AAU Computer Science Community
رفتن به کانال در Telegram
Join our community of tech enthusiasts, programmers, and learners to explore the fascinating world of computer science. @contactforAds #ComputerScience #Programming #TechEnthusiasts #Learning #Innovation
نمایش بیشتر6 627
مشترکین
-424 ساعت
+207 روز
+1830 روز
آرشیو پست ها
↘️የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል።
ይህንን የፈተና ፕሮግራም ተቋማት ለተማሪዎቻቸው እያሳወቁ ይገኛሉ።
©Tikvah
Exciting News!
Apply to Hack-Nation Global AI Hackathon 🔥
Hosted by MIT Club of Northern California & MIT Solan AI 🇺🇸
⭐ Registration is OPEN! ⭐
⏰ Last Date to Apply:
4 Feb 2026 (Apply Fast🏃♂️)
📢 Hackathon is hybrid (online and at MIT)
💫 No fee to apply in Hackathon
🌐 You can Participate online
📃 You will get International Certificate
👩💻👨💻 You can join solo or in team
🌟 Max 4 person per team
🏁 Every teammate needs to apply separately
👥 Who Can Apply?
✅ CS Background isn't mandatory but having it is beneficial
✅ Students 👩🎓👨🎓, researchers, AI engineers, builders, tech enthusiasts
✅ Anyone who can build using AI tools
💥 Why You Should Join
🏆 $28K+ in prizes (cash + API credits)
🚀 Venture Track access for top teams
🤝 Mentorship from top industry professionals
🏫 3 winning teams invited to MIT campus
🌍 Global exposure. Real-world impact.
📅 Hackathon Dates: 7–8 February 2026 (Sat & Sun)
📝 How to Apply
1️⃣ Visit 👉 https://hack-nation.ai
2️⃣ Click Join Hackathon
3️⃣ Fill the Google form completely
4️⃣ Use my Referral Code
5️⃣ Submit ✅
🔑 Referral Code:
Hack-with-Saira-at-MIT-or-online-4219
Note: If you use the referal code while applying, It shows the hackathon organizers which Ambassador shared the info with the student/participant who joined. So, they can check who is putting efforts in making this hackathon have impact globally. I will be grateful if you use it.😇
🚨Last Date to Apply:
4 Feb 2026 (Apply Fast⏳)
For any query related to hackathon you can ask me @Engr1280
@AAU_Computer_Science
#AAU
#Learning
#Innovation
#ComputerScience
#Programming
#Coding
#AI
#ML
#ExitExam
#ExitExamUpdates
የመውጫ ፈተና ለመውሰድ እየተመዘገባችሁ የምትገኙ አመልካቾች ከ OTP ጋር የተያያዘ ችግር ካጋጠማችሁ ወይም OTP ካልደረሳችሁ አቅራቢያችሁ የሚገኝ የፋይዳ አገልግሎት ቢሮ በመሔድ ወይም 9779 ላይ በመደወል ድጋፍ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ስልክ ቁጥርዎን ከቀየሩና OTP በቀድሞ ስልክ ቁጥርዎ ከተላከ፣ አቅራቢያዎ የሚገኝ የፋይዳ አገልግሎት ቢሮ በመሔድ ወይም 9779 ላይ በመደወል ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ሌሎች መረጃዎች በአግባቡ እስከተሞሉ ድረስ፣ የጾታ እንዲሁም የስልክ ቁጥር አለመመሳሰል ችግር አይሆንም፡፡ ስለዚህ የስልክ ቁጥር እንዲሁም የጾታ አለመመሳሰል ቢኖርም የፋይዳ መታወቂያችሁን በመጠቀም የራስ ማረጋጋጫ (Self-Identity Verification) ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ የተወሰነ የስፔሊንግ ስህተትም ችግር አይሆንም ተብሏል፡፡
ፋይልዎን በ FAN ቁጥርዎ አማካኝነት ማግኘት ካልቻሉ ወይም የFAN ስህተት ካለ ሁለተኛውን አማራጭ (Usinig Bio) የሚለውን በመጫን ከዚህ በላይ ከተያያዘው exel የግል መረጃቸውን በመውሰድ ቢሞሉ verify ማድረግ ይችላሉ።
መጀመሪያ ተፈታኝ ከሆኑ ተከታዩን ሊንክ ተጠቅመው ያረጋግጡ 👇
https://verify.ethernet.edu.et/
▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩
@AAU_Computer_Science
#AAU
#Learning
#Innovation
#ComputerScience
#Programming
#Coding
#AI
#ML
#ExitExam
Reminder:
Due to the Heritage Walk program scheduled for tomorrow morning, there will be no morning classes for all Addis Ababa University students. All AAU students are warmly invited to participate in the Heritage Walk.
#Jima_University_CS_Mock_Exam
▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩
@AAU_Computer_Science
#AAU
#Learning
#Innovation
#ComputerScience
#Programming
#Coding
#AI
#ML
#ExitExam
#ADDIS ABABA MODEL EXAM 2025
#Computer_Science Exit Model Exam
▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩
@AAU_Computer_Science
#AAU
#Learning
#Innovation
#ComputerScience
#Programming
#ExitExam
የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎችና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች ግብር ሊከፍሉ ነው! ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም
* ከዩቲዩብ (YouTube)፣
* ከቲክቶክ (TikTok) እና ከሌሎች የዲጂታል መድረኮች ገቢ የሚያገኙ ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት፣ ከሚያገኙት ገቢ ላይ ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድድ አሰራር እየተዘረጋ መሆኑ ተሰማ።
ባለፈው ዓመት በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ መሰረት፣ በኦንላይን ይዘቶችን በማምረት ገቢ የሚያገኙ አካላት በሙሉ፦
* በገቢዎች ቢሮ የመመዝገብ፣
* የግብር መለያ ቁጥር (TIN) የማውጣት ግዴታ ተጥሎባቸዋል።
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ እንዳስታወቀው፣ ክፍያዎችን የሚያመቻቹ የኦንላይን መድረኮች ለእያንዳንዱ ይዘት ፈጣሪ የከፈሉትን ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ ለቢሮው ሪፖርት የማድረግ ኃላፊነት ይኖርባቸዋል።
ቢሮው ይህንን ስራ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከንግድ ቢሮ እና ከፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ገልጿል።
የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ሰውነት አየለ እንደገለጹት፣ እስካሁን ከዚህ ዘርፍ የሚገኘው ግብር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። በመሆኑም የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ገቢያቸውን በፈቃደኝነት እንዲያሳውቁ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፣ ይህ የማይሆን ከሆነ ግን ቢሮው ወደ ማስገደድ ስራ እንደሚገባ አስጠንቅቀዋል።
ቁጥጥሩ ይዘት ፈጣሪዎችን ብቻ ሳይሆን፣ የተለያዩ ምርቶችንና አገልግሎቶችን በማህበራዊ ሚዲያ (Facebook, Telegram ወዘተ) የሚያስተዋውቁና የሚሸጡ ነጋዴዎችንም የሚጨምር መሆኑ ታውቋል።
Via ©SHEGER FM
ዛሬ ይጠናቀቃል!
የተራዘመው የ2018 አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል።
የምዝገባ ጊዜው ዛሬ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት የሚያበቃ ይሆናል።
የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች እንዲሁም በድጋሜ የምትፈተኑ የግል ተፈታኞች በቀሩት ሰዓታት ምዝገባችሁን አድርጉ።
▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩
@AAU_Computer_Science
#AAU
#Learning
#Innovation
#ComputerScience
#Programming
#Coding
#AI
#ML
#ExitExam
Via tikvahuniversity
This is computer science materials for exit exam
Hope this help you!✅✅✅✅
▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩
@AAU_Computer_Science
#AAU
#Learning
#Innovation
#ComputerScience
#Programming
#Coding
#AI
#ML
#ExitExam
