fa
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

رفتن به کانال در Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

نمایش بیشتر
3 587
مشترکین
-224 ساعت
+27 روز
+3030 روز
آرشیو پست ها
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን ኢትዮጵያ ሄራልድ የካቲት 12 ቀን2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን ኢትዮጵያ ሄራልድ የካቲት 12 ቀን2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ------------ ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 12 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &nb
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 12 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 11 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &nb
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 11 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 10 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 10 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 09 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &nb
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 09 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ለማግኘት መቅረብ ያለባቸው ማስረጃዎች በጣት አሻራ የተደገፈ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር  /TIN/ ለመያዝ ለማግኘት መቅረብ ያለባቸው ማስረጃዎች፡- ሀ/ በግለሰብ ከሚካሄድ የንግድ ስራ፣ ከተቀጣሪ እና የሙያ ስራ ከሚሰራ ሰው፡-   የግብር ከፋዩ የከተማ ቀበሌ ወይም የቀበሌ ገበሬ ማህበር መታወቂያ፣   የአመልካቹ /የግብር ከፋዩ/ ፎቶግራፍ፣   አመልካቹ የቤተሰቡን ንግድ የወረሰ አካለ መጠን ያልደረሰ ልጅ ሞግዚት ከሆነ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ከፍ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ለ/ ኩባንያዎች፣ አክሲዮን ማህበራት፣ የሽርክና ማህበራት፣ የአሽሙር ማህበራት /joint venture/ እንዲሁም በንግድ ስራ የተሰማሩ ማናቸውም ማህበራት፡-   የማህበር መመስረቻ ፅሁፍና መተዳደሪያ ደንብ፣   የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ከስድስት ወር ወዲህ የተነሳው ፎቶግራፍና በግሉ ያወጣውን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣   አመልካቹ ወኪል ከሆነ ስለ ውክልናው የተሰጠውን ሕጋዊ ማስረጃ፣   ከማህበረተኞቹ መካከል የውጭ አገር ዜጋ ካለ ማንነቱን የሚገልጽ ፓስፖርት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ከኢንቨስትመንት ጽ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ፣ ሐ/ የመንግስት የልማት ድርጅቶች፡-   የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣   ድርጅቱ የተቋቋመበት ደንብ፣   የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ምደባ ደብዳቤ፣   የሥራ አስኪያጁ የቀበሌ መታወቂያ፣ ፎቶግራፍና በግሉ ያወጣውን የግብር ከፋይ ከፋይ መለያ ቁጥር፣ መ/ የመንግስት ባለ በጀት መስሪያ ቤቶች   የማቋቋሚያ አዋጅ ወይም ደንብ፣   መስሪያ ቤቱ የሚወክለው ሰው የውክልና ደብዳቤና የግለሰቡ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠ/ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች   የፍትሕ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ገቢዎች ሚኒስቴር

ሁሉም ተቋማት የኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት የግዥ ሥርዓትን እንዲጠቀሙ ባለሥልጣኑ አሳሰበ ሥርዓቱ እስከ 25 በመቶ የሚሆነውን የመንግሥት በጀት መቆጠብ ያስችላል ሁሉም የመንግሥት ተቋማት የኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት የግዥ ሥርዓትን ተግባራዊ እንዲያደርጉ የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን አሳሰበ:: የኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት የግዥ ሥርዓት ከአምስት እስከ 25 በመቶ የሚሆነውን የመንግሥት በጀት መቆጠብ እንደሚያስችልም ጠቁሟል፡፡ የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀጂ ኢብሳ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ የመንግሥት የግዥ ሥርዓትን ከሌብነት የጸዳና ውጤታማ ለማድረግ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከባለፉት ዓመታት ጀምሮ በትኩረት እየሠራ ነው:: በተለይ ባለስልጣኑ ተግባራዊ እያደረገ ያለው የኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት የግዥ ሥርዓት ከአምስት እስከ 25 በመቶ የሚሆነውን የመንግሥት በጀት መቆጠብ ያስችላል:: እንደ አቶ ሀጂ ገለጻ፤ ከአገሪቱ በጀት 70 በመቶ የሚሆነው ለግዥ የሚውል ነው:: በጀቱን በአግባቡ ለታለመለት አላማ ለማዋል በተለይ የመንግሥት የኤሌክትሮኒክስ የገዥ ሥርዓት ወሳኝ ነው::ይህ ሥርዓት ዓለም የግልጸኝነት አሠራር የዘረጋበትና ብልሹ አሠራርን ያስቀረበት ነው:: ኢትዮጵያም ይህንኑ አሠራር እየተገበረች ነው:: ኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት የግዥ ሥርዓትን በመተግበር ከአፍሪካ ስድስተኛ አገር ናት ያሉት ዳይሬክተሩ፤ ከሦስት ዓመት በፊት በዘጠኝ መስሪያ ቤቶች ላይ በሙከራ ደረጃ የተጀመረው የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት በአሁኑ ጊዜ ከ74 የፌዴራል ተቋማት 69 የሚሆኑት የተሳካ ግዥ እየፈጸሙ ነው ብለዋል:: ከእነዚህም ውስጥ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ከተለመደውና አድካሚ ከሆነው የማንዋል (የወረቅት) ግዥ ሥርዓት በመውጣት የተሳካ ግዥ እየፈጸሙ መሆኑን ጠቅሰዋል:: የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም የአደጉ አገሮች በደረሱበት ልክ ግዥ እየፈጸመ ነው ሲሉ ጠቅሰዋል:: በመንግሥት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት ውስጥ ለመግባት ሚኒስቴር መስሪያቤቶች ጭምር እያስቸገሩ መሆኑን የጠቆሙት አቶ ሀጂ፤ ስማቸውን ለመግለጽ ያልፈለጓቸው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የባለስልጣኑ ባለሙያዎች ወደ ተቋማቱ ሲሄዱ እስከማባረር የደረሱ መኖራቸውን ገልጸዋል:: ከ160 የፌዴራል ተቋማት 19 መስሪያ ቤቶች የግዥ ዕቅድ የላቸውም::አንድ ተቀጣሪ የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዙን በእቅድ በሚመራበት በዚህ ወቅት ትልቅ የአገር ሀብት የሚያንቀሳቅስ የፌዴራል ተቋም ያለ እቅድ ግዥ መፈጸም ትልቅ ክፍተት መሆኑን አስረድተዋል::እነዚህን ተቋማት ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በመነጋገር የማስተካከያ እርምጃ ይወሰድባቸዋል ነው ያሉት፡፡ ወደ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ሥርዓቱ ለመግባት የስድስት አገራት ተሞክሮ እንደተወሰደ ያስታወሱት አቶ ሀጂ፤ ሥርዓቱ እንደ አገር ከተመደበው በጀት አምስት በመቶ እስከ 25 በመቶ የሚሆነውን በጀት መቆጠብ የሚያስችል ነው:: ለምሳሌ የኢትዮጵያ የአንድ ዓመት በጀት 560 ቢሊዮን ብር ቢሆን 25 ከመቶ ተቆጠበ ማለት 140 ቢሊዮን ብር እንደማለት መሆኑን አብራርተዋል:: ይህም የአማራ፣ የኦሮሚያና የደቡብ ክልል የዓመት በጀታቸው እንደማለት ነው ብለዋል፡፡ አቶ ሀጂ፤ እንደ ኮሪያ ያሉ አገሮች 25 በመቶ በጀታቸው በኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት ይቆጥባሉ:: ሰሜን ኮሪያ ከወረቀት ብቻ እስከ ስምንት መቶ ሚሊዮን ዶላር ብር በዓመት ትቆጥባለች:: በኢትዮጵያም ይህን በመተግበር የወረቀትን ብክነት፣ ከተለያዩ ቦታዎች ለጨረታ የሚወጣው የትራንስፖርትና መሰል ወጪን ማዳን የሚያስችል ነው፡፡ አሰልቺ የሆነውን የወረቀት ጨረታ በማድረግ ሁለት ሦስቱን በማሳለፍ የጥቅም ትስስር የሚፈጠርበትን የግዥ ሂደት ማቆም አስፈላጊ ነው ያሉት አቶ ሀጂ፤ የግብይት ሥርዓቱ አሳታፊ የሆነና ከሙስና የጸዳ ማድረግ ያስፈልጋል:: ሥርዓቱን የማይቀበሉት አካላት ጥቅማችን ይቀራል ከሚል እሳቤ መሆኑን ገልጸዋል:: የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት ላለፉት ሁለት መቶ ዓመት አካባቢ ድረስ ኢትዮጵያ ከለመደችበት የማንዋል ወይም የወረቀት የግዥ ሥርዓትና ከብልሹ አሠራር የምትላቀቅበት በመሆኑ ሁሉም ሊቀበለውና ሊተገብረው ይገባል ብለዋል:: አዲስ ዘመን

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 08 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &nb
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 08 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 07 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &nb
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 07 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

* ማስታወቂያ * ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት በሙሉ! ቀደም ሲል የማኅበራችን ጠቅላላ ጉባዔ ሐሙስ የካቲት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. እንደሚካሄድ ጠቅሰን ጥሪ ያቀረብን መሆኑ ይታወሳል፡፡ ይሁንና የጉባዔው መካሄጃ ቀን ቅዳሜ የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ እንዲሆን መወሰኑን በታላቅ አክብሮትና ትህትና እናስታውቃለን፡፡ የጉባዔውም መካሄጃ ሥፍራ በኢንተር ላግዠሪ ሆቴል መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ ለመግለፅ እንወዳለን፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 06 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 06 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &nb
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 06 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች

የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 05 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &nb
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ @unitysupplydb1 <<ገፃችን አዲስ ዘመን የካቲት 05 ቀን 2015 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች