fa
Feedback
አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል

አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል

کانال بسته

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል  ያዝናናል ያስተምራል ቁም ነገር ያስጨብጣል ብለን ያሠብናቸውን ➥ አዳዲስ ሃሳቦችን ➥ አነቃቂ ንግግሮችን ➥ አጫጭር ዳዕዋዎችን ➥ ሚዛናዊ  መረጃዎችን ➥ ምርጥ ምርጥ ምስሎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል!!! 👇Request To Join👇 የሚለውን ንኩት

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል

کانال አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 22 089 مشترک است و جایگاه 3 530 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 1 518 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 22 089 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 07 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -625 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -25 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 7.10% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.30% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 569 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 729 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 17 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል  ያዝናናል ያስተምራል ቁም ነገር ያስጨብጣል ብለን ያሠብናቸውን ➥ አዳዲስ ሃሳቦችን ➥ አነቃቂ ንግግሮችን ➥ አጫጭር ዳዕዋዎችን ➥ ሚዛናዊ  መረጃዎችን ➥ ምርጥ ምርጥ ምስሎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል!!! 👇Request To Join👇 የሚለውን ...

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

22 089
مشترکین
-2524 ساعت
-1117 روز
-62530 روز
آرشیو پست ها
የጅማ ቡና በ 1100 ብር ብቻ አዲስ አበባ ያላቹ ካሉበት እናደርሳለን ከ 10 ኪሎ በላይ ለሚአዝዝ ቅናሽ እናደርጋለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊
የጅማ ቡና በ 1100 ብር ብቻ አዲስ አበባ ያላቹ ካሉበት እናደርሳለን ከ 10 ኪሎ በላይ ለሚአዝዝ ቅናሽ እናደርጋለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊

ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more         📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ👇

❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ! ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇

👧 Electric Hair Styling Hot Comb 🪞Fast Heating 🪞Ceramic press comb 🪞Smooths and softens all hair types 🪞Straightens unruly hair 🪞Auto shut-off for added safety 🪞Easy to use hair straightening comb Available on hand DM @hayu_smile

💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ​ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረ
💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ​ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረውና በተናፈቀው ቤቱ ላይ ሆነን የምናከብረው ያድርገን። ዒድ ሙባረክ!      ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts 

💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ኢድ ሙባረክ ተቀበለሏህ ወሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል። ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_i
💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ኢድ ሙባረክ ተቀበለሏህ ወሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል።      ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts 

𝓮𝓲𝓭 𝓪𝓵 𝓪𝓭𝓱𝓪 😍 #𝖙𝖊𝖐𝖊𝖇𝖊𝖑 𝖆𝖑𝖑𝖆𝖍 𝖒𝖎𝖓𝖆 𝖜𝖊𝖒𝖎𝖓𝖐𝖚𝖒🎊
𝓮𝓲𝓭 𝓪𝓵 𝓪𝓭𝓱𝓪 😍 #𝖙𝖊𝖐𝖊𝖇𝖊𝖑 𝖆𝖑𝖑𝖆𝖍 𝖒𝖎𝖓𝖆 𝖜𝖊𝖒𝖎𝖓𝖐𝖚𝖒🎊

ይሄን ያበደ ሽቶ በሚገርም ዋጋ እስከ አረፋ ብቻ በሚቆይ ቅናሽ በ 2700 ብር መውሰድ ምትፈልጉ የፈጠነ በ @abdenest እዘዙኝ!😊 በክልል ከተሞችም እንልካለን👌 Free delivery😇
+1
ይሄን ያበደ ሽቶ በሚገርም ዋጋ እስከ አረፋ ብቻ በሚቆይ ቅናሽ በ 2700 ብር መውሰድ ምትፈልጉ የፈጠነ በ @abdenest እዘዙኝ!😊 በክልል ከተሞችም እንልካለን👌 Free delivery😇

Join በሉላት እስኪ እየተወዳደረች ነው🫶

አሰላሙ አለይኩም እናንተ መልካምን ሰሪ ጀመዐዎች እንደምን ናቹ የሰላማቹ ብርሀን አይክሰም ለደቂቃ አይደብዝዝ እዝነታቹም ሁሌም ያለምልም አቦ ክብረትንማ ለእናንተ ያድርገው!🥰🥰 ዛሬ ከአንድ ወንድሜ የመጣ የተቀደሰ ሀሳብ ጀባ ልላቹ ጁመዐ ሳይደርስ በማክሰኞ ምድር ከች ብያለው ሀሳቡን ባጭሩ ሳጠቃልል ያለንበት ወር ዙልሂጃም አደል! አቦ ስለ ዙልሂጃ 10 ቀናቶች ልቅና አላወራም ሀያሉ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ያለው በቂ ነው እሱ ከፈረመበት እኛው ወሩን ተከትለን በኸይር ስራ ማስፈረም አለብን....አደል?....አዋ ግድ ነው! ሀሳቤ ምን መሰላቹ የዙልሂጃን 10 ወርቃማ ቀኖችን በኛ 10 ሰደቃ እናባዛው😉 10*10=100 ብር ሶ ለአንድ ሰው 100 ዋጂብ ይሁንበት አይመስላቹም?......ምናገባህ አንተ የፈለግነውን ብንነይ.....ኸረ ብሮ እኔ ሀሳቤን ነው ሼር ያረኩት ከፈለክ 1000 መነየት ትችላለህ ቆይ ስንት ለመነየት ነው ያሰብከው?.....2000 ብር ነዋ.....ተክቢር ይመችህ ብሮ✋ ወደሀሳቤ ስመለስ ለአቅመ ደካማዎች አረፋን ፏ እንዲሉ ለአንድ ቤተሰብ 5000 ጀባ ብንልስ?....ደስታቸው ገደብ የለውም! ሁሉም እዚህ ያለው ጀመዐ መቶ መቶ ቢአዋጣ ቢንስ 10 ቤተሰቦች(ቤቶች) ላይ ሻማ መለኮስ ነው!😊 ጀመአችንን ለመቀላቀል እና ብር ለመላክ👉 @sodeqah ሁላቹም ሼር አድርጉት😊🙏 ዙልሂጃ+ሰደቃ=ተራራ ሚአክል አጅር!🤲 ዝግጁ ነን ኢንሻአላህ?

Someone said በወደቅሽ እና ያመንሻቸው ሰዎች በከዱሽ ጊዜ ልክ እንደዛች ሰዎች ቀጥቅጠው ሙታለች ብለው ሲተዉአት መሬት ልሳ እንደምትነሳው እባብ ሁኚ መሬት ልሰሽ አንዴ ከተነሳች ድጋሚ አቶድቂም ብትወድቂም መነሳት አይከብድሽም ❤️‍🩹🥀

ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more         📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ👇

💔 ክፉ ህመም ብሎ ማለት ሐኪሙ መርምሮ የማይደርስበት እና ታማሚውም እንዲህ ነው ብሎ መናገር የማይችለው ህመም ነው ። 🚶‍♂️

🕋𝑰𝒔𝒍𝒂𝒎𝒊𝒄 𝑾𝒂𝒍𝒍𝒑𝒂𝒑𝒆𝒓 & 𝑷𝒓𝒐𝒇𝒊𝒍𝒆𝒔🥰
🕋𝑰𝒔𝒍𝒂𝒎𝒊𝒄 𝑾𝒂𝒍𝒍𝒑𝒂𝒑𝒆𝒓 & 𝑷𝒓𝒐𝒇𝒊𝒍𝒆𝒔🥰

#ተቃራኒ_መስመር ልብ አንጠልጣይ አዲስ ይትም ያልተነበበ #የፍቅር ታሪክ እነሆ ጀባ ልንላችሁ ነው!! ፍቅርን መተሳሰብን እና መስዋትነትን ለወደዱት እራስን መስጠትን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ድንቅ ታሪ
#ተቃራኒ_መስመር ልብ አንጠልጣይ አዲስ ይትም ያልተነበበ #የፍቅር ታሪክ እነሆ ጀባ ልንላችሁ ነው!! ፍቅርን መተሳሰብን እና መስዋትነትን ለወደዱት እራስን መስጠትን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ድንቅ ታሪክ 😱    👇👇👇 JOIN

#የ ፍቅር ግጭት ልብ አንጠልጣይ አዲስ ይትም ያልተነበበ #የፍቅር ታሪክ እነሆ ጀባ ልንላችሁ ነው!! ፍቅርን መተሳሰብን እና መስዋትነትን ለወደዱት እራስን መስጠትን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ድንቅ ታሪ
#የ ፍቅር ግጭት ልብ አንጠልጣይ አዲስ ይትም ያልተነበበ #የፍቅር ታሪክ እነሆ ጀባ ልንላችሁ ነው!! ፍቅርን መተሳሰብን እና መስዋትነትን ለወደዱት እራስን መስጠትን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ድንቅ ታሪክ 😱    👇👇👇 JOIN

ላፕቶፕ ፈላጊዎች በአስተያየት እኔጋ አለላቹ በ @abdenest አዝዙኝ!

ተወዳዳሪ: ሰኪና ኮድ: 12 ➲ 🌸 ﷽ 🌸 📖 سورة الضحى – الآية ٧ ﴿ وَوَجَدَكَ ضَالًّا فَهَدَى ﴾ “ጠፍተህ አገኘህ፤ ከዚያም መራህ።” 🤍 ይህ አያ የአላህን ምሕረትና መሪነት የሚያሳይ በጣም ውብ አያ ነው። ሰው አንዳንዴ በሕይወት ውስጥ ግራ ሊጋባ ይችላል፤ ነገር ግን አላህ የሚወደውን ባሪያ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመራዋል። ✨ 🌿 ልባችን በቁርአን ይረጋ፣ አላህም ሁሌ በሂዳያው ያፅናን። 🤲 Channel Link:  ↴↴ t.me/quran_post18

ዘመቻ 1 _ በሙባረክ ፖድካስት ! "የአንድ ሙስሊም ተማሪ ዋጋ ስንት ነው?" - በሚል ሐሳብ ተነስቶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ስላለው በደል ይዳስሳል። ከዩኒቨርሲቲው
ዘመቻ 1 _ በሙባረክ ፖድካስት ! "የአንድ ሙስሊም ተማሪ ዋጋ ስንት ነው?" - በሚል ሐሳብ ተነስቶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ስላለው በደል ይዳስሳል። ከዩኒቨርሲቲው ጀምሮ፤ መጅሊስን ጨምሮ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የሰጡትን ምላሽ በዝርዝር ያስቀምጣል። የመፍትሔ ሀሳቡንም በጥልቀት ይገልፃል። ዘመቻችን፦ ቪድዮውን በመመልከት ሐሳቡን እንውሰድ። ከሁሉም ሰው ይደርስ ዘንድ። ዩኒቨርሲቲው እየፈፀመው ያለው በደል ይጋለጥ ዘንድ። ተቋማቶቻችን ሀላፊነታቸውን በኣግባቡ ይወጡ ዘንድ። ሁሉም ሰው ለፍትሕ ይተጋ ዘንድ። ይህ ትንሹ ሀላፊነታችን ነው። አይደለም ወይ ያኡመተ ሙሐመድ?! ወደ ተግባር። ሊንኩ፦ https://youtu.be/kRqk0MXuXvc?si=EJxv8KNF0yb1aFyZ ነው። ፍትህ እስኪሰፍን በሁሉም ቦታ ለሁሉም ጥያቄ አለን እንላለን። @aaumsu