fa
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

رفتن به کانال در Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

نمایش بیشتر
3 587
مشترکین
-324 ساعت
+87 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
ኪራይ የቱርክ የብሎኬት ማሽን እንፈልጋለን?? ያለው አካል - የኪራይ ዋጋ - የማምረት አቅም በዝርዝር ያሳውቀን ስልክ 0908280208/0989999001 ቴሌግራም/ @UnitySupplydBot

+5
Urgent | ይሸጣሉ! Spare parts each 10pc የሻጭ ስልክ: 0930593155 0989999001

ማስታወቂያ ከዚህ ቀደም በማህበር ቤት Online ለተመዘገባችሁ በሙሉ! የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
ማስታወቂያ ከዚህ ቀደም በማህበር ቤት Online ለተመዘገባችሁ በሙሉ! የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

የጨረታ ማስታወቂያ🏗 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲሱ ዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ እና የንግድ ማእከል ላይ የሚገኙ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች ማለትም   👉  ሲኒማ   👉  ካፌ እና ሬስቶራንት   👉  የሕፃናት መዝናኛና የጌም ማጫወቻ ሥፍራዎች እንዲሁም ለሌሎች ተመሳሳይ አገልግሎቶች  የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ቫቲካን አካባቢ ከሚገኘው የባንኩ የፋሲሊቲዎች አስተዳደር ህንፃ የምድር ቤት ወለል በሚገኘው ቢሯችን እስከ ግንቦት 5 ማግኘት ይችላሉ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! @consite🏗

ዮንአብ ኮንስትራክሽን YONAB CONSTRUCTION🏗 VACANCY ANNOUNCEMENT Document No: YONAHOLTONA Our company. YONAB CONSTRUCTION, is a progre
ዮንአብ ኮንስትራክሽን YONAB CONSTRUCTION🏗 VACANCY ANNOUNCEMENT Document No: YONAHOLTONA Our company. YONAB CONSTRUCTION, is a progressing and reputable construction company in Ethiopia, engaged in construction of Road. Bridges and buildings, Quarry development and crushing. Real estate development. Airport feld and terminal building and Machinery rental. To suppon our projects, we are seeking talented individuals who possess the qualifications outined below for various positions. If you believe you meet then requirements, we warmly invite you to apply within TEN /10/ working days after the first appearance of the announcement.

እንኳን ለላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ! ዛሬ ዓለም አቀፉ የላብአደሮች ቀን በመላው ዓለም እየተከበረ ነው። በቅድሚያ በላባችሁ ፍሬ ለምታድሩ ወዳጆቼ እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ። ምንም እንኳ የኢትዮጵያውያን ላብአደሮች የዕለት ተለት ኑሮ ከድጡ ወደ ማጡ እየተንደረደረ ቢሆንም፣ በመጪ ጊዜያት ይህ ሁኔታ እልባት እንደሚያገኝለት ተስፋ አደርጋለሁ። ባለሻካራ እጆች ትጉኀን የልፋታቸውን ያህል እንደሚከፈላቸውም አምናለሁ... ...'ሜይ ዴይ'ን ሳስብ መጀመሪያ ትውስ የሚለኝ፣ የማክሲም ጎርኪይ መጽሐፍ ነው። ይህ ጠብሰቅ ያለ መጽሐፍ ስሙ 'እናት' ይሰኛል። እኔ ያነበብሁት ወደ አማርኛ የተመለሰውን እና በራዱጋ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት ለንባብ የበቃውን መጽሐፍ ነው። የመጽሐፉ ታሪክ ማጠንጠኛ በአንድ የላብአደር ቤተሰብ ሕይወት ላይ የሚያተኩር ነው። የዚህ ቤተሰብ የበኩር ልጅ የሆነው ፓቬል እንደአባቱ ሁሉ የፋብሪካ ሰራተኛ ሆኖ በሚሰራበት ወቅት፣ ሌሎች እንደሚያደርጉት በቮድካ ጥንብዝ ብሎ መስከር አብዝቶ ነበር። ይሁንና ወራት አልፈው ወራት ተተክተው፣ ከዕለታት ባንዱ ቀን ፓቬል አንባቢ ሆኖ ተገኘ። ከስራ መልስ በርካታ መጽሐፍትን ማንበብ ጀመረ። መጽሐፍ ቅዱስን ጨምሮ፣ በወቅቱ በምድረ ራሺያ እንዳይነበቡ በዛሩ መንግስት ዕቀባ የተደረገባቸውን የሶሻሊስት መጽሐፍትን ይኮመኩም ያዘ። ይህ አዲስ አመል ለእናቱ ለፔላጊያ በማይመቻትም፣ ልጇ እንደሟች አባቱ በመጠጥ ከመናወዝ በመዳኑ ደስ ብሏታል። እንዲህ እንዲህ እያለ ፓቬል እና ጓደኞቹ በሶሻሊዝም ርዕዮተዓለም ተቃኝተው፣ ተደራጅተው በጊዜ በላብአደሮች ላይ የሚፈጸመውን ግፍ ለመታገል እስከመጨረሻው ሲታገሉ የጎርኪይ መጽሐፍ በትረካው ውስጥ ያሳየናል። የፓቬል እናት ፔላጊያ የዚሁ ትግል አካል ሆና ስትሳተፍም እናስተውላለን... ...ይህን መጽሐፍ ደጋግሜ አንብቤዋለሁ። አሁን ከመጽሐፍት ስብስቤ ውስጥ ባይኖርም፣ የልጅነቴ ትውስታ ሆኖ በአዕምሮዬ ማሕደር ውስጥ ተቀርጾ ተቀምጧል። በተለይም የላብአደሮችን ዕንቅስቃሴ በሚመለከት መጀመሪያ ከጉዳዩ ጋር ያስተዋወቀኝ የጎርኪይ መጽሐፍ ነው። "ሜይ ዴይ" በመጣ ቁጥር አስታውሰዋለሁ... (የ'ሜይ ዴይ' ተዘክሮ) መልካም በዓል! @consite🏗

🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ! Q.444) Slump test of Concrete used to test? @consite🏗
Anonymous voting

🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ! Q.444) Slump test of Concrete used to test? @consite🏗
Anonymous voting

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላ
+3
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው *አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ* ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው። ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው። ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል 🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒ ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች  የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ)  በግሬድ 60 እና ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ:: 🏗rebar  8mm 🏗rebar 10mm 🏗rebar12mm 🏗rebar14mm 🏗rebar16mm 🏗rebar20mm 🏗rebar24mm 🏗rebar32mm ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm ⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል    * ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )* 📱0911195872 📱0983774236 📱0912875857 አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ               ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ለበለጠ መረጃ https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel

How to Transition from Site Engineer to Planning Engineer? Before diving into the solution, let's understand the problem first Most Site Engineers begin their journey with their first degree. After 1-2 years on-site, many aspire to move into the Planning domain. However, due to a field-centric role, they lack exposure to digital tools & planning methodologies. Concepts like Cash Flow, Project Schedules, Monitoring & Controlling often feel abstract. This skill gap makes transitioning seem difficult - but it's 100% achievable with the right steps. Practical Steps to Enter the Planning Field 1 Build Strong Theoretical Knowledge Even with just a degree background, dedicate 1 hour daily to reading about Construction Planning & Management. Books, articles,Social media posts, every bit helps connect your site experience to planning logic. 2. Get Comfortable with Computers The future is digital and Ai-driven. Start simple: practice typing, learn MS Office, and gradually explore tools like Excel, MSP, and Primavera. Small consistent efforts will give you a major edge. 3 Practice Job Shadowing If possible, shadow a Planning Engineer in your team for an hour or two weekly. Watch how they plan, monitor, and report. This is one of the quickest ways to understand practical planning workflows. Pro Tip: Turn Your Site into a Learning Lab As a Site Engineer, you're already in the field - so use it smartly:Maintain a Daily Logbook with: - Date & Time - Activity Name - Resources & Duration - Materials Used Productivity Observations These insights will help you understand resource efficiency, daily planning, and productivity analysis - all crucial for a Planning Engineer.
Remember: Progress Takes Time.

🏗ውል ከተፈራረሙ በኋላ ጨረታ ሊሰረዝ ይችላልን? ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን አላችሁ? በምስሉ ላይ እንደተያያዘው አንድ የቻናላችን ቤተሰብ "ድርጅታችን negp ተወዳድሮ ጨረታ ከአሸነፈ በኋላ በግለሰቦች ጣልቃ ገብነት እስከ ቦርድ ደርሶ በጨረታው ሒደት ምንም ችግር እንደሌለበት ተረጋግጦ ውል ከገባን እና የጨረታ ማስከበሪያ ከአስያዝን በኋላ ከስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና በሰጠን ምክረ ሀሳብ መሠረት ጨረታውን ሠርዘናል ብሎ በግልባጭ ምንም ሳያማክረን ገለጸልን። ለመሆኑ በቅድሚያ ውሉን አሰሪ ስለሆነ ብቻ በራሱ መሠረዝ ይችላል ወይ?” የሚል ጥያቄ አርበዋል። እኛም የጋራ ሀሳብ ይሆነን ዘንድ በዚህ ቻናል ላይ አቅርበንዋል። በኮንስትራክሽን የጨረታ ሂደት ውስጥ ሦስት አይነት ዋና ዋና ሰነዶች የሚኖሩበትን ሂደት የሚያልፍ ነው። ይኸውም የመጀመሪያው(employer/client/public body)አካል የሚያዘጋጀው ስለፕሮጀክቱ ዝርዝር ይዘት፣ ስለተጫራቾች መመሪያ፣ ስለተጫራጮች ተጠባቂ አቅም እና ስለሥራዎች ዝርዝርልኬትና ንድፍ የሚያስረዳ ተጫራቾች የማይመለስ የሰነድ መግዢያ ከፍለው የሚገዙት ሰነድ ሲሆን የጨረታ ሰነድ (Tender or Bid Document) ۴۹۸۵++吗牛(Bidders) በጨረታ ሰነዱ መስፈርትና ልኬት መሰረት ያላቸውን ቴኪኒካዊ ማሙላት እና የግንባታ ዋጋ የሚያረጋግጡ ልዩ ልዩ ይዘቶችን የያዘ በተቋራጩ ማኅተም የተረጋገጠ ለአሰሪው አካል የሚገባ የጨረታ ምላሽ ሰነድ (Bid Response Document) ነው። ሦስተኛው ሰነድ አሠሪው አካል ከተሰበሰቡት የተጫራቾች ሰነዶች መካከል በውድድርአሳልፎ ከመረጠው ተጫራች ጋር የሚፈጽመው የግንባታ ውል ሰነድ (Contract Document)