ሰዋስው ☘☘☘☘
رفتن به کانال در Telegram
በሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም እና ለተለያዩ ቤተክርስቲያን ለክብረ በአላት ማውጫ ። በተጨማሪም-ዋዜማ ሥርዓተ ማኅሌት - መዝሙራት ስንክሳር - የየእለቱን ምስባክ ቅኔያት ጥያቄዎች እንዲሁም የወቅታዊ ነገር መወያያ በተጨማሪም @eotcww ብለው ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ።
نمایش بیشتر1 161
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
1 161
#ክብሬ_ነው
ክብሬ ነው ክብርህን መናገሬ
ፅድቄ ነው ፍቅርህ መመስከሬ
ጌታዬ አምላኬ እልሃለሁ (2)
ስጠራህ ሳመልክህ እኖራለሁ (2)
#አዝ
አይቼ የእጅህን ታምራት
ሰምቼ የቃልህን ትምርት
ሆኛለሁ ምስክር ላዳኝነትህ
ስጋን ተዋህደህ ለኛ መገለጥህ (2)
#አዝ
ተከተልኩ ሁሉን ነገር ንቄ
መድኃኒት መሆንክን አውቄ
ከመልካሟ ቤትህ ተጠልያለሁ
የእጅህን በረከት ካንተ እጠግባለሁ (2)
#አዝ
እርፍ ይዤ ላላርስ ወደኅውላ
እያየው መረቤን ስትሞላ
እመካብሃለሁ ባንተ መድህኔ
አምላኬ ነህና የምትራራ ለኔ
አባቴ ነህና የምታስብ ለኔ
#አዝ
ቸርነት ምረት ከበዛልኝ
ለስምህ ውዳሴ ቅኔ አለኝ
ክብሬና ሞገሴ አንተ ነህ ጌታ
ተመስገን (2) ጠዋትና ማታ (2)
በቀሲስ ዘማሪ ምንዳዬ
@Mezemure21
@mezemure21
@mezemure21
1 161
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በእለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሉቃ. 10:1-12 "ወእምዝ አርአየ እግዚእነ ካልአነ" - "ከዚህም፡በኋላ፡ጌታ፡ሌላዎቹን፡ሰብዓ፡ሾመ፥ሁለት፡ሁለትም፡አድርጎ፡እርሱ፡ሊሄድበት፡ወዳለው፡ከተማና፡ስፍራ፡ሁሉ፡በፊቱ፡ላካቸው። አላቸውም፦መከሩስ፡ብዙ፡ነው፥ሠራተኛዎች፡ግን፡ጥቂቶች፡ናቸው፤እንግዴህ፡የመከሩን፡ጌታ፡ለመከሩ፡ሠራተኛዎች፡እንዲልክ፡ለምኑት። ሂዱ፤እንሆ፥እንደ፡በጎች፡በተኵላዎች፡መካከል፡እልካችኋለሁ። ኰረጆም፡ከረጢትም፡ጫማም፡አትያዙ፤በመንገድም፡ለማንም፡እጅ፡አትንሡ።
ወደምትገቡበት፡ቤት፡ሁሉ፡አስቀድማችሁ፦ሰላም፡ለዚህ፡ቤት፡ይሁን፡በሉ። በዚያም፡የሰላም፡ልጅ፡ቢኖር፥ሰላማችሁ፡ያድርበታል፤አለዚያም፡ይመለስላችኋል። በዚያም፡ቤት፡ከእነርሱ፡ዘንድ፡ካለው፡እየበላችሁና፡እየጠጣችሁ፡ተቀመጡ፤ለሠራተኛ፡ደመ፡ወዙ፡ይገባዋልና።ከቤት፡ወደ፡ቤት፡አትተላለፉ። ወደምትገቡባትም፡ከተማ፡ሁሉ፡ቢቀበሏችሁ፥ያቀረቡላችሁን፡ብሉ፤በእርሷም፡ያሉትን፡ድውዮችን፡ፈውሱና፦የእግዚአብሔር፡መንግሥት፡ወደ፡እናንተ፡ቀረበች፡በሏቸው። ነገር፡ግን፥ወደምትገቡባት፡ከተማ፡ሁሉ፡ባይቀበሏችሁ፥ወደ፡አደባባይዋ፡ወጥታችሁ። ከከተማችኹ፡የተጣበቀብንን፡ትቢያ፡እንኳን፡እናራግፍላችኋለን፤የእግዚአብሔር፡መንግሥት፡ግን፡ወደ፡እናንተ፡እንደ፡ቀረበች፡ይህን፡ዕወቁ፡በሉ። እላችኋለሁ፥በዚያን፡ቀን፡ከዚያች፡ከተማ፡ይልቅ፡ለሰዶም፡ይቀልላታል።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
1 161
26/2/2015 ዓ.ም (፳፮/፪/፳፻፲፭ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በእለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ይዌስክ እግዚአብሔር ላዕሌክሙ።
ላዕሌክሙ ወላዕለ ውሉድክሙ።
ቡሩካኑ አንትሙ ለእግዚአብሔር። መዝ 113÷22
🕯 ትርጉም
እግዚአብሔር በላያችሁ፤
በላያችሁና በልጆቻችሁ ላይ ይጨምር።
እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሠራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ።
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
1 161
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በእለቱ በነግህ የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ማቴ. 13:54-ፍ፡ም፡ "ወሖረ ሀገሮ ወመሀሮሙ" - "ወደገዛ፡አገሩም፡መጥቶ፡እስኪገረሙ፡ድረስ፡በምኵራባቸው፡ያስተምራቸው፡ነበር፤እንዲህም፡
አሉ፦ይህን፡ጥበብና፡ተኣምራት፡ይህ፡ከወዴት፡አገኘው? ይህ፡የጸራቢ፡ልጅ፡አይደለምን፧እናቱስ፡ማርያም፡ትባል፡የለምን፧ወንድሞቹስ፡ያዕቆብና፡ዮሳ፡ስምዖንም፡ይሁዳም፡አይደሉምን? እኅቶቹስ፡ዅሉ፡በእኛ፡ዘንድ፡ያሉ፡አይደሉምን፧እንኪያስ፡ይህን፡ዅሉ፡ከወዴት፡አገኘው፧ተሰናከሉበትም። ኢየሱስ፡ግን፦ነቢይ፡ከገዛ፡አገሩና፡ከገዛ፡ቤቱ፡በቀር፡ሳይከበር፡አይቀርም፡አላቸው። ባለማመናቸውም፡ምክንያት፡በዚያ፡ብዙ፡ተኣምራት፡አላደረገም።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
1 161
26/2/2015 ዓ.ም (፳፮/፪/፳፻፲፭ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በእለቱ ነግህ የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ወአንሰ እጼሊ።
ፈደዩኒ እኪተ ህየንተ ሠናይት።
ወጸልዑኒ ህየንተ በአፍቀርክዎሙ። መዝ 108:4
🕯 ትርጉም
እኔ ግን እጸልያለሁ።
በመልካም ፋንታ ክፉን፤
በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
1 161
❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
+ + +
❤ "ሰላም ለያቆብ እኁሁ ለእግዚእነ በሥጋ ዘቀደመ ተሠይሞ ውስተ አብያተ ክርስቲያናት ወተጰጰሰ እምኀበ ሐዋርያት"። ትርጉም፦ ከሐዋርያት ጵጵስናን የተቀበለ በአብያተ ክርስቲያናት ውስጥ መሾሙ የቀደመ በሥጋ ዝምድና የጌታችን ወንድም ለኾነ ለያዕቆብ ሰላምታ ይገባል። ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በተአምኆ ቅዱሳን ላይ።
❤ በየቀኑ ይህን ቴሌግራም ላይ ማግት ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊኩን ይጫኑት።
https://t.me/Eotcw
1 161
❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
❤ ጥቅምት ፳፮ (26) ቀን።
❤ እንኳን ጌታችን ከመረጣቸውናና በሽተኞችን ሁሉ ይፈውሱ ዘንድ አጋንንትንም ያወጡ ዘንድ ሥልጣን ከሰጣቸው ከሰባ ሁለቱ አርድእትና ከሰባቱ ዲያቆናት አንዱ ለሆነው ለቅዱስ ለሐዋርያው ጢሞና ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓልና ለጌታችን ወንድም ለተባለው ለሐዋርያው ለቅዱስ ያዕቆብ ለመታሰቢያ በዓሉ በሰላም አደረሰን፡፡ በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከፊልጶስና ከሰማዕት አግናጥዮስ ከመታሰቢያቸው ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
+ + +
❤ ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ፦ ይህም የጠራቢው የዮሴፍ ልጅ ነው። እርሱም ከልጆቹ ሁሉ የሚያንስ ነበር። እርሱም ንጹሕ ድንግል ነበር ከጌታችን ጋራ አደገ ስለዚህም ክብር ይግባውና የጌታችን ወንድም ተባለ። ከጌታችን ዕርገትም በኋላ ሐዋርያት በኢየሩሳሌም አገር ላይ ኤጲስቆጶስ አድርገው ሾሙት። ክብር ይግባውና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አስተምሮ ብዙዎችን ወደ ቀናች ሃይማኖት መለሳቸው የክርስትና ጥምቀትንም አጠመቃቸው። እግዚአብሔርም በእጆቹ ታላላቅ ድንቆችንና ተአምራቶችን አደረገ።
❤ በአንዲት ዕለትም በጎዳና ሲጓዝ አንድ ሽማግለሸ አገኘ። ቅዱስ ያዕቆብም "ሽማግሌ ሆይ በቤትህ ታሳድረኛለህን?" አለው። አረጋዊውም "እሺ እንዳልክ ይሁን" አለ በአንድነትም ሲጓዙ ጋኔን ያደረበት ሰው አገኘው በአየውም ጊዜ "የክርስቶስ ሐዋርያ ሆይ እኔ ካንተ ጋር ምን አለኝ ልታጠፋኝ መጣህን" ብሎ ጮኸ። ሐዋርያውም "በናዝሬቱ ኢየሱስ ስም ተዘጋ ከሰውዬውም ውጣ" አለው። ወዲያውም ያ ጋኔን ከሰውዬው ላይ ወጣ።
❤ ያ ሽማግሌም ይህን ድንቅ ተአምር አይቶ ደነገጠ ከሐዋርያው እግር በታችም ወድቆ እንዲህ አለው "ወደ ቤቴ ልትገባ አይገባኝም ነገር ግን እድን ዘንድ ቤተ ሰቦቼም ሁሉ ይድኑ ዘንድ ምን ላድርግ" አለ ያን ጊዜም ሐዋርያው "አቤቱ ጌታዬ ሆይ መንገዴን አሳምረህልኛልና አመሰግንሃለሁ" ብሎ ጌታችንን አመሰገነው። ወደ ሽማግሌዎች ተመልሶ የድኅነትን ነገር ነገረው ከብር ይግባውና ስለጌታችን ሰው መሆን ስለ መከራው ስለ ሞቱና ስለ መነሣቱ አስተማረው።
❤ ከዚህም በኋላ ያ ሽማግሌ ሐዋርያውን ወደ ቤቱ አስገባው ቤተ ሰቦቹም ሁሉ ወደርሱ ተሰበሰቡ ቅዱስ ያዕቆብም አስተምሮ የክርስትና ጥምቀትን አጠመቃቸው። ሥጋውንና ደሙንም አቀበላቸው።
❤ የከተማው ሰዎችም በሰሙ ጊዜ በሽተኞችን ሁሉ ወደርሱ አመጡ ሁሉንም አዳናቸው ለእነርሱም ሃይማኖትን አስተምሮ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጠመቃቸው። ቀሳውስትንና ዲያቆናትንም ሾመላቸው ያንን ሽማግሌም ኤጲስቆጶስ አድርጎ ሾመው ክብር ይግባውና የጌታችንንም ወንጌል ሰጣቸው።
❤ ከዚህም በኋላ ያስተምር ዘንድ ወደ ሌሎች አገሮች ወጥቶ ሔደ። አንዲትም መካን ሴት ነበረች እግዚአብሔር ልጅን ይሰጣት ዘንድ ስርሷ እንዲጸልይላት ቅዱስ ያዕቆብን ለመነችው። እርሱም ጸለየላትና ወንድ ልጅን ወለደች ስሙንም ያዕቆብ ብላ ጠራችው ልጅዋንም ተሸክማ ወደ ሐዋርያው መጥታ ሰላምታ አቀረበችለት ከልጅዋም ጋር ከእርሱ ተባረከች።
❤ ከዚህም በኋላ በአንዲት ቀን ብዙዎች አይሁድ ወደርሱ ተሰበሰቡ ስለ ጌታ ስለ ኢየሱስም የማን ልጅ እንደሆነ ይነግራቸው ዘንድ ጠየቁት እነርሱ እርሱ ጌታች የዮሴፍ ልጅ እንደሆነ እርሱም ወንድሙ እንደሆነ እንዲነግራቸው አስበው ነበርና። ቅዱስ ያዕቆብም በሦስተኛ ደርብ ላይ ወጥቶ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነም ከአብ ጋራም ትክክል እንደሆነ ይገልጽላቸው ጀመረ።
❤ ይህንንም በሰሙ ጊዜ እጅግ ተቈጡ ከደርቡ ላይ አውርደው የጸና ግርፍትን ገረፉት ከእነርሱም ውሰጥ የልብስ ማጠብያ የእንጨት ገበታ የያዘ አንድ ሰው መጣ በዚያ እንጨትም ቅዱስ ያዕቆብን ራሱ ላይ መታው ያን ጊዜም ነፍሱን በእግዚአብሔር እጅ ሰጠ።
❤ ስለርሱ ወይን እንዳልጠጣ ደም ከለው ወገን እንዳልበላ በራሱም ላይ ምላጭ እንዳልወጣ በውሽባ ቤት እንዳልታጠበ ሁለት ልብስን እንዳለበሰ ሁል ጊዜም እንደሚቆምና እንደሚሰግድ ተጽፏል። ከመቆም ብዙ የነሳ እግሮቹ አብጠው ነበር። ከዚህም በኋላ ዐረፈና በቤተ መቅደሱ ጎን ቀበሩት። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ምንጭ፦ የሐምሌ 18 ስንክሳር።
+ + +
❤ ቅዱስ ጢሞና፦ ይህም ቅዱስ ቁጥሩ ከሰባ ሁለቱ አርድእት ውስጥ ነው። ቅዱስ ጢሞና ሰማያዊ ሀብትን መለኮታዊ ኃይልን ገንዘብ አድርጎ በሽተኞችን ፈወሳቸው አጋንንትም ተገዙለት ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ በምድር ሳለ አገለገለው። ወደ ሰማይም ከዐረገ በኋላ ሐዋርያትን አገለገላቸው በሃምሳኛው ቀንም ጰራቅሊጦስ በወረደ ጊዜ የአጽናኛ መንፈስ ቅዱስን ጸጋ ከእርሳቸው ጋር ተቀበለ።
❤ ከዚህም በኋላ ሰባት ሁነው ከተቆጠሩት ዲያቆናት ጋር ሐዋርያት ሾሙት እነርሱ መንፈስ ቅዱስን ዕውቀትንም የተመሉ እንደሆኑ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ምስክር ሁኖአል። በዲቁና አገልግሎትም ጥቂት ከአገለገለ በኋላ ብልቃ ከሚባ አገር በስተምዕራብ በሆነ ስብራ በሚባል አገር ላይ ኤጲስቆጶስነት ሾሙት በውስጧም ክብር ይግባውና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሃይማኖት አስተማረ ከዮናውያንና ከአይሁድም ብዙዎችን አጠመቃቸው።
❤ የዚያች አገር ገዢም ይህን በሰማ ጊዜ ቅዱስ ጢሞናን ይዞ ጽኑዕ ሥቃይን አሠቃይቶ በእሳት አቃጠለው በመንግሥተ ሰማያትም የሰማዕትነት አክሊልን ጥምቀት 26 ቀን ተቀበለ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በሐዋርያ በቅዱስ ጢሞ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ምንጭ፦ የጥቅምት 26 ስንክሳር።
+ + +
❤ "ሰላም ለጢሞና እምኍልቈ ሰብዓ ወክልኤቱ አርድእት። ወእምሰብዓቱ ዲያቆናት። ዘፈጸመ ስምዐ በዋዕየ እሳት። ወካዕበ ዓዲ በዛቲ ዕለት። ሰላም እብል ለኄራስ ሰማዕት"። አርከ ሥሉስ (አርኬ) የጥቅምት26።
+ + +
❤ የዕለቱ የማኅሌት ምስባክ፦ "ወአንሰ እጼሊ። ፈደዩኒ እኪት ህየንተ ሠናይት። ወጸልዑኒ ህየንተ ዘአፍቀርክዎሙ"። መዝ 108፥4-5። የሚነበበው ወንጌል ማቴ 13፥14-ፍ.ም።
+ + +
❤ የዕለቱ ምስባክ፦ "ይዌስክ እግዚአብሔር ላዕሌክሙ። ላዕሌክሙ ወላዕለ ውሉድክሙ። ቡሩካኑ አንትሙ ለእግዚአብሔር"። መዝ 113፥22-23። የሚነበቡት መልዕክታት ገላ 1፥15-ፍ.ም፣ 1ኛ ዮሐ 2፥18-ፍ.ም እና የሐዋ ሥራ 6፥1-8። የሚነበበው ወንጌል ሉቃ 10፥1-12። የሚቀደሰው ቅዳሴ የእመቤታችን የማርያም ቅዳሴ ነው። መልካም የሐዋርያው የቅዱስ ጢሞና የዕረፍት በዓልና የጽጌ ጾም ለሁላችንም ይሁንልን።
❤ በየቀኑ ይህን ቴሌግራም ላይ ማግት ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊኩን ይጫኑት።
https://t.me/Eotcw
1 161
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ስርዓተ ማህሌት ዘሐምስ ሳምንት
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)
ሰምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ፡፡በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኅቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ እመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡፡ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም፡፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል፡፡
@EOTCW
@EOTCW
✨መልክአ ሥላሴ፦
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ
ዝኬ ዘተዘርዓ ቃለ ጽድቅ በትውክልተ መስቀል፤ ወፍሬሁኒ ኮነ መንፈሰ ህይወት፤ ተስፋሆሙ ለእለ ድኅኑ፤ ወበጽጌሁ አርዓየ ገሃደ አምሳለ ልብሰተ መለኮት፤ ዕቊረ ማየ ልብን፤ ጽጌ ወይን ተስፋሆሙ ለጻድቃን።
@EOTCW
@EOTCW
🔸🌱ዓዲ ዚቅ፦
እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን፤ መድኃኒቶሙ ለጻድቃን፤ አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን፤ ስብሐተ ዋሕድ ዘምስለ ምሕረት፤ በመስቀሉ ወበቃሉ፤ አዕበዮሙ ለአበዊነ።
@EOTCW
@EOTCW
✨ማህሌተ ጽጌ
ከመ ሰዶም እምኮነ፤ ወከመ ገሞራ እመሰልነ፤ እግዚአብሔር ኪያኪ እመ ኢያትረፈ ለነ፤በትረ ተአምር ማርያም እንተ ጸገይኪ ለነ፤ ዘይቤ ኢመጻእኩ እጸውዕ ጻድቃነ፤ አላ በንሥሐ ኃጥአነ
@EOTCW
@EOTCW
❣❣ወረብ፦
በትረ ተአምር ማርያም እንተ ጸገይኪ እንተ ጸገይኪ ለነ መድኅነ/2/
ዘይቤ ኢመጻእኩ እጸውዕ ጻድቃነ አላ በንሥሐ ኃጥአነ/2/
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ፦
መንክር ተአምሪሁ ለመድኃኒነ ወከመ ወፅአት በትር እምሥርወ ዕሤይ በአምሳለ በትረ ያዕቆብ በዘይርዒ አባግዒሁ ይእቲኬ ማርያም ይእቲ
@EOTCW
🔸🌱ዓዲ ዚቅ፦
በትረ አሮን እንተ ሠረፀት ወባቲ ይገብሩ ተአምረ፤በውስተ አሕዛብ፤እስመ አርአያ መስቀል ይእቲ
@EOTCW
@EOTCW
✨ማኅሌተ ፅጌ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።
@EOTCW
@EOTCW
❣❣ወረብ፦
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል/2/
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ገብርኤል ፍሡሕ ሊቀ መላእክት/2/
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ፤እንተ ሐዋርያት ይሴብሑኪ፤መላእክት ይትለአኩኪ፣ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት
@EOTCW
🔸🌱ዓዲ ዚቅ፦
ወይቤላ ንዒ ንሑር፤ኀበ ደብረ ከርቤ ውስተ አውግረ ስኂን፤ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይትጸ
@EOTCW
✨ማኅሌተ ፅጌ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቄ ባሕርይ ዘይኀቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኩሎ ታሰግዲ ሎቱ ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።
@EOTCW
❣❣ወረብ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘይኀቱ እምዕንቄ ባሕርይ/2/
አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ/2/
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ፦
አክሊሎሙ ለሰማዕት ተስፋ መነኮሳት ሠያሚሆሙ ለካህናት፤ነያ ጽዮን መድኃኒት
@EOTCW
@EOTCW
✨ማህሌተ ጽጌ
አድኅንኒ በተአምርኪ ዳግመ ኢያስቆቁ፤ሰቆቃወ ዚአኪ ድንግል ይበቊአኒ በሕቁ፤እስመ አንቲ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወደቂቁ፤ኃልዩ ኀጥአነ እስከ አደኀነ በጽድቁ፤ከመ በጽጌኪ ንጉሥ ተሰቅለ ዕራቁ።
@EOTCW
❣❣ወረብ
አድኅንኒ ኢያስቆቁ በተአምርኪ በተአምርኪ ወላዲተ ቃል/2/
እስመ አንቲ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወደቂቁ በተአምርኪ/2/
@EOTCW
🌱ዚቅ
አዘክሪ ድንግል ለወልድኪ ዕርቃኖ፤አመ ሰለብዎ አይሁድ ክዳኖ፤ለአማዑተ ከርስኪ ነበልባለ ኃዘን ዘአርሰኖ
@EOTCW
@EOTCW
🔸🌱ዓዲ ዚቅ፦
ማርያምሰ ተሐቱ እምትካት ውስተ ከርሱ ለአዳም ከመ ባሕርይ ፀዓዳ እስመ በእንቲአሃ ወበእንተ አዝማዲሃ ተሰቀልኩ ዲበ ዕፅ ይቤ አዳምሃ አቤልሃ አብርሐምሃ ይስሐቅሃ ወያዕቆብሃ
@EOTCW
@EOTCW
✨ማኅሌተ ፅጌ፦
ዘንተ(ዘኒ) ስብሐተ ወዘንተ(ወዘኒ) ማኅሌተ፤ተአምርኪ ጸገየ ወፈረየ ሊተ፤ከመ እሰብሕ ዳግመ እንዘ እጸውር ፀበርተ፤ምስለ እለ ሐፀቡ ኣልባሲሆሙ በደመ በግዑ ድርገተ፤ውስተ ባሕረ ማኅው ድንግል ክፍልኒ ቁመተ።
@EOTCW
❣❣ወረብ
ምስለ እለ ሐጸቡ አልባሲሆሙ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ/2/
ክፍልኒ ቁመተ ድንግል ድንግል ውስተ ባህረ ማኅው/2/
@EOTCW
@EOTCW
🌱ዚቅ፦
ዮም ሠርፁ ጽጌ በረከት፤ወበዝኁ ውሉደ ጥምቀት፤ትእምርተ መድኃኒት ቆመ ማዕከለ አህዛብ፤እስመ ቤዘወነ ክርስቶስ በዕፀ መስቀሉ፤ወተሣየጠነ በክዕወተነ ደሙ፤ገብረ ሕይወተ ማዕከሌነ
@EOTCW
🔸🌱ዓዲ ዚቅ፦
አመ ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን፤ክፍልኒ ድንግል እቁም በየማን ምስለ አባግዕ ቡሩካን
@EOTCW
@EOTCW
✨ሰቆቃወ ድንግል
እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሔልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመይቤ ኦዝያን ዜናዊ፤እምግብጽ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ።
@EOTCW
❣❣ወረብ
በከመ ይቤ ኦዝያን ኦዝያን ክብረ ቅዱሳን/2/
እምግብጽ ይጼውዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡ/2/
@EOTCW
🌱ዚቅ
ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ጸዋዕክዎ
@EOTCW
@EOTCW
❄️መዝሙር በ5-
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ጸገየ ወይን ወፈረየ ሮማን፤ወፈረዩ ኩሉ ዕጽወ ገዳም ቀንሞስ ዕቁረ ማየ ልብን፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ጸገዩ ደንጎላት፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት ተሠርገወት ምድር በስነ ጽጌያት፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ እግዚአ ለሰንበት ወአቡሃ ምሕረት፤ማ፦ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ
@EOTCW
@EOTCW
🔹አመላለስ፦
ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ/2/
ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ወለመድኃኒት/2/
@EOTCW
https://t.me/Eotcw
# Join & share #
1 161
አባታዊ የደስታ መልዕክት !
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በወቅታዊ ጉዳይ አባታዊ የደስታ መልእክት አስተላልፈዋል።
ከመልዕክታቸው የተወሰደ ፦
" ውድ ወገኖቻችን ጦርነትን የሰሙ ጆሮዎቻችን ዛሬ #ሰላምን እና #እርቅን በመስማታቸው ደስታችን ወደር የሌለው መሆኑን ለኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያውያት ልጆቻችን ለመግለጽ እንወዳለን።
አገራችን ኢትዮጵያን ከአስከፊ የጦርነት ታሪክ ለማውጣት፣ እግዚአብሔር በሰጣት መልካም ዕድል፣ የተፈጥሮና የሃይማኖት ሀብት እንድታድግ ሰላምን መናፈቅና የሰላም መልእክተኛ መሆን ያስፈልጋል።
ሀሳብ የበላይ ሲሆን የጦር መሣሪያ የእርሻ መሣሪያ ወደ መሆን ይለወጣል። እኛም በተደጋጋሚ የሰላም ጥሪያችንን እያስተላለፍን የቆየን እንደመሆኑ መጠን በዚህ መልካም የምሥራች ደስ ብሎናል።
አሁንም ኢትዮጵያውያን በሙሉ አገሩ የሁላችን ነውና ልንጠብቀው፤ አለመግባባታችንን በውይይት ልንፈታው ፤ ቃላችንን ከመሬት ላይ አሳርፈን እርቁን እውነተኛ ልናደርገው ይገባናል።
#ወጣቶች ሲሞቱ ሳይሆን ተምረው ሲመረቁ ፤ ተዋደው ጋብቻ ሲመሠርቱ ለማየት እንናፍቃለን።
የተዘጉ ደጆች ሁሉ በምሕረት እንዲከፈቱ ፤ የተጨነቁ ሁሉ ፀሐይ እንዲወጣላቸው በብርቱ እንሻለን።
ለዚህ እርቀ ሰላም መምጣት በብርቱ የደከሙትን የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ አባላትንና የሰላም ጥሪ የተቀበሉት ልጆቻችንን እግዚአብሔር አምላካችን ዐስበ ሐዋርያትን እንዲከፍልልን እንመኛለን። ለሞቱት ዕረፍተ ነፍስን ለታመሙት ፍጹም ጤንነት እንዲሰጥልን እንለምናለን። "
(የቅዱስነታቸው መልዕክት ከላይ ተያይዟል)
1 161
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
ስርዓተ ማህሌት ዘሐምስ ሳምንት
💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)
ሰምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ፡፡በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኅቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ እመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡፡ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም፡፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል፡፡
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ፦
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ዝኬ ዘተዘርዓ ቃለ ጽድቅ በትውክልተ መስቀል፤ ወፍሬሁኒ ኮነ መንፈሰ ህይወት፤ ተስፋሆሙ ለእለ ድኅኑ፤ ወበጽጌሁ አርዓየ ገሃደ አምሳለ ልብሰተ መለኮት፤ ዕቊረ ማየ ልብን፤ ጽጌ ወይን ተስፋሆሙ ለጻድቃን።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ፦
እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን፤ መድኃኒቶሙ ለጻድቃን፤ አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን፤ ስብሐተ ዋሕድ ዘምስለ ምሕረት፤ በመስቀሉ ወበቃሉ፤ አዕበዮሙ ለአበዊነ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማህሌተ ጽጌ
ከመ ሰዶም እምኮነ፤ ወከመ ገሞራ እመሰልነ፤ እግዚአብሔር ኪያኪ እመ ኢያትረፈ ለነ፤በትረ ተአምር ማርያም እንተ ጸገይኪ ለነ፤ ዘይቤ ኢመጻእኩ እጸውዕ ጻድቃነ፤ አላ በንሥሐ ኃጥአነ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ፦
በትረ ተአምር ማርያም እንተ ጸገይኪ እንተ ጸገይኪ ለነ መድኅነ/2/
ዘይቤ ኢመጻእኩ እጸውዕ ጻድቃነ አላ በንሥሐ ኃጥአነ/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
መንክር ተአምሪሁ ለመድኃኒነ ወከመ ወፅአት በትር እምሥርወ ዕሤይ በአምሳለ በትረ ያዕቆብ በዘይርዒ አባግዒሁ ይእቲኬ ማርያም ይእቲ
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ፦
በትረ አሮን እንተ ሠረፀት ወባቲ ይገብሩ ተአምረ፤በውስተ አሕዛብ፤እስመ አርአያ መስቀል ይእቲ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ፅጌ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል/2/
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ገብርኤል ፍሡሕ ሊቀ መላእክት/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ፤እንተ ሐዋርያት ይሴብሑኪ፤መላእክት ይትለአኩኪ፣ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ፦
ወይቤላ ንዒ ንሑር፤ኀበ ደብረ ከርቤ ውስተ አውግረ ስኂን፤ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይትጸ
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ፅጌ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቄ ባሕርይ ዘይኀቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኩሎ ታሰግዲ ሎቱ ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘይኀቱ እምዕንቄ ባሕርይ/2/
አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
አክሊሎሙ ለሰማዕት ተስፋ መነኮሳት ሠያሚሆሙ ለካህናት፤ነያ ጽዮን መድኃኒት
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማህሌተ ጽጌ
አድኅንኒ በተአምርኪ ዳግመ ኢያስቆቁ፤ሰቆቃወ ዚአኪ ድንግል ይበቊአኒ በሕቁ፤እስመ አንቲ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወደቂቁ፤ኃልዩ ኀጥአነ እስከ አደኀነ በጽድቁ፤ከመ በጽጌኪ ንጉሥ ተሰቅለ ዕራቁ።
@EOTCmahlet
ወረብ
አድኅንኒ ኢያስቆቁ በተአምርኪ በተአምርኪ ወላዲተ ቃል/2/
እስመ አንቲ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወደቂቁ በተአምርኪ/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ
አዘክሪ ድንግል ለወልድኪ ዕርቃኖ፤አመ ሰለብዎ አይሁድ ክዳኖ፤ለአማዑተ ከርስኪ ነበልባለ ኃዘን ዘአርሰኖ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ፦
ማርያምሰ ተሐቱ እምትካት ውስተ ከርሱ ለአዳም ከመ ባሕርይ ፀዓዳ እስመ በእንቲአሃ ወበእንተ አዝማዲሃ ተሰቀልኩ ዲበ ዕፅ ይቤ አዳምሃ አቤልሃ አብርሐምሃ ይስሐቅሃ ወያዕቆብሃ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ፅጌ፦
ዘንተ(ዘኒ) ስብሐተ ወዘንተ(ወዘኒ) ማኅሌተ፤ተአምርኪ ጸገየ ወፈረየ ሊተ፤ከመ እሰብሕ ዳግመ እንዘ እጸውር ፀበርተ፤ምስለ እለ ሐፀቡ ኣልባሲሆሙ በደመ በግዑ ድርገተ፤ውስተ ባሕረ ማኅው ድንግል ክፍልኒ ቁመተ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ምስለ እለ ሐጸቡ አልባሲሆሙ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ/2/
ክፍልኒ ቁመተ ድንግል ድንግል ውስተ ባህረ ማኅው/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ዮም ሠርፁ ጽጌ በረከት፤ወበዝኁ ውሉደ ጥምቀት፤ትእምርተ መድኃኒት ቆመ ማዕከለ አህዛብ፤እስመ ቤዘወነ ክርስቶስ በዕፀ መስቀሉ፤ወተሣየጠነ በክዕወተነ ደሙ፤ገብረ ሕይወተ ማዕከሌነ
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ፦
አመ ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን፤ክፍልኒ ድንግል እቁም በየማን ምስለ አባግዕ ቡሩካን
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰቆቃወ ድንግል
እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሔልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመይቤ ኦዝያን ዜናዊ፤እምግብጽ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ።
@EOTCmahlet
ወረብ
በከመ ይቤ ኦዝያን ኦዝያን ክብረ ቅዱሳን/2/
እምግብጽ ይጼውዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡ/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ
ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ጸዋዕክዎ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መዝሙር በ5-
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ጸገየ ወይን ወፈረየ ሮማን፤ወፈረዩ ኩሉ ዕጽወ ገዳም ቀንሞስ ዕቁረ ማየ ልብን፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ጸገዩ ደንጎላት፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት ተሠርገወት ምድር በስነ ጽጌያት፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ እግዚአ ለሰንበት ወአቡሃ ምሕረት፤ማ፦ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ/2/
ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ወለመድኃኒት/2/
@EOTCmahlet
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
# Join & share #
