cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌱መርጌታ መንግስቱ የባህል መዳኒት ቀማሚ መስጫ🌿

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
340
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-1530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

መርጌታ መንግስቱ ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ። 1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2,  ለቡዳ 3,  ለቁራኛ 4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,  ለጋኔን 6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8,  ለፀር (ለጠላት) 9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13, መስተፋቅር 14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22, ለልሳነ_ሰብእ 23, ለበረከት 24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26,ጸሎተ_ዕለታት 27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29, ለከበሮ 30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31, ለሙግት 32,ለሰላቢ 33,ለስንፈት ወሲብ 34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41;ለአዙሪት 42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43;ለሪህ በሽታ 44;የመገጣጠሚያ ህመም 45;ለጉልበት ድርቀት 46;የባት ህመም 47;የወገብ ህመም 48;የአንገትና ትከሻ ህመም 49;የከረመ ደረቅ ሳል 50;ለደም ግፊት 51;የሆድ መረበሽ 52;የከፋ የሆድ ድርቀት 53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55; እንቅልፍ መብዛት 56;የተለየ የቆዳ ህመም 57;ክብደት ለመቀነስ 58;የእንቅርት በሽታ 59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61; የሳይነስ ህመም 62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63;የወር አበባ ችግር ካለ 64;የወገብ መንሸራተት ካለ 65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66;ለከፍተኛ ራስ ምታት 67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68;ለድምፅ መታፈን 69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70;ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር 👉 0976141295 📲ይደውሉልን 👉 @menegste
نمایش همه...
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እኔን ማማከር ትችላላችሁ 1.በህይወታቹህ 2.በትዳር ጉዳይ 3.በትምህርት ጉዳይ 4.በሱስ ጉዳይ 5.በፍቅረኛሞች ጉዳይ 6.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ 7.በስራቹህ ጉዳይ 8.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ 9.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ 10.በጤናቹህ ጉዳይ በቅንነት ሼር ሼር አድርጉ ለተቸገሩ ይድረስ ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁን 👉 0976141295 ይደውሉ።🙏🙏 👉ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ @menegste
نمایش همه...
መርጌታ  መንግስቱ የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ☞  ለመፍትሄ ሀብት ☞  ለህመም ☞  ለመስተፋቅር ☞  ቡዳ ለበላው ☞  ለገበያ ☞  ሚስጥር የሚነግር ☞  ለቀለም(ለትምህርት) ☞  ለመፍትሔ ስራይ ☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ ☞  ሌባ የማያስነካ ☞  ለበረከት ☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) ☞  ለግርማ ሞገስ ☞  መርበቡተ ሰለሞን ☞  ለዓይነ ጥላ ☞  ለሁሉ መስተፋቅር ☞  ጸሎተ ዕለታት ☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ ☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) ☞  ለትዳር ☞  ለድምፅ 👉 0976141295 ይደውሉ መፍትሄ አለን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👉 @menegste
نمایش همه...
⏩በህልመ ሌሊት ⏩በሴት ዓይነ ጥላ ⏩በወንድ ዓይነ ጥላ ⏩በሴት ዛር ⏩በወንድ ዛር  ተቸግረዋል ?? ❤#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚        👉#ህልመ ሌሊት        👉#ሴት ዓይነ ጥላ        👉#ወንድ ዓይነ ጥላ        👉#ሴት ዛር        👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚ትዳር ማስጠላት 💚ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚ተስፋ መቁረጥ 💚ፀባይ መቀያየር 💚ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚ባል እየመጣ መመለስ 💚ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚ህልመ ሌሊት 💚እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚ሱሰኛ መሆን 💚የእድል መዘጋጋት 💛የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛 ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛ቤተሰብ ማስጠላት 💛ስራ ማስጠላት 💛ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛ከፍተኛ የራስ ህመም 💛ተኝቶ መቃዥት 💛ፍርሐት 💛ከፍተኛ ላብ ❤የጠረን መቀየር ❤መጥፎ የአፍ ጠረን ❤በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❤በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤ከስራ መባረር ❤ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩ህልመ ሌሊት ⏩ሴት ዓይነ ጥላ ⏩ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩ሴት ዛር ⏩ወንድ ዛር 👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተዎዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ ▷#በአባታቸው ▷#በወንድማቸው ▷#በአጎታቸው ▷#በቅርብ ዘመዳቸው ▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▰#እጮኛ አይዙም ▰#ትዳር አይመሠርቱም ▰#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ▰#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ▰#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ▰#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                   #መፍትሔ ፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ          #መፍትሔ ፪   💚#የታሪገም ሥሩን 💛#የቡና ተቀጽላ ❤#የቀበርቾ ሥሩን 💙#የጀበራ ሥርና ቅጠል ⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት። የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ  ሸር ያድርጉት ❤አሳብ ካለዎት በዚህ ያስቀምጡ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ጥበብ ታላቋን ታከብራች 👉 ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ #መጽሐፎችን በምትፈልጉት ዓይነት አዘጋጅተን ጨርሰና ✅👉 የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሳብስክራይብ ያድርጉ ለትብብርዎ እናመሰግናለን ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ @menegste 📞 0976141295 በስራ ሰዓት ይደውሉ  ከሰኞ -ቅዳሜ ከ3:00 -11:00ሰአት
نمایش همه...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
💠#መርጌታ_መንግስቱ  ከፍተኛ የባህል ህክምና 💠ማንኛውም የስጋና የውስጥ ደዌ  📞☎️0976141295 በሽታ መድሀኒት ቀማሚ ሀኪም ከጎጃም ከጎንደር ከሸዋ ከትግራይ ከሽናሻ ከጉምዝ ከአፋርና ከሱዳን በምናስመጣቸው እፀዋት የተለዬ ህሞችን እናክማለን 💠✅✅ በአካል መምጣት ለማትችሉ በስልክ     ቁጥራችን ደውለው ያነጋግሩን✅✅💠       📞📞📞0976141295📞📞📞                      0976141295 💦✈✈📩📩ባሉበት ቦታ በፖስታ ቦቴ ወይም በመኪና እንልካለን ?✈✈      ➕➕#የምንሰጣቸው አገልግሎቶች➕➕ 🔐ለስኳር ህመም               🔐ለጭርት 🔐ለኪንታሮት በሽታ            🔐ለወባ በሽታ                    🔐ለድግምት                    🔐ለምች በሽታ   🔐ለጆሮ ህመም               🔐ለደረቅ ሳል 🔐ለድክመተ ወሲብ          🔐ለአስም በሽታ 🔐ለቁርጥማት                 🔐ለመፍትሄ ስራይ 🔐ለማህፀን ቁስለት          🔐ለጉበት/ለወፊት 🔐ለሆድ ህመም               🔐ለኩላሊት ህመም 🔐ለካንሰር በሽታ              🔐ለልብ ህመም 🔐ለጨንጓራ ህመም         🔐ለጥርስ ህመም 🔐ለጨብጥ/ለአባላዘር     🔐ለደም ግፊት 🔐ለአይን ህመም             🔐ለችፌ በሽታ 🔐ለተላላፊ በሽታ              🔐ለቋቁቻ 🔐ለልክፍት ህመም          🔐ለራስ ምታት 🔐ለማህፀን እጢ            🔐ለእሪህ በሽታ 🔐ለፈንገስ/አፍ ጠረን      🔐ለነርቭ ህመም 🔐ለሚጥል በሽታ            🔐ለመጋኛ ህመም 🔐ለሊት ለሚሸና             🔐ለቲቪ/ሳንባ በሽታ 🔐ለፊት ማድያት             🔐ለጥርስ ህመም 🔐ለአመንምን በሽታ        🔐ለወር አበባ መዛባት 🔐ለአይነ ጥላ/ለገርጋሪ    🔐ለአዕምሮ ጭንቀት 🔐ለአልማዝ ባለጭራ ለጥያቄዎ ይደውሉ 📞☎️ 0976141295 📞☎️ 0976141295 ይደውሉ @menegste @menegste
نمایش همه...
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የጥበብ ቤተሰቦች እደምን አላችሁ ሰለምና ጤና ከብርና ምስጋና ለምየ ኢትዮጰያና ህዝቦቿ ውድ የኢትዮጰያ ህዝቦች ዛሬ ይዠላቹሁ የመጠሁት ክስራወቸ በጢቂቱ ላናተ መስናክልና ፈተና ናቸው ብየ ከማስባቸው የተወሰኑ ችግሮች መፍትሄ ነው🌿🌱🍂መርጌታ የወሴፍ የሀበሻ የባህል መድሀኒት ቀማሚ,የስራ ፍቃድ ወረቀት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስተዳደር ፅ/ት ቤት,, የተሰጣቸዉ የሀበሻ የባህል መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ??? ወይንም ይፈልጋሉ??? እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ይምጡ ወይን ደዉለዉ ያናግሩ፡ አስማት እና ጥበብ፡ገርጋሪ አይነ ጥላ፡በሰወች ዘንድ ያለመወደድ፡ያሰቡት በሙሉ  ያለመሳካት፡ገንዘብኦ ያላግባብ ከባከነ፡መፍትሄ ከፈለጉ እኛ ጋር ይምጡ ወይን ይደውሉ, 📞📞 097614195 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን፡፡ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡ 1,🪴🍁 ለመፍትሄ ሀብት 2,🪸🌾 ለተለያዩ ደውየ በሽታ 3,🌱🍂 ለመስተፋቅር 4,🌾🍁 ቡዳ ለበላው ሰው 5,💐🌴 ለገበያ 6,☘የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7,🪐🌿 ቤትኦ በረከት እንዲኖረ 8,🌱🌿 ለኤችአይቪ በሽታ 9,🪴🌾የትዳረ ፍቅር መቀዝቀዝ 10,🍁🌿 የስራ አለቃ እዳይጨቀጭቅው 11,🌴🌿 ት/ርት አልገባው ላለ 12,🌿🌱 ሰላቢ የማያስጠጋ 13,🍁🌿 ላፍዝ አደንግዝ 14,💐🌱 ለስኳረ በሽታ 15,🍂🍁ጥይት እንዳይመታወ፡ 16,🪸🪷 በክርክር ግዜ እንዳንረታ የሚያረግ 17,🌿🍁 ለለምጥ በሽታ 18,🍀🍂 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 19,🍁🌿 ለግርማ ሞገስ 20🌳ጭንቀት ለበዛበት ሰው፡ 21,🍂🌿 ለአስም በሽታ 22,🪴🪵 ስራ አታቹህ በስራ ፍለጋ ለምትዞሩ፡ 23,☘🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 24,🌿🍀ያሰቡት ነገር በሙሉ እንዲሳካ 25,🍂🍁 ሚስት ወይን ባል ወደሌላ እንዳትማግጥ 26,🪸🍂 ለኩላሊት በሽታ 27,🍁ለትዳር የኮከብ ቆጠራ 28,🍂🌳 ለዘፋኞች ለድምፅ 29,🪵🌾 ለብልት 30,🪸🪷 ለኪንታሮት በሽታ,,,,, ከምንሰጣቸው በትንሹ እነዚህን ይመስላሉ፡፡እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮች አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ እንሰራለን፡፡ ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ??? በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 📞📞 0976141295 👉 @menegste     አድራሻ ቤንሻጉል ጉምዝ ዞን ቡለን ወረዳ                                              ማሳሰቢያ ወድ የኢትዮጵያ ህዝቦች እራሳቹህን ከአጭበርባሪወች ያድኑ ብዙወቹ ቃላቸውን የማይጠብቁ ፈርሀ እግዚያብሄር ይላለቸው ለገንዘብ ብቻ የቆሙ ስላሉ አደራ አደራ እራሳቹህን ካጭበርባሪወች ያድኑ፡፡
نمایش همه...
👉 0976141295 ሰላም እዴት ቆያቹ ቤተሰቦቼ በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 � ለመፍትሄ ሀብት 2 � ለህማም 3 � ለመስተፋቅር 4 � ቡዳ ለበላው 5 � ለገበያ 6 � የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 � ሚስጥር የሚነግር 8 � ራዕይ የሚያሳይ 9 � ለዓቃቤ ርዕስ 10�ለመክስት 11� ለቀለም(ለትምህርት) 12� ሰላቢ የማያስጠጋ 13� ለመፍትሔ ስራይ 14� ጋኔን ለያዘው ሰው 15� ለሁሉ ሠናይ 16� ለቁራኛ 17� ለአምፅኦ 23� ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 24� ለግርማ ሞገስ 25� መርበቡተ ሰለሞን 26�ለዓይነ ጥላ 27�ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28� ለሁሉ መስተፋቅር 29� ጸሎተ ዕለታት 30� ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31� ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32� ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33� ለድምፅ 34� ለብልት ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1� የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 2.� ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 3.� ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው 4.� ገንዘብ ለሚያባክኑ 5� ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  6.� ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን 7�  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8� ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.� ትምህርት አልገባ ላለው 10� መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.� ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ �👉 0976141295 ይደውሉ   ባላቹህበት እንሰራለን     አድራሻ ቢንሻጉል ጉምዝ  ቡለን ከተማ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👉 @menegste
نمایش همه...
ጌታ በእውነት ተነስቷል። ሉቃ. 24 ፡ 34 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በአብይ ኃይል ወስልጣን አሰርዎ ለሰይጣን አግዓዝዎ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም። እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁልን። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምን ያድርግልን።✝✝✝
نمایش همه...
# ሴት ልጅ # አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት ሴት # የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ፦ #ወንድ ማስጠላት # ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት #እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) # ተስፋ መቁረጥ # ማስለቀስ # ፀባይ መቀያየር # ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው # ባል እየመጣ መመለስ # ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ # ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን # ሕልመ ሌሊት # እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት ) # ሱሰኛ መሆን # የእድል መዘጋጋት # የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) # የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) # ማስወረድ (አቦርሽን ) # መጨናነቅ # ሂጅ ሂጅ ማለት # ቤተሰብ ማስጠላት # ስራ ማስጠላት # ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት #ከፍተኛ የራስ ህመም # ተኝቶ መቃዥት # ፍርሐት # ከፍተኛ ላብ #የጠረን መቀየር #መጥፎ የአፍ ጠረን #በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል #በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት #ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ ዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ? #ዓይነጥላን #በዘር ( በደም ) የሚወርድ የዛር መንፈስን የሾተላይ መንፈስን (ጋላ ዛርን ) በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ 📲 0976141295 📲 0976141295 👉በኢሞ 👉በቴሌግራም ማውራት ትችላላችሁ። 👉 @menegste
نمایش همه...