cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

💎💎ኑድናችንን እንተዋወስ💎💎

پست‌های تبلیغاتی
244
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-1230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ራሀ ትፈልጋለህ..!? http://t.me/nuredinal_arebi
نمایش همه...
2024_01_17_080506_17_01_24_09_05_22_255_17_01_24_09_06_12_420.mp31.32 MB
👍 1
ማስታወሻ
ዛሬም በተለመደው ሰኣት 3:30 ላይ ክፍል 0⃣2⃣
የ كتاب الصيام من بلوغ المرام ደርሳቺን
ይቀጥላል
በጥሞና አድምጣችሁ ያልገባችሁንም ጥያቄ በመጠየቅ መገንዘብ ትችላላችሁ አቅራቢ ወንድም ዚዳን አባ ሀበሽ ሀፊዞሁሏህ
የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ⤵️⤵️
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae?videochat=a8a0ac84f0bb43b2ae
ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል እና የሚራውን ኪታብ ለማግኘት⤵️⤵️
https://t.me/tubaliligurebae/20126 https://t.me/tubaliligurebae/20126
نمایش همه...
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ግሩፕ

طوبى للغرباء ጡባ ሊል ጉረባእ መረጃዎች እና የኦንላይን ትምህርት መልቀቂያ ጉርፕ እንዲሁም ሃሳብ/አስተያየት መቀበያ እና መመካከሪያ/ሹራ ማድረገያ እና የተለያዩ ቂርኣቶችን ሙራጀዓ መደራረጊያ ግሩፕ።

https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

Photo unavailableShow in Telegram
አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊ እህት ወንድሞች    ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ
በኦንላይን አዲስ ወሳኝ እና ልናውቀው የሚገባ ከጊዜው ጋር የሚመጥን የሆነን የእውቀት ዘርፍ ይዘን መጥተናል።
የሚሰጠው የትምህርት አይነት ስለፆም ሲሆን
كتاب الصيام من بلوغ المرام. ፆምን የተመለከተው ርእስ ብሉغ አልመራም ከተሰኘው መፅሀፍ
ትምህርቱን የሚሰጠው ወንድማችን ዚዳን አባ ሀበሽ ሀፊዞሁሏህ
የትምህርት ቀናቶች እና ሰኣት ከነገ እሮብ እስከ ቅዳሜ ድረስ ከ3:30 ጀምሮ እስከ 4:30 ባለው ሰኣት መካከል
ማንቂያ
ጁሙዓ እና ቅዳሜ የሸርሁ መሳኢሉል ጃሂልያ ደርስ ባለበት ይቀጥላል።
ሼር ሼር አድ አድ ባድረግ ላልደረሳቸው አድርሱ
ትምህርቱ የሚተላለፍበት ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል ወይም ግሩፕ⤵️⤵️ https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae ወይም ወደ ግሩፓችን ተቀላቀሉ⤵️⤵️ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae
نمایش همه...
نمایش همه...
دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد

عقيدة الرازّيّين أبي حاتم  وأبي زرعة 🕌 በሰመራ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መስጅድ እየተሰጠ ያለ!! ክፍል 2 ⏲ከመغሪብ እስከ ኢሻእ

Photo unavailableShow in Telegram
ወላሒ በነገረኛ የስንቶች ህይወት እንደተመሰቃቀለ ቤቱ ይቁጠረው!!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
እባካችሁ..እ..
نمایش همه...
ቁጥብ እህቶቼን አይመለከትም። ➨«ተይ አላህን ፍሪ» ----------------------- የምታቃቅሩ ባለ ትዳሮችን፡ ያፈራረቃችሁ ወንድማማቾችን፡ ስንቱን ያጣላችሁ ህፃናት ወጣቱን፡ ስንት ያሰደዳችሁ አፍርሳችሁ ቤቱን፡ ሜዳ ላይ ጥላችሁ ሳትከፍሉት ግምቱን፡ --------------------------- የሸይጧን አገልጋይ ቀጣፊ ሸረኞች፡ ጠቃሚ መሳይ ጎጂ ሴረኛ ምቀኞች፡ ነገ ሞት አለና ተው ነገረኞች!!!!! --------------------------- በየሚዲያው ላይ ህፀፅ የምትልኩ፡ መረጃ ሲሏችሁ ምታፈተልኩ፡ በተደጋጋሚ የምትሳሳቱ፡ ይመች ይሆን እንደ ጀሀነብ እሳቱ? -------------------------- ወሬ ከማራገብ ከቆላ እስከ ደጋ!? ባንች ብሷልና የምላስ አደጋ፡ እባካችሁ እስኪ ትንሽ ተረጋጉ፡ በትንሾች ምላስ ተነሱ ደጋጉ፡ ------------------------- ቅጥፈትን ዘወትር ምታስተናግዱ፡ ከልባችሁ ተንኮል የማታሶግዱ፡ ነገር ለማፈንፈን የምትሰደዱ፡ ለጥፋት ለክፋት ምታጎበድዱ፡ --------------------------! ነገር ወደ አገር-ቤት ኢንቨስት ያረጋችሁ፡ ስለ ሰወች ማውራት የሆነ ስራችሁ፡ የምላስ አለቃ ሴቶች እባካችሁ፡ አደበኛ እህቶች አለቀሱባችሁ፡ በጣም ረዘመ ከፋ ምላሳችሁ፡ ስንቱ ተሳቀቀ በመጥፎ ስራችሁ፡ ከነገረኝነት ሴቶች እባካችሁ...!? ----------------------------- በናንተ ምክንያት ስንት ቤት ፈረሰ፡ በስንቱ ወዳጆች ስንት ፀብ ነገሰ፡ ስንቱ ተበተነ ስንቱ ተራራቀ፡ ስንቱ ተለያየ እየተሳቀቀ፡ ትላንት ተዋደው ስንት ጓደኛሞች፡ በነገር ተጣሉ ስንት እህት ወንድሞች፡ ነገር በማራገብ ስንት ግፍ ሰራችሁ፡ የሸይጧን ተልኮ እያስፈፀማችሁ፡ በአሏህ ይሁንብኝ ስንቱን ለያያችሁ፡ ተመከሩ ቢልም ሁሉም እያያችሁ፡ ስራ አድርጋችሁት ነገር ሱስ ሆኗችሁ፡ ምን ብትመከሩ ተግሳፅ እምቢ አላችሁ!? ኸረ አሏህን ፍሩ ወላሒ እባካችሁ!! ------------------------------ በጀርባችሁ ተንኮል የምታነግቡ፡ ጧት ማታ ውሸትን የምታራግቡ፡ በትዳር መካከል ጥል የምታስገቡ፡ ማር አስመስላችሁ መርዝ የምትመግቡ፡ በወንድምሽ ክፉ የምትናገሪ፡ በየዋህ እህትሽ ቁማር የምትሰሪ፡ ማዕድን ይመስል ሴራ እምትቆፍሪ፡ የሚዲያ እህቴ ተይ አሏህን ፍሪ፡ ---------------------------- በኑረዲን አል አረብ -------------------------- http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
نمایش همه...
نمایش همه...
ተመራጭ....mp34.92 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.