cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ማራናታ 🙏🤲

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ;ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሳጽን ይንቃሉ " ምሳሌ 1:7 👉 የቻናሉ አላማ ✔️💠 የአባቶች ምክር ✔️💠መንፈሳዊ መዝሙሮች ✔️💠ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን መረጃ ያገኙበታል ለማንኛውም ሀሳብ @merii19✣✣ ☞

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
24 635
مشترکین
+2024 ساعت
+2877 روز
+1 93730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📌ልብ ብለህ አስተውል! ☞ አትመኝ፦ እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትሆናለህና፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8 ☞ አትቅና፦ እንደ ቃየል ወንድምህን ትገላለህና፡፡ ዘፍጥ 4÷1-8 ☞ አትስከር፦ አዕምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለህና፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38 ☞ ዓለምን አትመልከት፦ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ሆነህ ትቀራለህና፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23 ☞ በአባትህ አትሳቅ፦ እንደ ካም ትረገማለህና፡፡ ዘፍጥ 9÷20 ☞ እልከኛ አትሁን፦ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለህና፡፡ ዘፀ 14÷28 ☞ በሐሰት አትመስክር፦ እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለህና፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1 ☞ ትዕቢተኛ አትሁን፦ እንደ ሰናክሬም ትወድቃለህና፡፡ 2ነገ 19÷35 ☞ ክፉ ባልንጀራን አትያዝ፦ እንደ ሶምሶን በጠላት እጅትወድቃለህና ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15 ☞ አትዘሙት፦ እንደ ሰሎሞን አምላክህን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግሃልና፡፡ 1ነገ 11÷1-8 ☞ ሥልጣንን አትውደድ፦ እንደ አቤሴሎም በአባትህ ላይ ትነሣለህና፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17 ☞ ገንዘብን አትውደድ፦ እንደ ይሁዳ ጌታህን ያስክድሃልና፡፡ ማቴ 26÷14÷16 ወስብሐት ለእግዚአብሔር @yleybgal19
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
نمایش همه...
ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
አዳዲስ ዝማሬዎች
የንስሐ መዝሙሮች
የቸብቸቦ መዝሙሮች
ሁሉንም በአንድ ላይ
Photo unavailableShow in Telegram
⭐[ ✔️ Minte Boy WAVE ✔️ ] መመዝገብ የምትፈልጉ ማሟላት ያለባቹ መስፈርት .....! ➛| ግዴታ ከ 10K በላይ መሆን አለበት ቻናላቹ ! ➛|የኦርቶዶክስ ቻናል ቢሆን ይመረጣል ! ➛| ከ 10K በታች አትምጡ 🙏 ➾ 👆 ይሄንን ያሟላ በ @Minte_boy በኩል ያናግረኝ! 𝐅𝐨𝐥𝐝𝐞𝐫 𝐋𝐢𝐧𝐤 👇 https://t.me/addlist/PRaFFjEjDaIwYTY0 Ⓜ️
نمایش همه...
#ቸሩ_ሆይ ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ አማኑኤል ናና የእሥራኤል መና ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ መድኃኒዓለም ናና ቸሩ ሆይ - - - ለዓይነ ስውር መሪ ቸሩ ሆይ - - - ምርኩዝ መመኪያ ነህ ቸሩ ሆይ - - - አንተን የሚመስል ቸሩ ሆይ - - - ምንም ነገር የለም ቸሩ ሆይ - - - ምሕረትና ፍቅርህ ቸሩ ሆይ - - - ወሰን ወደር የለው ቸሩ ሆይ - - - ሳንወድህ ወደኸን ቸሩ ሆይ - - - ፈልገህ ጠራህን አዝ= = = = = ቸሩ ሆይ - - - ሰምተህ እዳልሰማህ ቸሩ ሆይ - - - አይተህ እንዳላየህ ቸሩ ሆይ - - - ሁሉን ታልፈዋለህ ቸሩ ሆይ - - - ፍቅራዊ አባት ነህ ቸሩ ሆይ - - - አማኑኤል ጌታ ቸሩ ሆይ - - - ቸሩ ፈጣሪያችን ቸሩ ሆይ - - -ውለታህ ብዙ ነው ቸሩ ሆይ - - - ለእኛ የዋልክልን አዝ= = = = = ቸሩ ሆይ - - - በከብቶች ማደሪያ ቸሩ ሆይ - - - በዚያች ትንሽ ግርግም ቸሩ ሆይ - - - ተወልዶ አዳነን ቸሩ ሆይ - - - ጌታ መድኃኒዓለም ቸሩ ሆይ - - - እልል በሉ ሰዎች ቸሩ ሆይ - - - አንድ ላይ ዘመሩ ቸሩ ሆይ - - - ስብሐት ለእግዚአብሔር ቸሩ ሆይ - - - በአርያም በሉ 👇👇👇 @Maryam_Maryam2127 @Maryam_Maryam2127 @Maryam_Maryam2127
نمایش همه...
ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና.m4a1.01 MB
00:52
Video unavailableShow in Telegram
5.16 MB
5
02:44
Video unavailableShow in Telegram
11.42 MB
2
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
نمایش همه...
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙያ ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምን ድነው⛪️
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.