cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ደረሳው ሚዲያ

እስላምያላህ ብርሀነው መስመሩን የዘረጋው አላህነውውብያደረገውእሱነው ሚጠብቀው ና እሚከላከልለትአላህነው እኛስራችንን እየጠበቅን ከኢስላም ተጠቅመን የምናልፍሰወችነን የመጠበቅ ግዴታ አለብን እምጠብቀው ኢስላምን በማወቅ ነው ያዘዘንንበመታዘዝ የከለከልንበመከልከል ነው

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
276
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:38
Video unavailableShow in Telegram
ማሻአላህ ግጥም የሚጥም
نمایش همه...
የኢራን ፕሬዝዳንቷንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሯን ጨምሮ ከፍተኛ ባለስልጣኖቿ ትናንት በሄሊኮፕተር ሲጓዙ ተቃጥላ (ከተራራ ጋር ተጋጭታ) ሞተውባታል። ሄሊኮፕተሯ የተሠራችው በአሜሪካ ነው።
نمایش همه...
ሁሉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በድጋሜ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ ክፍል–48 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈        *سبل تحصيل الحسن الخلق* 💎ስነምግባር የሚገነባባቸው መንገዶች ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
نمایش همه...
አቡ ለሐብ ከተከበረው ሐሸሚይ ቁረይሽ ጎሳ ነው። ነገር ግን የመንቀልቀል ባለቤት የሆነችን ጀሀነም በእርግጥ ይገባ። ቢላል ኢብኑ ረባህ {ረድየ'ሏሁ ዓንሁ} ጥቁር ባሪያ ሐበሻ ነበር ፣ ረሱል ﷺ የጫማውን (ኮቴ) ሹክሹክታ ጀነት ውስጥ ሰምተዋል ። ......................... ሐሳቡን ለናንተው • t.me/abdu_rheman_aman
نمایش همه...
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال. ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩ @Nehnu_abnau_aselefiyin_bot በዚህ ያድርሱን👆

የወጣቶች ህይወት !!             🎙ኡስታዝ አቡ መሪየም حفظه الله 👉https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
نمایش همه...
ሁሉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በድጋሜ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ እለተ ቅዳሜ ክፍል–47 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ▪️የተበላሸ ስነምግባር መጨረሻው ምንድን ነው? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
نمایش همه...
إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡ 🍁ሱረቱል ካህፍ📖 ቃሪዕ በኢድሪስ አብከር https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kema
نمایش همه...
ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ በድጋሚ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ ክፍል–46 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ *⚠️ بيان علامات حسن الخلق 💎 የስነምግባር መገለጫዎችና አላማዎች ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
نمایش همه...
ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ በድጋሚ የተለቀቀ ወሳኝ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅ ክፍል–44 🌸በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ  ነች? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ⚠️ مثل التطبقي من حياة النبي صلى الله عليه وسلم في حسن الخلق 🔹ተግባራዊ የመጠቁ ስነምግባሮች ከነብዩ(صلى الله عليه وسلم) ህይወት 🩸ወንድሜ ሆይ በስነምግባር የተዋብክ ሰለፍይ ነህን? ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
نمایش همه...
የአር-ራሕማን ባሪያዎች ክፍል 2
نمایش همه...