cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️

ይህ ፔጅ የተከፈተው ትኩስ ትኩስ የዲሽ መረጃዎችን ለማካፈል ሲሁን ያልገባቹን ደሞ በዚህ አድራሻ መጠየቅ ይ ቻላል 🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴 🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል 🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል 🔺 የተለያዩ ቻናሎችን መክፈቻ ሰርቨር ያገኙበታል 🔷 የቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ። 📱 09 30 66 0662 https://t.me/mokedish

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 213
مشترکین
-224 ساعت
+27 روز
+9430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👆👆👆 ይሔ የ 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌴LIFESTAR 9200HD GOLD 🌼LIFESTAR 9300HD GOLD 🌾LIFESTAR 1000HD GOLD 🌿LIFESTAR 2000HD GOLD 🍄LIFESTAR 3000HD GOLD 🌲LIFESTAR 4000HD GOLD 🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini 🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI 💐SUPERSTAR 95HD SMART 🌻SUPERSTAR 96HD SMART 🌹SUPERSTAR 97HD SMART 🌾SUPERSTAR 98HD SMART 🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8 🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8 🍁SUPERSTAR 95HD SMART ✨SUPERSTAR 95HD SMART 💭SUPERSTAR 95HD SMART 💥SUPERSTAR 95HD SMART ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app" የሚለው ተስተካክሏል 2. Fix YouTube Kids 3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል VF19559 30_4_2024
نمایش همه...
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል 🔥Fix YouTube, YouTube ስትጠቀሙ አንዳንድ ቪዲዮዎች ድምፅ አልመጣ የሚለው ተስተካክሏል 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @Lifestar_Ethiopia_Bot @SuperStar_Ethiopia_Bot @GoldStarHdBot 30_4_2024 V3.04
نمایش همه...
👍 1
🔴የእሁድ ተጠባቂ ጨዋታዎች በተለያዩ ቻናሎች ⚽️ ENGLAND: Premier League 🛑 10:00 Bournemouth 🆚 Brighton 📺 Sport 2 HD 📡 Amos 4°W                     10972V30000 🛑 10:00 Tottenham 🆚 Arsenal 📺  IRIB TV3 HD 📡  Intelsat 62°E                11555V30000 📺 Sport 1 📡 Amos 4°W                     11472V27500 🛑 12:30 Nottingham 🆚 Manchester City 📺  IRIB TV3 HD 📡  Intelsat 62°E                11555V30000 📺 Sport 1 📡 Amos 4°W                     11472V27500 ⚽️ GERMANY: Bundesliga 🧿 10:30 B. Monchengladbach 🆚 Union Berlin 📺 Sport 4 HD 📡 Amos 4°W                     10972V30000 🧿 12:30 Mainz 🆚 FC Koln 📺 Sport 4 HD 📡 Amos 4°W                     10972V30000 🧿 2:30 Darmstadt 🆚 Heidenheim 📺 Sport 4 HD 📡 Amos 4°W                     10972V30000 ⚽️ ITALY: Serie A 🔴 7:30 Inter 🆚 Torino 📺 ONE 2 HD 📡 Amos 4°W                      10972V30000 🔴 10:00 Bologna 🆚 Udinese 📺 IRIB Varzesh HD 📡 Intelsat 62°E                 11555V30000 📺 ONE 2 HD 📡 Amos 4°W                      10972V30000 🔴 1:00 Atalanta 🆚 Empoli 📺 ONE 2 HD 📡 Amos 4°W                      10972V30000 🔴 1:00 Napoli 🆚 AS Roma 📺 IRIB Varzesh HD 📡 Intelsat 62°E                 11555V30000 📺 Sport 2 HD 📡 Amos 4°W                     10972V30000 🔴 3:45 Fiorentina 🆚 Sassuolo 📺 Sport 2 HD 📡 Amos 4°W                     10972V30000 🌕 4:00 Marseille 🆚 Lens 📺 IRIB Varzesh HD 📡 Intelsat 62°E                 11555V30000 📺  5 Stars 📡  Amos 4°W                    11031V27500 ​​🔤🔤🔤🔤ወይም IPTV ሰርቨር ቀኑ አልቆባቹዋል ያሉበት ሁነው በቀላሉ አሁኑኑ Online ስለሆን ማስሞላት ይችላሉ ክፍያውን ከታች ባሉት አካውንት በሞባይሎ መላክ ይችላሉ 📥 በTelegram ላይ Inbox ያድርጉልን። የዋጋ ዝርዝር - 💵 Gshare 6 የ6 ወር  - 500 ብር 💵 Gshare plus የ 1አመት 800 💵 Funcam  የ12 ወር  - 900 ብር 💵 Forever ና Apollo የ12 ወር  - 1900 ብር 💵 Forever  የ12 ወር  - 1700 ብር 💵 E-Vision iptv የሪሲቨር - 600 ብር የዓመት 💵 Myhd Iptv የ1 ዓመት - 600 ብር 💵 Ethioshare የ1 ዓመት - 600 ብር 💵 24 Sport የሶስት ወር 400 ብር 💵 Sptv Sport የሶስት ወር 600 ብር 💵 Sptv Sport የ አንድ ወር 300 ብር የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ  እነዚህን አካወንት ተጠቀሙ  Inbox Us 📩Admin @mokedishh Call 📱 +251930660662 Call 📱 +251799116606
نمایش همه...
👍 4
ለናንተ የማልሆነው የለም ዛሬ ደግሞ  ምርጥ የሆነ ያሲንና ሌሎች የትኛውንም Iptv የሚያሰንቅ ምርጥ Iptv ይዤ መጥቻለው ። እናንተም ለጓደኞቻችው ሼር በማድረግ አዳርሱት ሁሉንም ቻናሎች የያዘ ✅Bein ፣ Sky ፣ TNT Sport ✅ DAZN ፣ ሱ Sport ✅sony Sport ፣ Star Sport ✅LaLiga tv ፤ EPL tv  ሌሎች የህፃናት እና የአዋቂ መዝናኛ ቻናሎች ያሉበት ምርጥ Iptv 😍 ለስማርት ቲቪም ይሆናል በፍላሽ አድርጋቹ ጫኑት ይመቻቹ 💪ለiphone ስልክ እና ለpc https://www.808scoretv.com/ 👇👇 ሳሚ ዲሽ ⏩አድራሻ ሳሪስ ሀና ማሪያም ቀለበት መንገዱ ጋር ያለው @Samidish_info 📲0911264380 📲0947383333 📲0921014175
نمایش همه...
👍 2 1
ቀን 11:00 ላይ በ ማንችስተር ዩናይትድ እና በ በርንሌይ መካከል የሚደረገው ጨዋታ በETV መዝናኛ በቀጥታ ይተላለፋል! NSS 12 57°E 👉 11105 H 45000 @mokedish☑️
نمایش همه...
👍 3
نمایش همه...
What is SPTV (Ethiosat)

የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ LIFESTAT 9090HD Diamond

👍 1
አስደሳች ዜና ለ SPTV ተጠቃሚዎች በአሁን ሰአት SPTV እየሰራ ነው እና በተለያየ ምክንያት SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ያመለጣችሁን ጨዋታ ለማካካስ በደንብ ስቴብል እስኪሆን ድረስ ዝም ብላችሁ ትጠቀሙና ከሆነ ቀን በሗላ ማለትም በደንብ Stable ከሆነ በሗላ የተጠቀማችሁበት ቀን አንድ ብሎ የሚጀምረው ይሆናል ተብላችሗል ምንም እንዳያሳስባችሁ። ይሔንን የሚመለከው በገንዘባቸው የ 1ወር ወይም የ 3ወር SPTV ሰርቨር ላስሞሉ ብቻ ነው
نمایش همه...
👍 3
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Add SPTV Server (Ethiosat 57°E) 🔥 Fix YouTube 🔥 Improve Server t.me/Lifestar_Ethiopia_Bot 24_4_2024
نمایش همه...
​​👁በዋጋ ቀነስ ያሉ ምርጥ ረሲቨሮች👁 ዋጋ በፍሬ 1500ብር GOLDSTAR 7200HD እና GOLDSTAR 7500HD ናቸው ረሲቨሮቹ ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች እና አሪፍ ጥንካሬ አላቸው 1. ረሲቨሩ Full HD ነው 2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን 3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል በተጨማሪም ይቀበላሉ እንደ Amos እና OSN ቻናሎች በትንሽ ኮኔክሽን ይከፍታሉ 3.5 Websprix Internet TV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ያሉ ቻናሎችን በተጨማሪም ተፈላጊ የ Nilesat እና የ Yahsat ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ በተለያዩ የጥራት አማራጮች በነፃ ማሳየት ይችላል። 4. Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ 6 ወር Apollo ተካቶበታል ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት። 5. Super Bolt IPTV ወይም MYHD IPTV ያስጠቅማል 6. Extreme iptv ያስጠቅማል 7. Local IPTV ያስጠቅማል 8. ያለምንም መቆራረጥ YouTube እና TikTok በጥራት ያስጠቅማል 9. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች..... 10. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ 11. Super Bolt IKS (G-Share Plus IKS) Code ይቀበላል ይሔ ማለት Funcam በሚያልቅባችሁ ሰአት ድጋሜ Funcam ማስሞያ ብር ከሌላችሁ በአነስተኛ ዋጋ Super Bolt IKS (G-Share Plus) Code ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። 12. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 13. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ 14. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ 15. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM...... 16. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን 17. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 18. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ። 19. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል። 20. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው። 21. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው 22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም 23. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል 24. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ አዳማ 04 ቀበሌ ግታሁን ህንጻ ስር ሞኬ ብለው ይምጡ ወይም ይደውሉ 0930660662 Telegram ✉️@mokedishh☑️
نمایش همه...

👍 1 1