲቀር ሳይሆን እንዲያረፍድ አይፈቀድለትም። 👌ምን አልባት ይህንን አጋጣሚ ድጋሚ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል‼   📝ጥሪው ምንድን ነው?👇🏾 ✍እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ የሙሐደራ ፕሮግራም በወዱ በተናፋቂው አንደበቱ ሩቱእ በሆነው ታላቁ የተውሂድ ጀግና የሱና አስተማሪ ኡስታዛችንን ሸይኽችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ኢብኑ አብደላህ አልሀበሺ 👉👉እንድሁም በታላላቅ የሱና ወንድሞችና ኡስታዞች ደምቃ ትውላለች 🛣የት ነው የሚደረገው❓👇🏾      ✅✅✅በውዷ ለተመልካች በምትስበው  የመንትዮሽ ጋራ ባልተቤት በሆነችው በድንቅ ተፈጥሮ በተዋበችው ለምለሚቷ ለሚ ወግዲ 🔴🔴🔴መቼ ካላችሁኝ  ✍የፊታችን ሀሙስ ጠር 09/05/2016 ማሳሰቢያ ይህንን ታላቅ እድል ለወዳጅ ዘመድ ሸር በማድረግ ሀላፊነቶን ይወጡ 🤝ኢንሻ አላህ ሁላችንም እንገኛለን‼ 🔊🔊🔊🔊⭕️
نمایش همه...
👍 1
⭕️ ከጥሩ  ቅንብርና  ድምፅ  ጥራት  ጋር ይቻት⭕️ ⭕️👉  ----ሁሌም  አብርሀቸዉ  ብትዉል  ከምትደሰትባቸዉ  የብርቅየ ሰለፍዮች ሀገር  ከለላ  ላይ  -----__     ------የታላቁ  ጀግና  ሙሀመድ  አህመድ  ቀብር  ላይ  የተደረገ    መሳጭ  ሙሀደራ  በማን   በኡስታዝ  አቡ  ኒብራስ   ነዋ ❗️  ⭕️  ጥያቄ  አለኝ ❗️  ምን  ኢኽዋንስ  እቦታዉ ላይ  የሉም እንዴ ?     እሱን በወፍ  በረር  እንካ  ያለ ሰዉ ይመስክር ⭕️  እቦታዉ  ላይ    የተሳተፈ ሰዉ  በእኔ  እድሜ    ለኢድ ሶላት  የተሰበሰበ እንጅ  ለቀብር  ይህንን  ያክል  አላየሁም ❗️   ሀቂቃ ለማንኛዉም  የተሰበሰበ የኢኽዋን ብዛት አጃኢብ ነዉ  ❗️ ⭕️  የሚገርመዉ  ------الله  ---_ከዋለዉ  ዉለታ ዉስጥ  ኢኽዋንዮች   መሀበረሰቡን   እቀብር  ላይ ዳዕዋ  ይደረጋል  እንዳትቀሩ ብለዉ  ቀስቀሰዉ ነበር    الحمدلله ⭕️👉---ለኡስታዝ አቡ ኒብራስ  አዉጥተዉ ሰጡት   የሚሰጠዉን  ምክር  ሰጣቸዉ  አሁንም الحمدلله  الحمدلله     ይህንን  ስላችሁ ከደሴ  የቀረ የኢኽዋን  መንጋ የቀረ እንዳይመስልህ  ነቅንቆ  መጥቷል  ። እና አቡ ኒብራስ ማን መጣ ማን ሂሳብ  የሚሰራ መሰለህ  ---------____  ያንን  ዙሪያ  ዙሪያዉን   የታከከ ዳዕዋቸዉንና  የእንቧይ  ካባቸዉን      ሾንኮፋን  ቁፍር አድርጎ     እንፌክሽን  እንዳይፈጥር   መዳኒት  ሰጥቶታል። ⭕️👉 ባጭሩ  ለህዝብ  ሁጃ መደረሱን ስታይና  ስትደሠት   ስሜትህን ለመግለፅ   ትቸገራለህ ❗️ https://t.me/+nOBnjSpxuds4MGNk ⭕️ ለማንኛዉም   ከጥሩ  ቅንብር  ጋር  በዚች  ገብታችሁ  ስሞት https://t.me/abuamete_awel
نمایش همه...
4_5850567320618934121.mp322.21 MB
🔊ሰበር ዜና‼             🔊ሰበር ዜና‼                          🔊ሰበር ዜና‼ ✍እጅግ በጣም አስደሳች እና አጓጊ የሆነ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም። 📩ለሁሉም ሙስሊሞች በተለይ ለሰለፍዮች ጥሪ ተደርጎላችኋል‼ 🚫አንድም ሰው ጥሪውን ደርሶት እንዲቀር ሳይሆን እንዲያረፍድ አይፈቀድለትም። 👌ምን አልባት ይህንን አጋጣሚ ድጋሚ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል‼   📝ጥሪው ምንድን ነው?👇🏾 ✍እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ የሙሐደራ ፕሮግራም በወዱ በተናፋቂው አንደበቱ ሩቱእ በሆነው ታላቁ የተውሂድ ጀግና የሱና አስተማሪ ኡስታዛችንን ሸይኽችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ኢብኑ አብደላህ አልሀበሺ 👉👉እንድሁም በታላላቅ የሱና ወንድሞችና ኡስታዞች ደምቃ ትውላለች 🛣የት ነው የሚደረገው❓👇🏾      ✅✅✅በውዷ ለተመልካች በምትስበው  የመንትዮሽ ጋራ ባልተቤት በሆነችው በድንቅ ተፈጥሮ በተዋበችው ለምለሚቷ ለሚ ወግዲ 🔴🔴🔴መቼ ካላችሁኝ  ✍የፊታችን ሀሙስ ጠር 09/05/2016 ማሳሰቢያ ይህንን ታላቅ እድል ለወዳጅ ዘመድ ሸር በማድረግ ሀላፊነቶን ይወጡ 🤝ኢንሻ አላህ ሁላችንም እንገኛለን‼ 🔊🔊🔊🔊⭕️
نمایش همه...
✍      ለሸይህ ኢብኑ ባዝ ተጠየቁ…… "ቀን ቀን በጣም ስራ ይበዛብሃል: ለተለያዩ ጥያቄዎች ፈትዋ በመስጠት፣ በግል ዒባዳ፣ የተለያዩ ጥናቶች በማድረግ፣ የተለያዩ ባለ ጉዳዮች መጥተው እነሱ በማስተናገድ ትደክማለህ:   ከመሆኑም ጋ ሌሊት ይህን ያህል መቆምና መስገድ እንዴት ትችላለህ!?    ሲባሉ "ኢኽቲሳቤ መሸቃዬን ታስረሳኛለች!" ብለው መለሱ።              https://t.me/DeawaselefiyaLemi
نمایش همه...
🎋ዳዕዋ ሰለፍያ 🌿በወሎ ቦረና 🎋ለሚ

ዳዕዋ ሰለፍያ በወግዲ ለሚ የዚህ ቻናል አላማው በለሚ በሰለፍዬች መድረሳ አጠቃላይ ትምህርቶች እና በሱና ኡስታዞችና መሻይሆች የተዘጋጁ 🎵ሙሃዶራዎች 🎵ኹጥባዎች 🎵 ቂርአቶች 🎵✏ፈትዋዎችና ✏ የፅሁፍ ፋይዳዎች የሚተላለፍበት ግሩፕ ነው።እርሰዎም ወደ ግሩፑ በመግባት የትምርቱ ተቋዳሽ ይሁኑ!!

@#ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በለምለሚቷ ለሚ### ለሀሙስ ማለትም ለጥር 09 በታላቋ ለሚ የዳዕዋ ፕሮግራም ይካሄዳል። =በለሚ አካባቢ = በደማሲቆ አካባቢ = በሀለልቱ አካባቢ =በወግድ አካባቢ =እንድሁም በተለያዪ ቦታወች ያለችሁ ሙስሊም ማህበረሠብ በሙሉ የፕሮግራማችን ተሳፊዎች እንድትሆኑ ጥሪ እናደርጋለን። ***በፕሮግራማችን ላይ ዉድና ተናፋቂ ኡስታዞቻችን እንደ አይናችን ብሌን የምንሳሳላቸዉ ኡስታዞቻችን የፕሮግራማችን ድምቀቶች ናቸው። ጥር 09 ይለያል ለሚ!!
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.