ሰዋስው ☘☘☘☘
رفتن به کانال در Telegram
በሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም እና ለተለያዩ ቤተክርስቲያን ለክብረ በአላት ማውጫ ። በተጨማሪም-ዋዜማ ሥርዓተ ማኅሌት - መዝሙራት ስንክሳር - የየእለቱን ምስባክ ቅኔያት ጥያቄዎች እንዲሁም የወቅታዊ ነገር መወያያ በተጨማሪም @eotcww ብለው ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ።
نمایش بیشتر1 161
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
1 161
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሥርዓተ ማህሌት ዘህዳር ጽዮን
❣❣❣❣❣❣❣❣
ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል፡፡
@EOTCW
@EOTCW
🌱 ዚቅ
ሃሌ ሉያ ለአብ፣ ሃሌ ሉያ ለወልድ፣ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ፤ዕዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት፤ እንዘ ትበኪ ከመ ብእሲት፡፡
@EOTCW
@EOTCW
🌱🌱ዘጣዕሙ ፦
ሰላም ለዝክር ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ ፤መሠረት ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኀኒት ዘእም ቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ
ዘዘካርያስ ተቅዋም ዘወርቅ፤ዘሕዝቅኤል ነቢይ ዕፁት ምሥራቅ ለመሠረትኪ የኃቱ ዕንቈ ሰአሊ ለነ ማርያም በአሚን ንጽደቅ፡፡
@EOTCW
✴️ነግስ፦
ነቢያተ እሥራኤል ጸሐፉ በመጽሐፎሙ እሙነ፤ ነገረ ሰቆቃው ወላህ በዘመኖሙ ዘኮነ፤ ውስተ አፍላጋ አመ በጼዋዌ ነበርነ፤ውስተ ኵሃቲሃ እንዚራቲነ ሰቀልነ ፤ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን እምነ፡፡
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ
ወይቤላ ኢትሬእዪኑ ላሃ ዚአነ፤
እንተ ረከበተነ በእንተ ጽዮን፤
ዕዝራኒ ርእያ ወተናገራ
@EOTCW
❣❣ወረብ፦
ወይቤላ ኢትሬእዪኑ ላሃ ዚአነ እንተ ረከበተነ/2/
ዕዝራኒ ርእያ ወተናገራ/2/
@EOTCW
✨ማኅሌተ ጽጌ
ዘካርያስ ርእየ ለወርኃ ሳባጥ በሠርቁ፤ ተአምረኪ ለዘይት ማእከለ ክልኤ አዕጹቁ፤ማርያም ጽዮን ለብርሃን ተቅዋመ ወርቁ፤ ዕዝራኒ በገዳም አመ ወዓለ ዉዱቁ፤ለኅበረ ገጽኪ ጽጌ ሐተወ መብረቁ፡፡
@EOTCW
🌱ዚቅ፦
ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ፯ቱ መኃትዊሃ፤ ወ፯ቱ መሣውር ዘዲቤሃ፤ ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት፤ ዘኩለንታሃ ወርቅ ወያክንት፤ዕዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት እንዘ ትበኪ ከመ ብእሲት
@EOTCW
@EOTCW
❣❣ወረብ፦
ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን ፯ቱ መኃትዊሃ/2/
ዕዝራኒ ርእያ በርእየት ብእሲት/2/
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ(ዘበአታ)
ዕዝራኒ ርእያ በርእየተ ብእሲት፤ ወሶበ ርእያ ኢኮነት ብእሲት አላ ሀገር ቅድስት ፤ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ዘኲለንታሃ ወርቅ ወያክንት
@EOTCW
✨መልክዓ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤ እምነ ከልበኒ ወቍስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዐቢይ ትዕዛዝ፤ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ፡፡
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ
ሃሌ ሉያ X3 እምነ ጽዮን በሀ፤
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርጉት በስብሐት፤ዓረፋቲሃ ዘመረግድ ሥርጉት በስብሐት፤ ወማኅፈዲሃ ዘቢረሌ ሥርጉት በስብሐት፤ እምስነ ገድሎሙ ለሰማዕት ሥርጉት በስብሐት፤ታቦተ ሕጉ ለንጉሥ ዐቢይ ሥርጉት በስብሐት፤
እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ፤ ፀሐየ ጽድቅ ያበርህ ለኪ፡፡
@EOTCW
@EOTCW
❣❣ወረብ
እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ፀሐየ ጽድቅ ያበርህ ለኪ ፀሐየ ጽድቅ/2/
ለሰማዕትሥርጉት በስብሐት ሥርጉት በስብሐት/2/
@EOTCW
@EOTCW
✨መልክዓ ማርያም፦
ሰላም ለአስናንኪ ሐሊበ ዕጐልት ዘተዛወጋ፤ ወመራዕየ ቅሩፃት እለ እምሕፃብ ዐርጋ፤ ማርያም ድንግል ለደብተራ ስምዕ ታቦተ ሕጋ ፤
አፍቅርኒ እንበለ ንትጋ ለብእሴ ደም ወሥጋ፤ ዘየዐቢ እምዝ ኢየኃሥሥ ጸጋ፡፡
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ
ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ሕጽርት፤ ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት፤ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ በፀር ወኢየኀድጋ ለሀገር፡፡
@EOTCW
@EOTCW
❣❣❣ወረብ
ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ሕጽርት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት/2/
ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ በፀር ወኢየኀድጋ ለሀገር/2/
@EOTCW
@EOTCW
✨መልክዓ ማርያም፦
ሰላም ለከርሥኪ ዘአፈድፈደ ተበጽዖ፤እም ታቦተሙሴ ነቢይ ለጽሌ ትእዛዝ ዘየኀብኦ፤ማርያም ድንግል ጊዜ ጸዋዕኩኪ በአስተብቍዖ፤ ለፀርየ ብእሴ አመጻ ኀይለ ዚአኪ ይጽበኦ፤እስከነ ያሰቆቁ ጥቀድኅሪተ ገቢኦ፡፡
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ በጾም ወበጸሎት፤
ተመጠወ ሙሴ ኦሪተ፤ ጽላተ አሥሮነ ቃላተ፡፡
@EOTCW
@EOTCW
❣❣ወረብ
ሃሌ ሃሌ ሉያ በጾም ወበጸሎት፤
ተመጠወ ሙሴ ኦሪተ ጽላተ አሥሮነ ቃላተ፡፡
@EOTCW
@EOTCW
✨መልክዓ ማርያም፦
ሰላም ለመከየድኪ እለ ረከቦን መከራ፤እምፍርሃተ ቀተልት ሐራ እንበለ አሣእን አመ ሖራ፤ማርያም ጽዮን ታቦተ ቃለ ጽድቅ መንፈቃ ዕሥራ፤ ዕጐላት እም ዕጐሊሆን ከመ ኪያኪ አፍቀራ፤ አፍቀርኩኪ አፍቅርኒ እም ይእዜ ለግሞራ።
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ
ሃሌ ሉያ ወሪድየ ብሔረ ሮሜ፤
ለቤተ ክርስቲያን ርኢክዋ፤አእመርክዋ አፍቀርክዋ፤ከመ እኅትየ ኀለይኩ፤እም ድኅረ ጉንዱይ መዋዕል፤
ወእምዝ እም ድኅረ ኅዳጥ ዓመታት፤ካዕበ ርኢክዋ ወትትሐፀብ በፈለገ ጤግሮስ ፡፡
@EOTCW
@EOTCW
❣❣ወረብ
ሃሌ ሉያ ወሪድየ ብሔረ ሮሜ/2/
ለቤተ ክርስቲያን ርኢክዋ አእመርክዋ አፍቀርክዋ ለቤተ ክርስቲያን/2/
@EOTCW
✨መልክዓ ማርያም፦
በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ፤ለዘይስእለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ፤ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ፤ማርያም ዕንቍየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ፤
ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ፡፡
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ
አብርሂ አብርሂ ጽዮን፤ ዕንቍ ዘጳዝዮን፤
ዘኃረየኪ ሰሎሞን፡፡
@EOTCW
❣❣ወረብ
አብርሂ አብርሂ ጽዮን/2/
ዕንቍ ዘጳዝዮን ዘኃረየኪ ሰሎሞን ንጉስ/2/
@EOTCW
❄️ምልጣን
ዓይ ይእቲ ዛቲ እንተ ታስተርኢ እምርሑቅ፤ ከመ ማኅቶት ብርህት ከመ ፀሐይ፤ ሙሴኒ ርእያ ሀገር ቅድስት ዕዝራኒ ተናገራ ዳዊት ዘመራ፡፡
@EOTCW
🔹አመላለስ፦
ዕዝራኒ ተናገራ /2/
ተናገራ ዳዊት ዘመራ/4/
@EOTCW
❣❄️ወረብ ዘምልጣን
ሙሴኒ ርእያ ሀገር ቅድስት፤
ዕዝራኒ ተናገራ ተናገራ ዘመራ ዳዊት
@EOTCW
🔸እስመ ለዓለም
ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት፤ኩለንታሃ ወርቅ በየማና ወበጸጋማ አዕጹቀ ዘይት ፤ደብተራ ፍጽምት ሀገር ቅድስት፤ ነቢያት ይትፌሥሑ በውስቴታ፤ ሐዋርያት ይትኃሠዩ በውስቴታ፤ ወዳዊት ይዜምር በውስተ ማኅፈዲሃ፤ ዘበሰማይኒ ወዘበምድርኒ በቃለ ዳዊት ይሴብሑ፤ወይብሉ ኵሎሙ ሃሌ ሉያ፡፡
@EOTCW
@EOTCW
🔹አመላለስ፦
ዘበሰማይኒ ወዘበምድርኒ በቃለ ዳዊት ይሴብሑ/2/
ወይብሉ ኵሎሙ ሃሌ ሉያ(4)።
@EOTCW
❣❣ወረብ
ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ኩለንታሃ ወርቅ በየማና ወበጸጋማ አዕጹቀ ዘይት፤
ነቢያት ይትፌስሑ ሐዋርያት ይትሐሰዩ በውስቴታ ወዳዊት ይዜምር በውስተ ማኅፈዲሃ፡፡
@EOTCW
✴️ሰላም
ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት፤ገነተ ትፍስሕት መካነ ዕረፍት፤ እንተ ይእቲ ማኅደር ለካህናት፤ ለእለ የኃድሩ በፈሪሃ እግዚአብሔር፤ ይእቲኬ ቤተ ክርስቲያን፤በውስቴታ የዓርጉ ስብሐተ ካህናት በብዙኅ ትፍስሕት ወሰላም፡፡
@EOTCW
@EOTCW
https://t.me/Eotcw
# Join & share #
1 161
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ሥርዓተ ዋዜማ ዘኅዳር ጽዮን
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ኢኃደጋ ለምድር እምቅድመ ዓለም ወእስከ ለዓለም እንበለ ካህናት ወዲያቆናት ዘካርያስ ካህን ነቢይ ወሰማዕት ዘርእየ ተቅዋመ ማኅቶት።
@EOTCW
❄️ምልጣን፦
ዘካርያስ ካህን ነቢይ ወሰማዕት ዘርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ዘርእየ ተቅዋመ ማኅቶት።
@EOTCW
@EOTCW
🔹አመላለስ፦
ዘርእየ ተቅዋመ ማኅቶት/2/
ዘርእየ ተቅዋመ ማኅቶት/4/
@EOTCW
@EOTCW
💠በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
ካህን ወነቢይ ወሰማዕት ሊቀ ካህናት ካህን ወነቢይ።
@EOTCW
@EOTCW
💠እግዚአብሔር ነግሠ
ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ኲለንታሃ ወርቅ ዓረፋቲሃ ዘዕንቊ ወመሰረታ ዘጽድቅ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን።
@EOTCW
@EOTCW
💠ይትባረክ፦
አጽምእ ሰብአ መሐይምናን አርአያሃ ወዘካርያስሃ ወልደ በራክዩ
@EOTCW
@EOTCW
💠፫ነያ
ዕዝራኒ ርእያ በርእየተ ብእሲት እምነ ይእቲ ቤተ ክርስቲያን ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት።
@EOTCW
@EOTCW
🌿ሰላም በ፪
ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ኲለንታሃ ወርቅ ዓረፋቲሃ ዘዕንቊ ፯ቱ መሐትዊሃ ወ፯ቱ መሣውር ዘዲቤሃ እዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት ሰላማዊት።
🔹አመላለስ፦
እዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት ፤
ለጽዮን ቅድስት ሰላማዊት(4)።
@EOTCW
https://t.me/Eotcw
# Join & share #
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
1 161
ለምንድን ነው የምንጾመው?
እንደ አንድ ክርስቲያን [በግልም በአዋጅም] በመደበኛነት እንድንጾም ታዝዘናል፡፡ ኾኖም እስኪ ጥያቄ እናንሣ! ለምንድን ነው የምንጾመው? በመራባችን ምክንያት እግዚአብሔር ደስ ይሰኛልን? በየቀኑ እግዚአብሔርን ለማገልገል በቂ ነው የሚባል ምግብ ልናገኝ እንደሚገባን የታ ወቀ የተረዳ ነው፡፡ ታዲያ በዚህ [በመጾማችን - በመራባችን] ውስጥ ያለው ምሥጢርና እግዚአብሔር ከዚያ ውስጥ የሚፈልግብን ፍሬ ምንድን ነው?
በልብ መታሰቡ፣ በቃል መነገሩ፣ በቅዱሳት መጻሕፍትም መዘከሩ ይክበር ይመስገንና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም በመጾ ማቸው ምክንያት የሚገበዙትን እጅግ ወቅሷቸዋል፡፡ ጾም የሚያስታብይ አይደለም ሲላቸው ነው፡፡
ስለዚህ እግዚአብሔር እንድንጾም የሚፈልገው ስለ ኹለት ዋና ዋና ምክንያቶች ነው፡-
#አንደኛው፥ ራሳችንን ከዚህ ዓለም ነገሮች - ከእነርሱ ዋናውም ከምግብ - አርቀን ወደ መንፈሳዊ ነገሮች እንድናቀርብ ስለሚፈልግ ነው፡፡ በየጊዜው በየሰዓቱ ስንበላ ሥጋችን ተድላ ደስታ ያደርጋልና፡፡ በመሠረቱ ምግብ በልቶ ደስ መሰኘት በራሱ ነውር ኾኖ አይደለም፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር የአማናዊ ተድላና ደስታ ምንጩ መንፈሳዊ ተግባር እንደ ኾነ እናስብ ዘንድ ይሻል፡፡ ስለዚህ እንድንጾም የሚፈልገ ውና በዚያውም ውስጥ እንድናስተውለው የሚፈልገው የመጀመሪያው ምክንያት ይኸው ነው፡፡
#ኹለተኛው ምክንያት ደግሞ ማጣት ዘወትር እንዲራቡ ከሚያደርጋቸ ው ሰዎች ጋር አንድነትና ኅብረት እንዲኖረን ስለሚሻ ነው፡፡ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ተከትለን በየጊዜው ልንጾም እንችላለን፡፡ ይህ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አስገድዶአቸው ሳይኾን እጦት አስገድዶአቸው ያለማቋ ረጥ ዘወትር የሚጾሙ ሰዎች ግን አሉ፡፡ እግዚአብሔር ደግሞ ለእነዚህ ሰዎች እውነተኛ ፍቅር እንድናሳይ ይፈልጋል፡፡ አጥቶ የመራብ ትር ጕሙ ምን ማለት እንደ ኾነ እኛው ራሳችን በተግባር እንድናይ ይሻል፡፡ በጾማችን ውስጥ እንድናፈራው የሚፈልገው አንዱ ፍሬ ይኼ ነው፡፡ ጾም የፍቅረ ቢጽ እናት ነች የምንለውም ለዚህ ነው፡፡
ስለዚህ ጾማችን እግዚአብሔር የሚፈልገውና የሚቀበለው እንዲኾንልን በጾማችን ወቅት ወጪአችንን መቆጠብ ሳይኾን እነዚህን ድኾች እንድ ናስብ ያስፈልጋል፡፡
(#አምስቱ_የንስሐ_መንገዶች፣ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ገጽ 71-72 ገብረ እግዚአብሔር ኪደ እንደተረጎመው)
1 161
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በእለቱ በቅደሴ ሰዓት የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ማቴ. 10:16-ፍ፡ም፡ "ወናሁ አነ እፌንወክሙz" - "እንሆ፥እኔ፡እንደ፡በጎች፡በተኵላዎች፡መካከል፡እልካችኋለሁ፤ስለዚህ፥እንደ፡እባብ፡ልባሞች፡እንደ፡ርግብም፡የዋሆች፡ሁኑ። ነገር፡ግን፥ወደ፡ሸንጎ፡አሳልፈው፡ይሰጧችኋል፥በምኵራቦቻቸውም፡ይገርፏችኋልና፥ከሰዎች፡ተጠበቁ፤ ለእነርሱና፡ለአሕዛብም፡ምስክር፡እንዲሆን፥ስለ፡እኔ፡ወደ፡ገዢዎች፡ወደ፡ነገሥታትም፡ትወሰዳላችሁ። አሳልፈውም፡ሲሰጧችሁ፥የምትናገሩት፡በዚያች፡ሰዓት፡ይሰጣችኋልና፥እንዴት፡ወይስ፡ምን፡እንድትናገሩ፡አትጨነቁ፤ በእናንተ፡የሚናገር፡የአባታችሁ፡መንፈስ፡ነው፡እንጂ፥የምትናገሩ፡እናንተ፡አይደላችሁምና። ወንድምም፡ወንድሙን፥አባትም፡ልጁን፡ለሞት፡አሳልፎ፡ይሰጣል፥ልጆችም፡በወላጆቻቸው፡ላይ፡ይነሣሉ፡ይገድሏቸውማል። በሁሉም፡ስለ፡ስሜ፡የተጠላችሁ፡ትሆናላችሁ፤እስከ፡መጨረሻ፡የሚጸና፡ግን፡እርሱ፡ይድናል። በአንዲቱ፡ከተማም፡መከራ፡ቢያሳይዋችሁ፡ወደ፡ሌላዪቱ፡ሽሹ፤እውነት፡እላችኋለሁና፥የሰው፡ልጅ፡እስኪመጣ፡ድረስ፡የእስራኤልን፡ከተማዎች፡አትዘልቁም። ደቀ፡መዝሙር፡ከመምህሩ፥ባሪያም፡ከጌታው፡አይበልጥም። ደቀ፡መዝሙር፡እንደ፡መምህሩ፥ባሪያም፡እንደ፡ጌታው፡መሆኑ፡ይበቃዋል።ባለቤቱን፡ብዔል፡ዜቡል፡ካሉት፥ቤተ፡ሰዎቹንማ፡እንዴት፡አብዝተው፡አይሏቸው! እንግዲህ፡አትፍሯቸው፤የማይገለጥ፡የተከደነ፥የማይታወቅም፡የተሰወረ፡ምንም፡የለምና። በጨለማ፡የምነግራችሁን፡በብርሃን፡ተናገሩ፤በጆሮም፡የምትሰሙትን፡በሰገነት፡ላይ፡ስበኩ። ሥጋንም፡የሚገድሉትን፡ነፍስን፡ግን፡መግደል፡የማይቻላቸውን፡አትፍሩ፤ይልቅስ፡ነፍስንም፡ሥጋንም፡በገሃነም፡ሊያጠፋ፡የሚቻለውን፡ፍሩ። ሁለት፡ድንቢጦች፡በዐምስት፡ሳንቲም፡ይሸጡ፡የለምን፧ከእነርሱም፡አንዲቱ፡ያለአባታችሁ፡ፈቃድ፡በምድር፡ላይ፡አትወድቅም። የእናንተስ፡የራሳችሁ፡ጠጕር፡ሁሉ፡እንኳ፡ተቈጥሯል። እንግዲህ፡አትፍሩ፡ከብዙ፡ድንቢጦች፡እናንተ፡ትበልጣላችሁ። ስለዚህ፥በሰው፡ፊት፡ለሚመሰክርልኝ፡ሁሉ፥እኔ፡ደግሞ፡በሰማያት፡ባለው፡በአባቴ፡ፊት፡እመሰክርለታለሁ። በሰው፡ፊትም፡የሚክደኝን፡ሁሉ፡እኔ፡ደግሞ፡በሰማያት፡ባለው፡በአባቴ፡ፊት፡እክደዋለሁ። በምድር፡ላይ፡ሰላምን፡ለማምጣት፡የመጣኹ፡አይምሰላችሁ፤ሰይፍን፡እንጂ፡ሰላምን፡ለማምጣት፡አልመጣሁም። ሰውን፡ከአባቱ፥ሴት፡ልጅንም፡ከእናቷ፥ምራትንም፡ከአማቷ፡እለያይ፡ዘንድ፡መጥቻለሁና፤ ለሰውም፡ቤተ፡ሰዎቹ፡ጠላቶች፡ይሆኑበታል። ከእኔ፡ይልቅ፡አባቱን፡ወይም፡እናቱን፡የሚወድ፡ለእኔ፡ሊሆን፡አይገባውም፤ከእኔ፡ይልቅም፡ወንድልጁን፡ወይም፡ሴት፡ልጁን፡የሚወድ፡ለእኔ፡ሊሆን፡አይገባውም፤ መስቀሉንም፡የማይዝ፡በዃላዬም፡የማይከተለኝ፡ለእኔ፡ሊሆን፡አይገባውም። ነፍሱን፡የሚያገኝ፡ያጠፋታል፥ነፍሱንም፡ስለ፡እኔ፡የሚያጠፋ፡ያገኛታል። እናንተን፡የሚቀበል፡እኔን፡ይቀበላል፥እኔንም፡የሚቀበል፡የላከኝን፡ይቀበላል። ነቢይን፡በነቢይ፡ስም፡የሚቀበል፡የነቢይን፡ዋጋ፡ይወስዳል፥ጻድቅንም፡በጻድቅ፡ስም፡የሚቀበል፡የጻድቁን፡ዋጋ፡ይወስዳል። ማንም፡ከነዚህ፡ከታናናሾቹ፡ለአንዱ፡ቀዝቃዛ፡ጽዋ፡ውሃ፡ብቻ፡በደቀ፡መዝሙር፡ስም፡የሚያጠጣ፥እውነት፡እላችኋለሁ፥ ዋጋው፡አይጠፋበትም።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
1 161
17/3/2015 ዓ.ም (፲፯/፫/፳፻፲፭ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በእለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
እግዚአብሔር ያፈቅሮሙ ለጻድቃን።
እግዚአብሔር የዐቅቦሙ ለፈላስያን።
ወይትዌክፎ ለዕቢራት ወለእጓለማውታ፡፡ መዝ 145፥8
🕯 ትርጉም
እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወዳል።
እግዚአብሔር ስደተኛዎችን ይጠብቃል።
ድሃ አደጎችንና ባልቴቶችን ይቀበላል።
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
1 161
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በእለቱ በነግህ የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ዮሐ. 10:1-22፡ "አማን አማን እብለክሙ" - "እውነት፡እውነት፡እላችኋለሁ፥ወደበጎች፡በረት፡በበሩ፡የማይገባ፡በሌላ፡መንገድ፡ግን፡የሚወጣ፡እርሱ፡ሌባ፡ወንበዴም፡ነው፤ በበሩ፡የሚገባ፡ግን፡የበጎች፡እረኛ፡ነው። ለእርሱ፡በረኛው፡ይከፍትለታል፤በጎቹም፡ድምፁን፡ይሰሙታል፥የራሱንም፡በጎች፡በየስማቸው፡ጠርቶ፡ይወስዳቸዋል። የራሱንም፡ሁሉ፡ካወጣቸው፡በኋላ፡በፊታቸው፡ይሄዳል፥በጎቹም፡ድምፁን፡ያውቃሉና፡ይከተሉታል፤ ከሌላው፡ግን፡ይሸሻሉ፡እንጂ፡አይከተሉትም፥የሌላዎችን፡ድምፅ፡አያውቁምና። ኢየሱስ፡ይህን፡ምሳሌ፡ነገራቸው፤እነርሱ፡ግን፡የነገራቸው፡ምን፡እንደ፡ሆነ፡አላስተዋሉም። ኢየሱስም፡ደግሞ፡አላቸው፦እውነት፡እውነት፡እላችኋለሁ፥እኔ፡የበጎች፡በር፡ነኝ። ከእኔ፡በፊት፡የመጡ፡ሁሉ፡ሌባዎችና፡ወንበዴዎች፡ናቸው፤ዳሩ፡ግን፡በጎቹ፡አልሰሟቸውም። በሩ፡እኔ፡ነኝ፤በእኔ፡የሚገባ፡ቢኖር፡ይድናል፥ይገባልም፡ይወጣልም፡መሰማሪያም፡ያገኛል። ሌባው፡ሊሰርቅና፡ሊያርድ፡ሊያጠፋም፡እንጂ፡ስለ፡ሌላ፡አይመጣም፤እኔ፡ሕይወት፡እንዲሆንላቸው፡ እንዲበዛላቸውም፡መጣሁ። መልካም፡እረኛ፡እኔ፡ነኝ።መልካም፡እረኛ፡ነፍሱን፡ስለ፡በጎቹ፡ያኖራል። እረኛ፡ያልሆነው፡በጎቹም፡የርሱ፡ያልሆኑ፡ሞያተኛ፡ግን፥ተኵላ፡ሲመጣ፡ባየ፡ጊዜ፥በጎቹን፡ትቶ፡ይሸሻል፤ተኵላም፡ይነጥቃቸዋል፡በጎቹንም፡ይበትናቸዋል። ሞያተኛ፡ስለ፡ሆነ፡ለበጎቹም፡ስለማይገደው፡ሞያተኛው፡ይሸሻል። መልካም፡እረኛ፡እኔ፡ነኝ፥አብም፡እንደሚያውቀኝ፡እኔም፡አብን፡እንደማውቀው፡የራሴን፡በጎች፡ዐውቃለሁ፡የራሴም፡በጎች፡ያውቁኛል፤ነፍሴንም፡ስለ፡በጎች፡አኖራለሁ። ከዚህም፡በረት፡ያልሆኑ፡ሌላዎች፡በጎች፡አሉኝ፤እነርሱን፡ደግሞ፡ላመጣ፡ይገ፟ባ፟ኛል፥ድምፄንም፡ይሰማሉ፥አንድም፡መንጋ፡ይሆናሉ፥እረኛውም፡አንድ። ነፍሴን፡ደግሞ፡አነሣት፡ዘንድ፡አኖራለሁና፡ስለዚህ፡አብ፡ይወደኛል። እኔ፡በፈቃዴ፡አኖራታለሁ፡እንጂ፡ከእኔ፡ማንም፡አይወስዳትም።ላኖራት፡ሥልጣን፡አለኝ፡ደግሞም፡ላነሣት፡ሥልጣን፡አለኝ፡ይህችን፡ትእዛዝ፡ከአባቴ፡ተቀበልሁ። እንግዲህ፡ከዚህ፡ቃል፡የተነሣ፡በአይሁድ፡መካከል፡እንደ፡ገና፡መለያየት፡ሆነ። ከእነርሱም፡ብዙዎች፦ጋኔን፡አለበት፡አብዷልም፤ስለ፡ምንስ፡ትሰሙታላችሁ፧አሉ። ሌላዎችም፦ይህ፡ጋኔን፡ያለበት፡ሰው፡ቃል፡አይደለም፤ጋኔን፡የዕውሮችን፡ዐይኖች፡ሊከፍት፡ይችላልን፧አሉ። በኢየሩሳሌምም፡የመቅደስ፡መታደስ፡በዓል፡ሆነ።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
1 161
17/3/2015 ዓ.ም (፲፯/፫/፳፻፲፭ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በእለቱ በነግህ የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ።
ወየሐውር እምኀይል ውስተ ኃይል።
ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን፡፡ መዝ. 83፥5
🕯 ትርጉም
የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና።
ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳል።
የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል፡፡
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
