cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ali medresa 📚 إقرأ

االهم نفعأ في الأرض، وقبولا في السماء ، ومحبة منك ለመቀላቀል https://t.me/alimedresa ይጫኑ። ቤተሰብ ስለሆንን እናመሰግናለን❤❤😍

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
419
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
+1430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ረመዷን 21 ቀን ቀረው ከኛ ምን ይጠበቃል በትንሹ 💡٢١ يومًا ثُمّ رمضان💡 🔺 في خواتيم رمضان من كلّ سنة نعاهد أنفسنا أن يكون رمضاننا المقبل خيرًا مما فات، ثم تتكرّر الخيبة كل عام. الحلّ: هو التدريب والتدريج؛ فإن أخذ النّفْس بالتغيير المفاجئ يرهقها، والنفس كالطفل تحتاج لترويض ومخادعة حتى تستقيم. يقول علماء النفس: من مارس شيئا ٢١ يومًا يوشك أن يكون له عادة!. والعرب تقول: الخير عادة؛ فما عودت نفسك عليه استسهلته. 📍حدّد جوانب قصورك في كل رمضان. ⚠️ خذ بعض أمثلة القصور الشائع. ١/ صعوبة الصف الأول في صلاة الظهر.. 💡الحل: عوّد نفسك من الآن وألزمها بسنن الرواتب؛ لأن السنن سياج الفرائض، وابدأ بحرب ناعمة على السهر. ٢/ قلة الختمات القرآنية.. 💡الحل: زد وردك القرآني من الآن رويدًا رويدًا. ٣/ الإسراف في استعمال الجوال.. 💡الحل: ابدأ بتقليل الاستعمال من الآن؛ فالفطام المفاجئ عن العوائد شاق على النفس، وقلّ من يُطيقه. الاعتياد على الخير نتيجة الصبر والإرادة وجودة التخطيط. ✨شعبان مزرعة البركة✨ وكان النبي ﷺ يكثر من الصيام في شعبان. 🔗 استمع لمحاضرة الشيخ حسن بخاري - على اليوتيوب - بعنوان: هدي النبي ﷺ في رمضان ⬇️ 📝 سامي هوساوي ٩ شعبان #السنة_دين_وحياة
نمایش همه...
Ali medresa 📚 إقرأ

االهم نفعأ في الأرض، وقبولا في السماء ، ومحبة منك ለመቀላቀል

https://t.me/alimedresa

ይጫኑ። ቤተሰብ ስለሆንን እናመሰግናለን❤❤😍

👍 1
ታላቅ የሙሐደራ ዝግጅት‼ ================== ⛳️ የፊታችን እሁድ የካቲት 17/06/2016 በእፎይታ (ቁባእ መስጂድ )  🧊ከጧቱ 3:00 እሰከ ዙህር 1,በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 🧶የረመዷን ህግጋቶች 2,በኡስታዝ ጂብሪል አክመል 🧶የረመዷን ወር ትሩፋቶች ሴቶችን ያካተተ የዳዕዋ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡ ማሳሰቢያ፦ ይህ ፕሮግራም ተደራሽ ይሆን ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ የበኩልዎን ይወጡ። አድራሻ :ኮልፌ አጠና ተራ ቴሌው ጀርባ   
نمایش همه...
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 ምርቃት ላይ የተለያዩ ኡስታዞች ተጋብዘው ነበር እና ሁሉም እየተናገረ የሸይኽ ኢልያስ ተራ ደረሰ ተነሱና ተናገሩ በመሃል እንዲህ አሉ ይህ ህንፃው ወሲላ (መዳረሻ or ድልድይ) ነው ጋያው (መድረሻው or ፕሮዳክቱ) ዒልም ነው አሉ የኡስታዝ ሙሃመድ ዐረቦ ተራ ደረሰና ተነሳ ህንፃውም ዒልሙም ወሲላ (መዳረሻ or ድልድይ) ናቸው ጋያው (መድረሻው or ፕሮዳክቱ) ደግሞ ተቅዋ የአሏህ ፍራቻ ነው 🥰🥰 (fb) ✍abdu lhafiz mitiku
نمایش همه...
👍 4
[ሸይኹ ለተማሪዎቹ ሰሂህ አልቡኻሪን እያስተማሩ አንድ ወጣት ገባና ^ምእራባዊያን ጨረቃ ላይ ደርሰዋል አንተ እዚህ ተቀምጠህ ቡኻሪ ታብራራለህ በማለት ተናገራቸው ሸይኹም እንዲህ አሉ ።"ፍጥሮች ፍጡራን ጋር ደረሱ ። እኛ ደግሞ ወደ ፈጣሪያችን መድረስን ፈለግን። ታዲያ ይሄ ምኑ ያስደንቃል። ነገር ግን በመካከላችን የከሰርከው አንተ መሆንህን ታውቃለህ… ? ወይ ከምዕራባዊያኑ ጋር ወደ ጨረቃ አልወጣህ! ወይ ከኛ ጋር ቁጭ ብለህ ቡኻሪ አልቀራህ ።’አሉት /አላህ የስገንዝበን /
نمایش همه...
👍 4
👍 3
👍 3🥰 1
ወኔውማ  …ከዚህ ማለትም ከመስጂዳች አሊ እስከታች ድረስ ነው እንዲ ዙርያውን መስጂድ አድርገን  እናሰፋውና እና ኢስላማዊ ዩንቨርስቲ ነው ምንገነባው ይልነበር የመስጂዱ ጎረቤቶች ሊያፈናቅለን ነው እንዴ ብለው ቢደነግጡም ባይደናገጡም እሱ ግን ምኞቱ ነበር  😁😁  አፉ በሉኝ  ስለሱ ለመፃፍ መከርኳ የማልችለውንም አልደፍርም ብቻ ግን ሰፈሬ እሱን እሱን ትጣራለች  ዳዒ ያስፈላጋታል ጀግና ወንዳ ወንድ የሆነ  ለጎራ ሳይሆን ለ ኢስላም ለአላህ ብቸኛ ተመላኪነት  ለ አርካኑል ኢስላም እና ለአርካኑል ኢማን  የሚታገሉ ኢስላምን ኖረውት ሌሎችም እንዲኖሩት የሚያደርጉ ። በመጨረሻም  በዲናችን ላይ የተጋረጠብንን አደጋ አላህ ያንሳልን ጥላቻውንም ውዴታውንም  በልኩ ያድርግልን ሌላው ቢቀር በኢስላም ጥላ ይሰብስበን ማንም ይሁን ማን ከመስጂድ አባራሪውን አላህ ቀልብ ይስጠው  እንደ ድሮው ኑ ወደ መስጂድ የሚሉትን  አላህ ያብዛልን አላሁመሰሊ😘
نمایش همه...
👍 11
ከልጅነት ትውስታ ረመዳን ላይ ነው እና ቱታ ሱሪ ለብሼ  ከአባቴ አጠገብ ኢሻ  ሰላት ሰግጄ እንደጨረስኩ አንድ ሰው ከኋላዬ ነካ አደረገኝ እና ወደዚህ ዙር አለኝ ዞር ስለ ኡስታዝ ኸይረዲን (ቶክቾው) ነው እግርህ ዘርጋ አለኝ እና መሬት ሲጠርግ የነበረው ሱሪዬን አጠፈልኝ አስከትሎም የነብዩን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሀዲስ ነግሮ አስጠነቀቀኝ ከዛ ተራዊህ ልሰግድ ስነሳ በሱሪዬ አስተጣጠፍ እየተገረምኩኝ ሲፈታ እራሱ እያጠፍኩት  ሰገድኩኝ  (አልሀምዱሊላህ  ያኔ የታጠፈቿ …) ኢላሂ የመጨረሻዬንም ነገር አደራ ግርማ ሞገሱ ወንዳ ወንድነቱ ድምፁ ሙሉ እንቅስሴው ሁሉ ይለይ ነበር እኮ ኢሻ ላይ መስጂድ ሲሄድ ካየሁት ዛሬ ዳዕዋ ያደረግ ይሆን የሚል ጉጉት : ዳዕዋው አጭር ናት ግን ትገነባለች  ወኔን ታመጣለች አንድ ታደርጋለች ዘና አድርጋ ባላለቀ እያስባለን ታልቃለች እሱ ለዳዕዋ ከተነሳ ማን ሊነሳ ተገዶ ቁጭ በል ተብሎ ሳይሆን ወዶ ያዳምጣል ጀመዓው ሁሉ በዳዕዋው ተደስቶ አላህ ሀያትህ ያርዝመው አላህ ይጠብቅህ እያለ  ነሸጥ ብሎ ይወጣል ። ይሉኝኝታ የለ ማን ምን  አለ የለ ሀቅ ከሆነ ይነገራል ማን ትንፍሽ ሊል ፣{ አላሁሙ ኢኒ አኡዙ ቢከ አን አዲለ አው ኡደል አን አዚለ አው ኡዘል አን አዝሊመ አው ኡዝለም አን አጅሀለ አው ዩጅሀል አለኝ} እና ሌሎችም የጠዋት እና የማታ ዚክሮችን ተውሂድ እየሰበከባቸው ሰምተን ሀፍዘናቸዋል ገና ረመዳን በገባ በሶስተኛው ቀን ያኸተመ አለ እጁን ያውጣ አሁኑኑ ልሸልመው ከ አስር ቀን ቦሃላ እጠይቃለሁ ይህን ያህል ግዜ ያኸተመ እሸልመዋለሁ ።ረመዳን ላይም ከረመዳን ውጪ ሰው ሳይለይ ጎሮቤት ሳይለይ ይሰድቃል ልጅ አዋቂውን ሰብስቦ አጥግቦ ያበላል ።የሱ ሰደቃ ዘገየ ከተባለ አሰራ ምናም ቀን ወር ከሞላማ አረ ምንድነው ሰደቃ የለም እንዴ ዘገየ ተብሎ ማጉረምረሞች ሁላ ሊከሰቱ ይችላሉ …😁
نمایش همه...
👍 3 1🥰 1
💥ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም 👉በአልይ ኢብን አቢጧሊብ መድረሳ 👉ርዕስ የቀብር ህይወት 👉በኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ 👉እሁድ የካቲት 10/2016 👉የአስር ሰለት እንደተጠናቀቀ 👉አድራሻ ከመስጂዳችን አሊ ጀርባ ✋ለሴቶችም በቂ ቦታ አለ!! አድራሻ ከመስጂዳችን አሊ ጀርባ
نمایش همه...
👍 7
" ﺍﻟﺼﺒﺮ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻄﺎﻋﺔ ﺃﺷﺪ ﻣﻦ ﺍﻟﺼﺒﺮ ﻋﻦ ﺍﻟﻤﻌﺼﻴﺔ ﻭﺑﺎﺏ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻔﺘﻮﺡ ﻟﻚ ﺑﻄﺎﻋﺘﻪ ﺭﻏﻢ ﻣﻌﺼﻴﺘﻚ؛ ﻓﺎﺻﺒﺮ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻄﺎﻋﺔ ﻭﺇﻥ ﻋﺼﻴﺖ ﻓﺈﻥ ﺃﻭﻫﻤﻚ ﺇﺑﻠﻴﺲ ﺃﻻ ﻗﺒﻮﻝ ﻟﻄﺎﻋﺘﻚ ﻣﻊ المعصيك ففارقت الطاعة؛بقيت على المعصية وخسرت الطاعة؛ فكأنك أغلقت باب الله دونك بيديك ..وأي شئ يبلغ إبليس منك أكثر من أن تغلق باب الله بيديك
نمایش همه...