cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇 https://t.me/+iiSBaJHneWAzMzc0 For any comment @Kezemenatbefit_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
9 528
مشترکین
+224 ساعت
+2127 روز
+96330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አንዳንድ ሰዎች ከጎናችን ባትኖሩ ህይወት በጭራሽ ልትገፋ አትችልም ነበር -ኑሩልን-❤
نمایش همه...
🥰 15👍 2
ተፍሲር መቅራት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ግቡ
نمایش همه...
👍 1
نمایش همه...
ሚዳድ ኦንላይን የአረብኛ እና ተፍሲር ትምህርት

العربية للكل وأن يفهم الجميع القرآن ሁሉም ሙስሊም ቁርአንን መረዳት አለበት

አታባልጊው...! ልክ እሱ በቃ ለአባትሽ ንገሪያቸው ሽማግሌ ልላክ ሲል፤ ቆይ ፈራለሁ፣ አንቸኩል፣ አሁን አይደለም...ዛዜ ወዘተ ሰበብ ትደረድራለች! እሱም አልፎ እሷም ሄዳ ለቤተሰብ ስትናገር ቤተሰብ ከኛ ፍቃድ ውጭ የትም እሽኮለሌ ትያለሽ ማለት ነው? አስደፈርሽኝ! ጎረምሳ ታስልኪ ጀመርሽ? እሱስ እንዴት አባቱ ቢንቀ'ኝ ነው? ና ወዘተ ዝባዝንኬ! ሁሉም በትዳር ዙሪያ የዘንድሮ ወጣት እያለ ጎረምሳ ላይ ጣቱን ለመቀሰር ምንም አያፍራም! አታባልጋት...እሷ ለምን ታባልገዋለች? አታባልጊው! እንግባ ሲልሽ ምን ይዘህ አትበይ! ዓሊ ምን ይዞ ነው ፋጢማን ያገባው? ቤተሰብም ማን ስለሆነ ነው ይላል! አስረግዞልህ ማንም ሁን ልጄን ክብሬን ከምትል ቀድሞ በበር የመጣን እጁን መሳም! ወላህ የወጣት አዕምሮ ውስጥ ሚመላለሱ ሺ ጩኅቶችን ብሰሙ "የዘንድሮ ወጣት" ባላላቹ ነበር! (በተለይ ሴቶች)! ከ FB
نمایش همه...
👍 9👏 3🔥 2
ዱንያን እስከተቀበልክ ድረስ ፈተናዎቿንም ተቀበል......
نمایش همه...
💔 3
🔥የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ 🤔 🕰ይፍጠነ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ አጠፋዋለው። ከስር ባሉት ቻናልች ታሪኩን ማግኘት ይችላሉ 👇
نمایش همه...
😔 መጅነኑ ለይላ 😔
❤️ ፈርሂን ❤️
🥹 ሀላሌን 🥹
🙈 አይናፋሯ ሊና 🙈
😢 የሰርጉ ለት ማታ 😢
🫰ያስሚን🫰
🤩 የልብ ነገር 🤩
💍 የኔዋ ኢብቲሳም 💍
🧣add channel to halal folder🧣
Photo unavailable
نمایش همه...
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰
ፈገግታይ በmahi ክፍል 10 ምን ጉድ ነው አይመን ደሞ እዚ ምን ሊሰራ መጣ ይሄ ልጅ እየተከታተለኝ ነው እንዴ ሆ አልኩ በውስጤ.. አይመን ወደ እኛ ተጠጋ ከአጠገቡ ተለቅ ያሉ ሰው አሉ።ባባ ሳምዬ አዱ ኑ የልብ ጓደኛዬን ላስተዋዉቃቹ ብሎ ጠራን።<'ተዋወቁት ኑር ይባላል የልብ ጓደኛዬ ነው>ብሎ ባባ ከአይመን አጠገብ የለውን ሰውዬ ጠቆመን አዱ<'አድናን እባላለው >አለ <ሳሚያ>አልኩ። <እሱ ደሞ የኑር ብቸኛ ልጅ ነው አይመን ይባላል ተዋወቁት>አለ ባባ ወደ አይመን እያጠቆመ። እኔ ክው ብዬ ቀርቻለው አይመን ምንም እንደማያቀኝ ነው አክት እያረገ ያለው።ትኩር ብዬ ሳያው አይኖቹን ከእኔ ያርቃል። ባባ ማውራት ጀመረ <ከኑር ጋር አብሮ አደግ ጓደኛ ነን ክፉ ደጉን አብረን አሳልፈናል ለዚ ላለሁበት ደረጃ  መብቃቴም ከአላህ ቀጥሎ በእሱ እገዛ ነው ይህንን ጎረምሳንም ቢሆን እኔ ነኝ ያሳደጉት >ብሎ የአይመንን ጀርባ መታ መታ አረገው።አይመንም ፈገግ አለ። ወይ መገጣጠም ግን ለካ ዱንያ ጠባብ ነች የሚባለው ነገር እውነት ነው።አሁን እዚ አይመንን አገኘውት ብል ማን ያምነኛል ለእራሴ እራሱ ማመን ከብዶኛል።ኢንቱን ቀና ብዬ ሳያት ዝም ብላ ትስቃለች እቺ  እብድ የእኔ መደናበር ነው መሰለኝ የሚያስቃት። እነ ባባ ያወራሉ ማሚም ለካ ከኑር ጋ በደንብ ነው ያምትግባባው ሞቅ ያለ ወሬ ላይ ናቸው።እኔ ጭጭ ብዬ ተቀምጫለው አይመን እና አዱም በያ መሀሉ እያገቡ ለነ ማሚ ጨዋታ ሀሳብ ይሰጣሉ። ኢማን ከአንድ ሴት ጋር መታ ተቀላቀለችን። ባባ<'የወንድሜ ሚስት የት ጠፍተሽ ነው> አላት እሷ<ከኢሙ ጋር እኮ ሚስጢር ይዘን>አለችው ኡኡኡ የእናንተ ሚስጥር አያልቅ >ሲል ባባ ሁሉም ሳቁ እኔም ለሞራላቸው ብዬ ባያስቅልኝም ፈገግ አልኩ። ይሄ አይመን ደሞ ሰላሳ ሁለት ጥርሱን እያሳያ ይስቃል ኡፍፍፍፍ ኢላሂ ትግስቱን ስጠኝ ከሱ ጋር አንድ ጠረጴዛ ላይ መቀምጥ እራሱ ሲጨንቅ። ባባ <ተዋወቋት ካሚላ ትባላላች የኑር ሚስት ናት >አለን ከኢሙ ጋር አብራት የመጣችውን ሴት እያጠቆመ።እኔና አዱ ስማችንን ነገርናት።ከተቀመጠችበት ተነስታ ሁለታችንምም አቅፍን <እንኳን ወደ ቤተሰባችን ተቀላቀላቹ >አለችን።ደስ የምትል ሰው ትመስላላች ስትታይ በዛ ላይ እጅግ ውብ ናት።አይመን ለካ በሷ ወቶ ነው ቆንጆ ያሆነው አልኩ በውስጤ።ሁለቱንም እያስተያያው አንዴ እሷን እንዴ አይመንን ማያቱን ተያዩዤዋለው ስራ የፈታ ጭንቅላት እኮ እንደዚ ነው የሚያረገውን አያቅም ሀሀሀሀ አይመንን እያየውት ትኩር ብዬ ድንከት ቀና ሲል አይን ለአይን ግጥም አልን። ልቤ ትርክክ አለ። ግንባሬ ላይ ላብ ሽፍ ሲልብኝ ተሰማኝ።ቆሎ ብዬ ከእይታው አይኔን አሸሸው እሱ ግን አሁንም ትኩር ብሎ ማያቱን ቀጥሏል። እንዲ እንዲ እያለ የማሚ ስርግ አለቀ እንግዶቹን ሸኝተን ወደ አዲሱ ቤታችን ሄድን።ኢንቱም ተሰናብታን ወደ ቤታ ሄደች።አብረሽኝ እደሪ ብላትም አባቷ ብቻውን እንደሆነ ነግራኝ ተሰናብታኝ ሄደች። እኔ አዱ ና ኢሙ በአይመን መኪና ነው ወደ ቤት የሄድነው።መንገድ ላይ እኔ እና አይመን ምንም አላወራንም ነበረ።አዱ እና ኡሙ ግን ሲለፈልፉ ነበረ። ከመኪናው ወርደን ውደ ቤት ገባን ቤቱ ቅንጡ G+3 ነው በጣም ነው የሚያምረው።ባባ ለእኔ እና አዱ ክፍላችንን አሳያን።እኔ እዛው ገብቼ ቁጭ አልኩ።እነ አይመን ትንሽ ተጫውተው ወደ ቤታቸው ሄዱ። በአይመን ጉዳይ ጨንቆኛል ቆይ አሁን በሱ ምክንያት እንደታሰርኩ ቢያወራስ..ጊቢ ስላለን ታሪክ ቢያወራስ..ባባ ይህንን ሲሰማ ምን ይለኛል።ከምንም በላይ ያሳሰበኝ የማሚ ጉዳይ ነው ታስሬ እንደነበረ ከሰማች ምን ትለኝ ይሁን በጣም ታዝንብኛለች። አልጋዬ ላይ ተኝቼ ሀሳብ አካቦኝ ቢሆንም ደክሞኝ ስለነበረ ቶሎ እንቅልፍ ወሰደኝ። አይነጋ የለ ነጋ የሱብሂ አዛን ነው ከእንቅልፌ የቀሰቀሰኝ ከቤቱ አጠገብ መስጊድ አለ።የሙአዚኑን ድምፅ ስሰማ ውስጤ ረካ ደስ አለኝ ሀያ አለል ሰላ ለሚለው ጥሪው መልስ ለመስጠት ተጣድፌ ከአልጋዬ ወረድኩ።ባባ እና አዱ መስጊድ ሄደው ሰገዱ። ማሚ እኔና ኢሙ በጀመአ ቤት ሰገድን።ሱብሂ ከሰገድኩ በኋላ መስገጃዬ ላይ ቁጭ ብዬ ቁርአን የመቅራት ልምድ አለኝ።ኢሙም አብራኝ ቁጭ ብላ መቅራት ጀመረች። እሷ ጮክ ብላ ነው የምትቀራው ድምፃ ማሻአላህ በጣም ነው ደስስ የሚለው።ቁርአኑን ዘግታ አይናን ጨፍና ከዚ ትርምሥ የሞላበት አለም እራሷን አግልላለች። አካሏ እንጂ መንፈሷ ከቁርአን ጋር ወደ ሌላ አለም ሄዳለች።እጅግ በተመስጦ ነው የምትቀራው።ሀፊዝ ናት መሰለኝ።እኔ ድምፄን ከፍ አርጌ መቅራት አለመድኩም ቀስ ብዬ ነው የምቀራው። ቁርስ አቀራርበን ለመብላት ዝግጅት ላይ ነን።በነገራችን ላይ እኔ ነኝ የሰራሁት ሙያ ላይ አልታማም።ቁርስ መብላት የመኪና ክላክስ መጮህ ጀመረ ዘበኛው በሩን ከፈተ።በመስኮት በኩል ሳይ የሚያምር ጥቁር ፍርድ መኪና ገባ።ባባ< ወንድሜ  ጥሩ ሰአት መጣህ >ብሎ ፈገግ አለ። አይመን እና ቤተሰቦቹ ነበሩ።ወደ እቤት ገቡ ሰላም ብለውን ቁጭ አሉ።የአይመን እናት ቁርስ ይዛ ነበረ ያመጣችው።<አቀራብ አይሚ የመጣነውን ቁርስ> አለች የአይመን እናት ባባ <ካሚላ ስንት አመት የአንቺን ምግብ በላን ዛሬ ልጄ ሳም ናት ቁርስ ያሰራችው የእሷን ነው ምንበላው> አላት ማሚ እንዳይደብራት ብላ <አረ የእሷን እንበላለን ሁለቱም ይቅረብ >አለች ካሚላ< አይ አይ የሳምን ነው ምንበላው ብላ ፈገግ ብላ አያችኝ >እኔም ፈገኩላት። የአይመን አናት ካሚላ አንድም ሁለት ከጓረሳች በሀላ <እጅሽ ይባረክ ልጄ ምግቡ በጣም ነው የሚጣፍጠው መልክ ከሙያ ጋር ነው የሰጠሽ አንቺንማ ለልጄ አይመን ነው የምድርሽ>አለችኝ በጣም ደንግጬ ቀና ስል ከአይመን ጋራ አይን ለአይን ግጥም... ይቀጥላል.. https://t.me/+iiSBaJHneWAzMzc0
نمایش همه...
ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇

https://t.me/+iiSBaJHneWAzMzc0

For any comment @Kezemenatbefit_bot

👍 17
نمایش همه...
ሰላም 🙌 ያ መህዲ سلام يامحدى

ይህ ቻናል ምርጥ ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል ነው ሊያመልጣቹ አይገባም ❤ '' سلام يا محدء ' .'ሁሌም አብረዉን ፈገግ😂😂 ይበሉ ● ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏 Cross   any comment 👉       👇REQUEST TO JOIN 👇 የሚለውን ንኩት

🟢 URGENT‼️ 🚛ለማንኛውም አገልግሎት የምትፈልጉ 🌐Telegram Channel ✅ 📊Member ➡️ 4k ☑️ best view 👌 😀 Islamic and others content ‼️ any real buyers dm     Price ➡️ @anunej
نمایش همه...
👍 1