cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Kokebe Tsibah General Secondary School

Since 1924

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 291
مشترکین
+1324 ساعت
+747 روز
+19730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
የተሻሻለ ፕሮግራም ስለሆነ ይህንን ተጠቀሙ‼️ Follow for more t.me/kokebetsibahexam
4133Loading...
02
ማሳሰቢያ! ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች 👉 ነገ ቅዳሜ በ 17/09/2016 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ይቀጥላል::                    ግንቦት 16/2016 ዓ.ም                           ት/ቤቱ
8325Loading...
03
Media files
9751Loading...
04
Media files
9652Loading...
05
9ኛዉ ከተማ አቀፍ የሳይንስ እና ፈጠራ ዉድድር በዚህ መልኩ ተሳታፊዎችን ይዘን በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተናል::
8950Loading...
06
💥💥ዉድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች💥💥 ከታች ባለው ሊንክ ተጨማሪ ⚡️⚡️online መለማመጃዎች እና ጥያቄዎች ጭነንላችዋል:: ከታች ባስቀመጥንላችሁ ሊንክ ገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ:: Follow and share for more 🎓https://t.me/kokebetsibahexam
1 0005Loading...
07
በየካ ክ/ከተማ ለምትገኙ ሁሉም 2ኛ ደ/ት/ቤቶች አዲስ አበባ     ጉዳዩ፡-የ12ኛ ክፍል መማር ማስተማርን ይመለከታል  ⭐️ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሎም በአዲስ አበባ እና በክፍል ከተማችን በ2015 ዓ፣ም የተመዘገበው የ12ኛ ክፍል ውጤት ዝቅተኛ በመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ በ2016 ዓ.ም የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ ልዩ ተኩረት በመስጠት የማጠናከሪያ ትምህርት እቅድ ታቅዶ የመማር ማስተማሩ እየተካሄደ መሆኑ ታወቃል፡፡ ⭐️ይሁን እንጅ በአንዳንድ ት/ቤቶች በመደበኛው መማር ማስተማር ላይ የማይገኙ እንዳንድ ተማሪዎች መኖራቸውን አረጋገጠናል፡፡ በመሆኑም በሚቀሩ ተማሪዎች እና ክፍለጊዜ በሚቀጡ መምህራን ላይ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ እንድትወስዱ እያሳሰብን ይህንን በማያደርግ የት/ቤት አመራር ተጠያቂ የሚደረግ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ፡፡ የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት
1 0933Loading...
08
Media files
1 0417Loading...
09
✨✨ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች✨✨ ከላይ በቀረበው መለማመጃ መሰረት ስትገቡ የራሳችሁን የማትረሱትን 🔑🔑password🔑🔑 በመቀየር መጠቀም ትችላላችሁ::
1 1787Loading...
10
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 1
1 17346Loading...
11
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በዚህ መለማመጃ መለማመድ የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ቤቱ ይገልፃል:: ት/ቤቱ
1 1393Loading...
12
Media files
1 2051Loading...
13
ቀን 13/09/2016 ዓ.ም 👉👉👉👉ጥብቅ ማስታወቂያ👈👈👈👈👈 👉ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በዛሬዉ እለት ከ 12ኛD ተማሪ ከሆነችዉ ተማሪ👉 ዝናሽ ተስፋዬ👈 አማካኝነት በቮይስ ሚሴጅ ለተማሪዎች ትምህርት እንደሌላ ስትገልፅ እና ስትለዋወጥ እንደነበረች ትምህርት ቤቱ ደርሶበታል፡፡ ጉዳዩን ትምህርት ቤቱ ወደ ድስፕሊን ኮሚቴ ስለመራዉ ጉዳዩ ተጣርቶ ዉሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ተማሪዋ ከትምህርት ቤቱ የታገደች መሆኑን እያሳወቅን፡፡ ነገር ግን ተማሪዎች 👉የመማር ማስታማሩ👈 ሂደት በተጠናከረ መልኩ ከነገ ቀን 14/09/2016 ዓ.ም ጀምሮ ተጠናክሮ የሚቀጥል በመሆኑ ስትመጡ ሁሉም ተማሪ የመማሪያ ቁሳቁስ አሟልቶ እንድትመጡ እያሳሰብን ወላጆችም ይህንን ተገንዝባችሁ ተማሪዎችንወደትምህርት ቤት እንድትልኳቸዉ እንጠይቃለን፡፡ በተጨማሪም ዩዘርኔም/USERNAME/ እና ፓስዋርድ/PASSWORD/ የሚሰጥ ሲሆን ኦንላይን ሙከራዎችን ከተመደቡላችሁ መምህራን ጋር የምታደርጉ መሆኑን አዉቃችሁ እንድትመጡ በጥብቅ እናሳስባለንእናሳስባለን፡፡ እንዲሁም ነገ የማይመጠ እና የትምህረት ቁሳቁስ አሟልቶ ለማይመጣ ተማሪ ዩዘርኔም እና ፓስዋርድ የማንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ት/ቤቱ
1 574117Loading...
14
⭐️የየካ ክፍለ ከተማ /ት/ጽ/ቤት ✍️የ12ኛ ክፍል ማጠናከሪያ ትምህርት መርሃ-ግብር እና ✍️ የድርጊት መረሃ ግብር
1 2592Loading...
15
ቀን 12/9/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለተማሪዎች በሙሉ 👉 ተማሪ አቤዘር በዙ/በቅፅል ስሙ ታይሰን/ እና ይድነቃቸው ነገሰ የ12ኛ እና 11ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዚህ በፊት በፈጠሩት ፀብ ተማሪ አቤኔዘር በዙ ከት/ቤት በመቅረት ጓደኞቹን በተማሪ መዉጫ ሰዓት ይዞ በመምጣት ተማሪ ይድነቃቸዉ ነገሰ ላይ ጉዳት ለማድረስ ቢሞክርም በሰዓቱ ተማሪ ይድነቃቸዉ ነገሰ በቦታዉ ባለመገኘቱ ተማሪ እስማይልን ይድነቃቸዉን አሳየን ሲሉት አላየሁም ሲል እሱን ለመደብደብ ሞክረዋል:: በመሆኑም ተማሪ አቤኔዘር በዙ እና ተማሪ ይድነቃቸዉ ነገሰ ከግንቦት 13/2016 ዓ.ም ጀምሮ ጉዳያቸዉ ተማሪዎች የዲስፕሊን አፈፃፀም መመሪያ ታይቶ ዉሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ከት/ቤትበጊዜያዊነት የታገዱ መሆኑን እናሳዉቃለን:: ት/ቤቱ
1 55346Loading...
16
እኛም ለሌላ ለስራ መጥተን በአካል ተገኝተን አይተነዋል!! ✅ ትችላላችሁ🥰
1 6642Loading...
17
ደረጃዉን የጠበቀ የህፃን ማቆያ ተደራጅቶ ግንቦት 12//2016 ዓ.ም ስራ ጀምሯል:: 👉 መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች ልጆቻችሁን ለመምጣት ፍላጎት በገለፃችሁት መሠረት ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን:: ት/ቤቱ
1 1630Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የተሻሻለ ፕሮግራም ስለሆነ ይህንን ተጠቀሙ‼️ Follow for more t.me/kokebetsibahexam
نمایش همه...
ማሳሰቢያ! ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች 👉 ነገ ቅዳሜ በ 17/09/2016 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ይቀጥላል::                    ግንቦት 16/2016 ዓ.ም                           ት/ቤቱ
نمایش همه...
👍 6
👍 2
9ኛዉ ከተማ አቀፍ የሳይንስ እና ፈጠራ ዉድድር በዚህ መልኩ ተሳታፊዎችን ይዘን በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተናል::
نمایش همه...
👍 1
💥💥ዉድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች💥💥 ከታች ባለው ሊንክ ተጨማሪ ⚡️⚡️online መለማመጃዎች እና ጥያቄዎች ጭነንላችዋል:: ከታች ባስቀመጥንላችሁ ሊንክ ገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ:: Follow and share for more 🎓https://t.me/kokebetsibahexam
نمایش همه...

👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
በየካ ክ/ከተማ ለምትገኙ ሁሉም 2ኛ ደ/ት/ቤቶች አዲስ አበባ     ጉዳዩ፡-የ12ኛ ክፍል መማር ማስተማርን ይመለከታል  ⭐️ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሎም በአዲስ አበባ እና በክፍል ከተማችን በ2015 ዓ፣ም የተመዘገበው የ12ኛ ክፍል ውጤት ዝቅተኛ በመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ በ2016 ዓ.ም የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ ልዩ ተኩረት በመስጠት የማጠናከሪያ ትምህርት እቅድ ታቅዶ የመማር ማስተማሩ እየተካሄደ መሆኑ ታወቃል፡፡ ⭐️ይሁን እንጅ በአንዳንድ ት/ቤቶች በመደበኛው መማር ማስተማር ላይ የማይገኙ እንዳንድ ተማሪዎች መኖራቸውን አረጋገጠናል፡፡ በመሆኑም በሚቀሩ ተማሪዎች እና ክፍለጊዜ በሚቀጡ መምህራን ላይ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ እንድትወስዱ እያሳሰብን ይህንን በማያደርግ የት/ቤት አመራር ተጠያቂ የሚደረግ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ፡፡ የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት
نمایش همه...
👍 6 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 4
✨✨ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች✨✨ ከላይ በቀረበው መለማመጃ መሰረት ስትገቡ የራሳችሁን የማትረሱትን 🔑🔑password🔑🔑 በመቀየር መጠቀም ትችላላችሁ::
نمایش همه...
👍 2
03:25
Video unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 1
نمایش همه...
1