cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Football Live👌

ኳስ በቀጥታ የምናይበት ቻናል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 723
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ስለ ሳተላይት ዲሽ አስተማሪ ቪዲዮዎችን ብቻ የምንለቅበት ቻናል ነው። በማስረጃ የተደገፉ ቪዲዮዎችን ለማየት ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎችንም Invite ያድርጉ እናመሰግናለን። @bkjavideo
نمایش همه...
​​👁አስደሳች ዜና👁 በድጋሜ LIFESTAR 1000++ Platinum ወደገበያ ገብቷል 1.HEVC (H265) Support ያደርጋል 2.Smart መሆን ይችላል ይህም ማለት በሞባይላችን የሚታየውን ነገር Mirror ማድረግ ይችላል 3.DLNA Support ያደርጋል ይህም ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን Video, Audio, Photo ወደ ቲቪ እንዲሸጋገር እና እንዲጫወት ማድረግ ይችላል 4.Sat2Ip Support ያደርጋል ይህም ማለት በቲቪያችን የሚታየውን የሳተላይት ቻናሎችን በስልካችን እና በኮንፒውተራችን በ VLC player ማየት እንችላለን Codic 4:4:2 መክፈት ይችላል 5.DVB Finder App ስልካችን ላይ ጭነን ረሲቨሩን እንደ ዲጅታል ፋይንደር መጠቀም እንችላለን 6.ረሲቨሩ ስታክ አያደርግም በጣም ምርጥ ነው 7.ረሲቨሩ በሶፍትዌር ምክንያት ቢበላሽ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ gxrom ብለን ማስተካከል እንችላለን 8.ረሲቨሩ ሶፍትዌር ውስጥ ከ 7 በላይ ሪሞት አካተናል ገበያ ላይ ማንማውንም ቅናሽ ሪሞት ብትገዙ ይሰራል 9.ረሲቨሩ ሁለት USB Port አለው ይሔም ማለት አንዱን ዋይፋይ አንቴና አንዱን ደግሞ ፍላሽ ሰክተን መጠቀም እንችላለን 9.ረሲቨሩ YouTube, YouTube Kids, TikTok መክፈት ይችላል Tiktot አፑ ላይ የራሳችንን አካውንት ማስገባት እንችላለን 10.ረሲቨሩ YouTube ላይ እና ፍላሽ ላይ አማረኛ ማንበብ ይችላል 11.ረሲቨሩ የአንድ አመት ነፃ EthioShare iks ሰርቨር አለው Amos 4°W Yes Sport ፅድት አድርጎ ይከፍታል በተጨማሪም G-Share መቀበል ይችላል 12. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት MyHD IPቲቪ ስላለው ከዲሽ ውጪ በኢንተርኔት አለም ላይ ያሉ ተወዳጅ ቻናሎችን ይከፍታል ለምሳሌ beiን Sport, DSTቪ, SuperSporት, SkySporት, OSN, Netflix Movie ....., Stalker IPTቪ, Extream IPTቪ, Local IPTቪ ይቀበላል 13. ሁለት የ Biss Key ቻናሎችን በተመሳሳይ ሰአት ይከፍታል ማለትም TV Varzish እና Football HD ቻናሎችን በአንድ ግዜ ይከፍታል ይሔ ማለት በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን በአንድ ግዜ መመልከት እንችላለን ማለት ነው 14. ያለምንም ሶፍትዌር አዳዲስ የ Ethiosat, Yahsat, Amos, Nilesat ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ 15. ያለምንም ሶፍትዌር Varzish እና Football HD ቻናሎችን ይከፍታሉ 16. ያለምንም ሶፍትዌር ያለ WiFi አንቴና ከሞባይላችን ወደ ረሲቨሩ በኬብል ብቻ ኢንተርኔት መስጠት እንችላለን 17. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ ይችላል 18. ያለምንም ሶፍትዌር ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ቻናሎች ወደ ስልካችን ወይም ወደ ኮንፒውተራችን Stream አድርገን ማየት እንችላለን 19. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን 20. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችን ወይም ኮንፒውተራችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረግ ያስችለናል ረሲቨሩ ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል ዋጋውም አሁን ላይ በጣም ርካሽ ነው የቀደመ ተጠቀመ ይልሀል ይሔ ነው ይመቻችሁ ረሲቨሩን በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ በግራ በኩል ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ 0911961727 ወይም 0911001481 ቤኪጃ ሶፍትዌር ክፍለሀገር እንዲላክላችሁ የምትፈልጉ 0920553973 ላይ ይደውሉ
نمایش همه...

ሰርቨር የመሸጫ ዋጋ ዝርዝር Forever አንድ አመት 1400ብር Apollo5 አንድ አመት 1500ብር Forever + Apollo5 አንድ አመት 1800ብር Funcam አንድ አመት 800ብር Funcam + Apollo አንድ አመት 850ብር VIP Server 4ወር 1400ብር Super G-Share 6ወር 350ብር Super Bolt 6ወር 350ብር MyHD  1 አመት 600ብር ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000251776087 ብሩክ ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekyja ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ።
نمایش همه...
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
GTMedia V8 Finder 2 1. ባለቲቪ ዲጅታል ፋይደር ነው 2. 5000mhp የባትሪ አቅም አለው 3. TV Varzish ይከፍታል BissKey ጨምሮ የተለያዩ የመቆለፊያ ሲስተሞችን ይከፍታል 4. Cccam ይቀበላል 5. YouTube ይከፍታል 6. ከፍላሽ Video, Audio, Photo ይከፍታል 7. በፍላሽ ሶፍትዌር መጫን ያስችላል 8. ቻርጅ ሲደረግ Fast Charge Option አለው C Type የሳምሰንግ ቻርጀር ነው የሚቀበለው 9. WiFi አንቴና ይቀበላል 10. HDMI Out, AV In, AV Out option አለው 11. Spectrum, Loop Option አለው 12. በየጊዜው አዳዲስ ሶፍትዌር ይለቀቅለታል www.freesat.cn 13. 3.5 Inch HD LED Display አለው ዋጋው 5500ብር ነው አድራሻ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ 0911001481 0911961727 0920553973
نمایش همه...
00:57
Video unavailableShow in Telegram
GTMedia V8 Finder 2 1. ባለቲቪ ዲጅታል ፋይደር ነው 2. 5000mhp የባትሪ አቅም አለው 3. TV Varzish ይከፍታል BissKey ጨምሮ የተለያዩ የመቆለፊያ ሲስተሞችን ይከፍታል 4. Cccam ይቀበላል 5. YouTube ይከፍታል 6. ከፍላሽ Video, Audio, Photo ይከፍታል 7. በፍላሽ ሶፍትዌር መጫን ያስችላል 8. ቻርጅ ሲደረግ Fast Charge Option አለው C Type የሳምሰንግ ቻርጀር ነው የሚቀበለው 9. WiFi አንቴና ይቀበላል 10. HDMI Out, AV In, AV Out option አለው 11. Spectrum, Loop Option አለው 12. በየጊዜው አዳዲስ ሶፍትዌር ይለቀቅለታል www.freesat.cn 13. 3.5 Inch HD LED Display አለው ዋጋው 5500ብር ነው አድራሻ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ 0911001481 0911961727 0920553973
نمایش همه...
ዛሬ እስከ 8 ሰአት ሱቅ ክፍት ነው TV Receiver Finder PlayStation IPTቪ and IKS Server MIStick and Androidbox..... የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ከኛ መግዛት ይችላሉ ብር ባይዙ በሞባይል ባነወኪንግ ማስተላለፍ ይችላሉ አድራሻ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ቁጥር አንድ በግራ በኩል የመጀመርያ ሽንሽን የመጀመርያ ሱቅ ቁጥር ሁለት በግራ በኩል ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር 0911001481 0911961727 0920553973
نمایش همه...
GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ያላችሁ ሰዎች እንዲጨመር ወይም እንዲስተካከል የምትፈልጉት ሶፍትዌር ካለ https://t.me/ethiodishmereja1 ላይ comment ያድርጉል እናመሰግናለን ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት
نمایش همه...
ቤኪጃ ዲሽ

ዲሻችንን እንዴት በቀላሉ ማስተካከል እንችላለን? የመወያያ መድረክ ለበለጠ መረጃ 0911001481 ቤኪ For more info @GoldStarHdBot @Bekyja @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT @bkjabot 📸ማሳሰቢያ📸 እዚህ ቻናል ላይ ሊንክ ወይም ግሩፑን የማይመጥን ነገር መልቀቅ ከግሩፑ ለዘላለም ያቆራርጣል ህግና ደንብ ተፈፃሚነት አላቸው ይሔንን ስላላደረጉ እናመሰግናለን።

👆👆👆 ይሔ ለ LIFESTAR SMART TV እና ለ LIFESTAR 1 Million 4K Android የሚሆን PlayStore የሌሉ አፕሊኬሽኖችን የምናገኝበት አፕሊኬሽን ነው ጭናችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። @Lifestar_Ethiopia_Bot V5.1.2
نمایش همه...