Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
رفتن به کانال در Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
نمایش بیشتر3 587
مشترکین
-324 ساعت
+87 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
የተለያዩ ጠጠር፤ ድንጋይ፣ አሸዋ ፕሮፎርማ ግዥ( Request for Quotation)
Lot Information
Procurement Reference Number WU-NCB-G-0083-2017-PUR
Object of Procurement የተለያዩ ጠጠር፤ ድንጋይ፣ አሸዋ ፕሮፎርማ ግዥ( Request for Quotation)
Award Type Item based
Procurement Type Shopping
Procurement Method Open
Market Type National
Procuring Entity Wollo University
Clarification Request Deadline Apr 24, 2025, 12:00:00 AM
Bid Submission Deadline Apr 25, 2025, 2:00:00 PM
Notice
Terms and Conditions 1ኛ. ተጫራቾች እቃው በአስቸይ ስለሚፈለግ ደሴ እና አካባቢው መሆን አለባችሁ፡፡ 2ኛ. አሸናፊው ድርጅት በአካል ዋናው ግቢ ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
Posted on EGP
🧐ታላቅ ቅናሽ አድርገናል👌
👌 ምርጥ መላ ይዘን መጥተናል ።
💦John Ground fiberglass
💧ጆን መሬት ዉስጥ የሚሰራ የዉሃ ታንከር
💧 የተሰበረ ሮቶ እንጠግናለን
፨ይህ የውሃ ማጠራቀሚያ በ fiberglass መሬት ዉስጥ (ground) የሚሰራ በመሆኑ ቦታ የማይዝና ከንክኪ የፀዳ በመሆኑ የቦታ ችግርን የሚፈታና ዉሃዉ ንፁህ ሆኖ እንዲቆይ ያደርገዋል
በተጨማሪም በጉድጎዱ ልክ ሰለሚሰራ በርከት ያለ ዉሃን መያዝ ይችላል::
💦1 ቦታ ሊይዝ ማይችል የቦታ ችግርን መፍታት የሚቺል ::
💦2 ከንክክ የፅዳ ንፁህ ውሃን መያዝ የሚቺል ::
💦3 በተዘጋጀለት ቦታ ልክ መሰራት ስለሚችል በርከት ያለ ውሃን መያዝ እንዲችል ያደርገዋል ::
💦4 አንዴ ከተሰራ ረጅም እድሜ መቆየት የሚቺል ::
እንዲሁም የተሰበረ ሮቶ እንጠግናለን ።
እንዲሁም የፋይበር ግላስ ስልጠና እንሰጣለን።
፨ 0968139992
፨ 0980177584
ለተከበራችሁ የማኅበራችን አባላት!
ኦቪድ ሪል ኤስቴት ኃ.የተ.የግ.ማ. ማኅበር የተባለው የሪል ኤስቴት አልሚ ድርጅት በውል የወሰዳቸውን የተለያዩ የግንባታ ዓይነቶችን ለንዑስ-ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶች “Sub-Contract” አድርጎ ማሠራት እንደሚፈልግ በመጥቀስ ከዚህ በታች ያሉትን መሥፈርቶችን የምታሟሉና ፍላጎቱ ያላችሁ ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶችን በሥራዎቹ እንድትካፈሉ ጋብዟል፡፡
በዚሁ መሠረት ፍላጎቱ ያላችሁና በማኅበራችን በኩል የአባልነት ግዴታችሁን እየተወጣችሁ የቆያችሁ ድርጅቶች እስከ መጪው ሳምንት ዓርብ ሚያዚያ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ድርስ ባመኅበሩ ፅ/ቤት እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡
መሥፈርቶቹም፡-
የተረጋገጠ ፕሮጀክቶችን የመፈፀም አቅም ያለው፤
ከፍ ያሉ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው የጊዜ ገደብና በተበጀተላቸው የገንዘብ መጠን ሠርቶ የማጠናቀቅ አቅም ኖሮት ይህንኑ ማረጋገጥ የሚችል፤
ለሥራው አፈፃፀም አስፈላጊ የሆኑትን የሰው ኃይል፣ ማሺነሪዎችና ግብዓቶችን በተቀላጠፈ ሁኔታ ማንቀሳቀስ የሚችል፤
አግባብ ካለው አካል የተሰጡ ምዝገባዎች፡፤
የግንባታ ዓይነቶቹም፡-
ታውን ሀውስ (Townhouse) እና ቪላ
የሳይት ሥራዎች (መንገድ፣ፍሳሽ ማስወገጃ፣ ዩቲሊቲስ)
የንግድ ህንፃዎች
የመኖሪያ አፓርትመንቶች
ናቸው፡፡
Shebel - Gambela Periodic Road Maintenance
The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00)
Package Information
Invitation Date Jan 17, 2025
Procurement Reference No ERA-NCB-W-0098-2017-BID
Procurement Category Works
Market Type National
Procurement Method Open
Lot Information
Object of Procurement Shebel - Gambela Periodic Road Maintenance
Description Shebel - Gambela Periodic Road Maintenance
Lot Number 1
Clarification Request Deadline Apr 23, 2025, 5:00:00 PM
Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable
Site Visit Schedule Not Applicable
Bid Submission Deadline May 3, 2025, 2:00:00 PM
Bid Opening Schedule May 3, 2025, 2:30:00 PM
Grade of Contractors for Local Bidders
GC-4 or RC-4 and above
Terms and Conditions The Public Body reserves the right to accept or reject any bid, and to annul the bidding process and reject all bids at any time prior to contract award, without thereby incurring any liability to Bidders.
Construction Works of Ebinat Bridge Reconstruction
The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00)
Package Information
Invitation Date Mar 14, 2025
Procurement Reference No ERA-NCB-W-0118-2017-BID
Procurement Category Works
Market Type National
Procurement Method Open
Procurement Classification
Code Title
30000000 Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies
Procuring Entity Ethiopian Roads Administration
Lot Information
Object of Procurement Construction Works of Ebinat Bridge Reconstruction
Description Construction Works of Ebinat Bridge Reconstruction
Lot Number 1
Clarification Request Deadline Apr 5, 2025, 5:00:00 PM
Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable
Site Visit Schedule Not Applicable
Bid Submission Deadline Apr 24, 2025, 2:00:00 PM
Bid Opening Schedule Apr 24, 2025, 2:30:00 PM
Financial Resources
The Bidder must demonstrate access to, or availability of, financial resources such as liquid assets, unencumbered real assets, lines of credit, and other financial means, other than any contractual advance payments to meet the following cash-flow requirement:
ETB 18 Million For Local Bidders
ETB 25 Million For Foreign Bidders
Average Annual Turnover
ETB 60 Million (Peak) for Local Bidders
ETB150 Million (Peak) for Foreign Bidders
ETB 112 Million (Peak) for JV Bidders
Grade of Contractors for Local Bidders
GC-5 or RC-5 or BC - 5 and Above
Terms and Conditions The Ethiopian Roads Administration reserves the right to accept or reject any or all bids.
Construction Works of Gabi Kura 2 Bridge Reconstruction Project
Package Information
Invitation Date Mar 21, 2025
Procurement Reference No ERA-NCB-W-0128-2017-BID
Procurement Category Works
Market Type National
Procurement Method Open
Procuring Entity Ethiopian Roads Administration
Room Number:
Ethiopian Roads Administration, New Head Office Building, 5th Floor
Email:
engproc.team2@gmail.com
Lot Information
Object of Procurement Construction Works of Gabi Kura 2 Bridge Reconstruction Project
Description Construction Works of Gabi Kura 2 Bridge Reconstruction Project
Lot Number 1
Clarification Request Deadline Apr 10, 2025, 5:00:00 PM
Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable
Site Visit Schedule Not Applicable
Bid Submission Deadline Apr 29, 2025, 10:00:00 AM
Bid Opening Schedule Apr 29, 2025, 10:30:00 AM
Governing Laws The Federal Republic of Ethiopia
Eligibility Requirements
Financial Qualification
Factor Criteria
Grade of Contractors for Local Bidders
RC - 6 or GC -6 or BC -5
Average Annual Turnover
The average annual turnover calculated as total certified payments received for contracts in progress or completed within the last years must exceed times the amount of the financial proposal of the Bid.
General experience
Two (2) years firm experience under construction contracts in the role of Contractor, Joint Venture partner or sub-contractor.
Equipment for the implementation of the contract
Dump Truck (12-16 m3)
Motor Grader (145 - 160 HP)
Wheel Loader (2.0 - 2.5M3)
Water Truck (13000 - 15000 Lits)
Roller, Vibrator, 2 drums (8 - 10 Ton)
Excavator, crawler Type (1.0 - 1.5 M3)
Concrete Vibrator (4 HP
Concrete Mixer, trailer mounted (500 Lit)
Note:-
1) A successful bidder will also be required to provide the above equipment, as required:
2) The above minimum number of equipment is indicated only; the Contractor shall provide the required number of equipment as per the requirement of the work load subject to the approval of the Engineer.
3) If the bidder owns this equipment, it shall submit evidence that shown the ownership of the equipment;
Bidders shall provide formal lease agreement for the aforementioned equipments with the required documentary evidence and confirmation letter from the lease company / owner that the equipment are provided to the bidder for the intended project for the entire project duration.
Average Annual Turnover
For Local bidders (individual firms or Joint Venture):
Peak annual construction turnover of ETB 40 Million calculated as total certified payments received for contracts in progress or completed within the last Five (5) years.
Terms and Conditions The Ethiopian Roads Administration reserves the right to accept or reject any or all bids.
👉ውል ከተፈራረሙ በኋላ ጨረታ ሊሰረዝ ይችላልን?
💫ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን አላችሁ? በምስሉ ላይ እንደተያያዘው አንድ የቻናላችን ቤተሰብ "ድርጅታችን በegp ተወዳድሮ ጨረታ ከአሸነፈ በኋላ በግለሰቦች ጣልቃ ገብነት እስከ ቦርድ ደርሶ በጨረታው ሒደት ምንም ችግር እንደሌለበት ተረጋግጦ ውል ከገባን እና የጨረታ ማስከበሪያ ከአስያዝን በኋላ ከስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና በሰጠን ምክረ ሀሳብ መሠረት ጨረታውን ሠርዘናል ብሎ በግልባጭ ምንም ሳያማክረን ገለጸልን።
ለመሆኑ በቅድሚያ ውሉን አሰሪ ስለሆነ ብቻ በራሱ መሠረዝ ይችላል ወይ?" የሚል ጥያቄ አርበዋል?
እኛም የጋራ ሀሳብ ይሆነን ዘንድ በዚህ ቻናል ላይ አቅርበንዋል።
በኮንስትራክሽን የጨረታ ሂደት ውስጥ ሦስት አይነት ዋና ዋና ሰነዶች የሚኖሩበትን ሂደት የሚያልፍ ነው። ይኸውም የመጀመሪያው አሠሪው አካል (employer/client/public body) የሚባለው አካል የሚያዘጋጀው ስለፕሮጀክቱ ዝርዝር ይዘት፣ ስለተጫራቾች መመሪያ፣ ስለተጫራጮች ተጠባቂ አቅም እና ስለሥራዎች ዝርዝር ልኬትና ንድፍ የሚያስረዳ ተጫራቾች የማይመለስ የሰነድ መግዢያ ከፍለው የሚገዙት ሰነድ ሲሆን የጨረታ ሰነድ (Tender or Bid Document) ይባላል። ሁለተኛው ሰነድ ተጫራቾች (Bidders) በጨረታ ሰነዱ መስፈርትና ልኬት መሰረት ያላቸውን ቴኪኒካዊ ማሙላት እና የግንባታ ዋጋ የሚያረጋግጡ ልዩ ልዩ ይዘቶችን የያዘ በተቋራጩ ማኅተም የተረጋገጠ ለአሰሪው አካል የሚገባ የጨረታ ምላሽ ሰነድ (Bid Response Document) ነው። ሦስተኛው ሰነድ አሠሪው አካል ከተሰበሰቡት የተጫራቾች ሰነዶች መካከል በውድድር አሳልፎ ከመረጠው ተጫራች ጋር የሚፈጽመው የግንባታ ውል ሰነድ (Contract Document) ይባላል።
በዚህ ይዘት የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ሰነዶች ጠቅላላ ሂደታቸው እስኪጠናቀቁ ድረስ ያለው ሂደት የጨረታ ጊዜ (ወቅት) ይባላል። ይህ ጊዜ በውድድሩ ሰዓት ቅሬታ ካለ ቅሬታው እስኪፈታ ድረስ ያለውን ስለሚያጠቃልል የቀረበው ቅሬታ በሙሉ ታይቶና ተገምግሞ የመጨረሻ አሸናፊ የሆነው አካል ውል እንዲፈርም እስከሚደረግበት ጊዜ ድረስ ያለው ያጠቃልላል። በጨረታ ጊዜ ውስጥ ባለው በማንኛውም ሰዓት አሠሪው አካል ጨረታውን የሚሰርዝበት ምክንያት ወይም ሕጋዊ አስገዳጅነት ወይም የተሻለ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ ሙሉ ለሙሉ የተጠበቀ እስከመሆን ድረስ መብት ይኖረዋል።
ነገር ግን የጨረታ ጊዜ ተጠናቆ አሠሪው አካል ከተቋራጩ ጋር የሥራ (የግንባታ ወይም የማማከር ወይም የዲዛይን) አገልግሎት እንዲሰጠው ውል ከተፈራረመ በኋላ የውሉ ጉዳይ የጋራ ጉዳይ እንጂ የአንደኛው አካል ፍላጎትን ብቻ የሚተገብር አይሆንም። የሥራ ውል (Contract of Works) ውል ስለሚቋረጥባቸው ምክንያቶችም በዝርዝር የሚገልጽ ይዘት ያለው ስለሆነ ውል ሊቋረጥ የሚችለው በዚያ የውል ሁኔታ Contract Condition) መሰረት እንጂ ከዚያ ውጪ ከሆነ ለተጎጂው አካል ወይም ውል የሚቋረጥበት አካል ውል የማቋረጥ ፍላጎት ካሳየው አካል አስፈላጊውን ክፍያ ሊጠይቅ ይችላል። ውል ስለሚፈርስባቸው ምክንያቶች የሀገራችን የመንግሥት ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ (PPPAA) ጠቅላላ ድንጋጌ አንቀጽ 21 (General Condition of Contract, Clause 21) ሥር ባሉት ሁኔታዎች ላይ ይመሰረታል። ውል ለመሰረዝም ሊከተላቸው የሚገቡ ቅደም ተከተሎች እና ፕሮቶኮሎች እንዳሉ በዚህ ድንጋጌ ላይ ተወስኗል።
በመንግሥት ግዢ መመሪያ ከተገለጸው በተጨማሪ ከውል ሁኔታዎች በተጨማሪ የሀገራችን የፍትሐ ብሔር ሕግ (Ethiopia Civil Code) ውል የመሰረዝ ሀሳብን ማንሳት ለማንኛውም ወገን የተፈቀደ ሲሆን በአንቀጽ 3055 ሥር በተገለጸው መሰረት አሰሪው አካል ሥራ ተቋራጩ አንዳችም ጥፋት ባይፈጽምም እንኳን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የፈረመውን ውል የማፍረስ መብት ተሰጥቶታል። ነገር ግን በቁጥር 3036 እንደተገለጸው ሥራ ተቋራጩ የውሉን ጅምላ ዋጋ (በተለይ ለላምፕ ሰም ውል) ወይም አቅራቢያ ዋጋ የማግኘት መብት ያለው ሲሆን ሥራ ተቋራጩ ከማውጣት የቀረለትን ወጪ ተቀናሽ ማድረግ አለበት። ቢሆንም ግን አቅራቢያ በሆነ ግምት ተሰልቶ እንደሆነ አሠሪው መክፈል ያለበትን ገንዘብ እስከ 20% ድረስ በመጨመር ሥራ ተቋራጩ ሊጠይቅ ይችላል" ተብሎ ተደንግጓል።
በመሆኑም አንድ አሠሪ አካል ሥራ ተቋራጩ አሸናፊ መሆኑን ገልጾ ውል እንዲፈርም ካደረገ በኋላ በውል ሰነዱ ውስጥ ከተጠቀሱ ወይም በሌሎች ቅቡል የሕግ ማእቀፎች የተደነገጉ ምክንያቶች ካልሆነ በቀር በማንኛውም ጊዜ ውል የማፍረስ መብት የለው። ውል ማፍረስ እና ጨረታ መዘረዝ በእጅጉ የሚለያዩ ናቸው። ነገር ግን ውል የማቋረጥ ፍላጎት ካለው ስለማይከለከል ሥራ ተቋራጩ በውል አፈጻጸም ሂደት ላባከናቸው ወጪዎች (ለምሳሌ፦ የሥራ ማስጀመሪያ ቦንድ ገንዘብ ወለድ፣ የውል ማስከበሪያ ወለድ፣ የብቃት ማስያዢያ ቦንድ ወለድ፣ በውል አፈጻጸም ሂደት ላወጣቸው የትራንስፖርት፣ የስቴሽነሪ፣ ለተጀመሩ የሥራ እንቅስቃሴዎች በሙሉ ክፍያ ... ) ወጪዎች የመጠየቅም መብት ይኖረዋል።
👉ውል ከተፈራረሙ በኋላ ጨረታ ሊሰረዝ ይችላልን?
💫ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን አላችሁ? በምስሉ ላይ እንደተያያዘው አንድ የቻናላችን ቤተሰብ "ድርጅታችን በegp ተወዳድሮ ጨረታ ከአሸነፈ በኋላ በግለሰቦች ጣልቃ ገብነት እስከ ቦርድ ደርሶ በጨረታው ሒደት ምንም ችግር እንደሌለበት ተረጋግጦ ውል ከገባን እና የጨረታ ማስከበሪያ ከአስያዝን በኋላ ከስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና በሰጠን ምክረ ሀሳብ መሠረት ጨረታውን ሠርዘናል ብሎ በግልባጭ ምንም ሳያማክረን ገለጸልን።
ለመሆኑ በቅድሚያ ውሉን አሰሪ ስለሆነ ብቻ በራሱ መሠረዝ ይችላል ወይ?" የሚል ጥያቄ አርበዋል።
እኛም የጋራ ሀሳብ ይሆነን ዘንድ በዚህ ቻናል ላይ አቅርበንዋል።
በኮንስትራክሽን የጨረታ ሂደት ውስጥ ሦስት አይነት ዋና ዋና ሰነዶች የሚኖሩበትን ሂደት የሚያልፍ ነው። ይኸውም የመጀመሪያው አሠሪው አካል (employer/client/public body) የሚባለው አካል የሚያዘጋጀው ስለፕሮጀክቱ ዝርዝር ይዘት፣ ስለተጫራቾች መመሪያ፣ ስለተጫራጮች ተጠባቂ አቅም እና ስለሥራዎች ዝርዝር ልኬትና ንድፍ የሚያስረዳ ተጫራቾች የማይመለስ የሰነድ መግዢያ ከፍለው የሚገዙት ሰነድ ሲሆን የጨረታ ሰነድ (Tender or Bid Document) ይባላል። ሁለተኛው ሰነድ ተጫራቾች (Bidders) በጨረታ ሰነዱ መስፈርትና ልኬት መሰረት ያላቸውን ቴኪኒካዊ ማሙላት እና የግንባታ ዋጋ የሚያረጋግጡ ልዩ ልዩ ይዘቶችን የያዘ በተቋራጩ ማኅተም የተረጋገጠ ለአሰሪው አካል የሚገባ የጨረታ ምላሽ ሰነድ (Bid Response Document) ነው። ሦስተኛው ሰነድ አሠሪው አካል ከተሰበሰቡት የተጫራቾች ሰነዶች መካከል በውድድር አሳልፎ ከመረጠው ተጫራች ጋር የሚፈጽመው የግንባታ ውል ሰነድ (Contract Document) ይባላል።
በዚህ ይዘት የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ሰነዶች ጠቅላላ ሂደታቸው እስኪጠናቀቁ ድረስ ያለው ሂደት የጨረታ ጊዜ (ወቅት) ይባላል። ይህ ጊዜ በውድድሩ ሰዓት ቅሬታ ካለ ቅሬታው እስኪፈታ ድረስ ያለውን ስለሚያጠቃልል የቀረበው ቅሬታ በሙሉ ታይቶና ተገምግሞ የመጨረሻ አሸናፊ የሆነው አካል ውል እንዲፈርም እስከሚደረግበት ጊዜ ድረስ ያለው ያጠቃልላል። በጨረታ ጊዜ ውስጥ ባለው በማንኛውም ሰዓት አሠሪው አካል ጨረታውን የሚሰርዝበት ምክንያት ወይም ሕጋዊ አስገዳጅነት ወይም የተሻለ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ ሙሉ ለሙሉ የተጠበቀ እስከመሆን ድረስ መብት ይኖረዋል።
ነገር ግን የጨረታ ጊዜ ተጠናቆ አሠሪው አካል ከተቋራጩ ጋር የሥራ (የግንባታ ወይም የማማከር ወይም የዲዛይን) አገልግሎት እንዲሰጠው ውል ከተፈራረመ በኋላ የውሉ ጉዳይ የጋራ ጉዳይ እንጂ የአንደኛው አካል ፍላጎትን ብቻ የሚተገብር አይሆንም። የሥራ ውል (Contract of Works) ውል ስለሚቋረጥባቸው ምክንያቶችም በዝርዝር የሚገልጽ ይዘት ያለው ስለሆነ ውል ሊቋረጥ የሚችለው በዚያ የውል ሁኔታ Contract Condition) መሰረት እንጂ ከዚያ ውጪ ከሆነ ለተጎጂው አካል ወይም ውል የሚቋረጥበት አካል ውል የማቋረጥ ፍላጎት ካሳየው አካል አስፈላጊውን ክፍያ ሊጠይቅ ይችላል። ውል ስለሚፈርስባቸው ምክንያቶች የሀገራችን የመንግሥት ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ (PPPAA) ጠቅላላ ድንጋጌ አንቀጽ 21 (General Condition of Contract, Clause 21) ሥር ባሉት ሁኔታዎች ላይ ይመሰረታል። ውል ለመሰረዝም ሊከተላቸው የሚገቡ ቅደም ተከተሎች እና ፕሮቶኮሎች እንዳሉ በዚህ ድንጋጌ ላይ ተወስኗል።
በመንግሥት ግዢ መመሪያ ከተገለጸው በተጨማሪ ከውል ሁኔታዎች በተጨማሪ የሀገራችን የፍትሐ ብሔር ሕግ (Ethiopia Civil Code) ውል የመሰረዝ ሀሳብን ማንሳት ለማንኛውም ወገን የተፈቀደ ሲሆን በአንቀጽ 3055 ሥር በተገለጸው መሰረት አሰሪው አካል ሥራ ተቋራጩ አንዳችም ጥፋት ባይፈጽምም እንኳን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የፈረመውን ውል የማፍረስ መብት ተሰጥቶታል። ነገር ግን በቁጥር 3036 እንደተገለጸው ሥራ ተቋራጩ የውሉን ጅምላ ዋጋ (በተለይ ለላምፕ ሰም ውል) ወይም አቅራቢያ ዋጋ የማግኘት መብት ያለው ሲሆን ሥራ ተቋራጩ ከማውጣት የቀረለትን ወጪ ተቀናሽ ማድረግ አለበት። ቢሆንም ግን አቅራቢያ በሆነ ግምት ተሰልቶ እንደሆነ አሠሪው መክፈል ያለበትን ገንዘብ እስከ 20% ድረስ በመጨመር ሥራ ተቋራጩ ሊጠይቅ ይችላል" ተብሎ ተደንግጓል።
በመሆኑም አንድ አሠሪ አካል ሥራ ተቋራጩ አሸናፊ መሆኑን ገልጾ ውል እንዲፈርም ካደረገ በኋላ በውል ሰነዱ ውስጥ ከተጠቀሱ ወይም በሌሎች ቅቡል የሕግ ማእቀፎች የተደነገጉ ምክንያቶች ካልሆነ በቀር በማንኛውም ጊዜ ውል የማፍረስ መብት የለው። ውል ማፍረስ እና ጨረታ መዘረዝ በእጅጉ የሚለያዩ ናቸው። ነገር ግን ውል የማቋረጥ ፍላጎት ካለው ስለማይከለከል ሥራ ተቋራጩ በውል አፈጻጸም ሂደት ላባከናቸው ወጪዎች (ለምሳሌ፦ የሥራ ማስጀመሪያ ቦንድ ገንዘብ ወለድ፣ የውል ማስከበሪያ ወለድ፣ የብቃት ማስያዢያ ቦንድ ወለድ፣ በውል አፈጻጸም ሂደት ላወጣቸው የትራንስፖርት፣ የስቴሽነሪ፣ ለተጀመሩ የሥራ እንቅስቃሴዎች በሙሉ ክፍያ ... ) ወጪዎች የመጠየቅም መብት ይኖረዋል።
@etconp
+1
መላ ይዘን መጥተናል ።
💦John Ground fiberglass
💧ጆን መሬት ዉስጥ የሚሰራ የዉሃ ታንከር
💧 የተሰበረ ሮቶ እንጠግናለን
፨ይህ የውሃ ማጠራቀሚያ በ fiberglass መሬት ዉስጥ (ground) የሚሰራ በመሆኑ ቦታ የማይዝና ከንክኪ የፀዳ በመሆኑ የቦታ ችግርን የሚፈታና ዉሃዉ ንፁህ ሆኖ እንዲቆይ ያደርገዋል
በተጨማሪም በጉድጎዱ ልክ ሰለሚሰራ በርከት ያለ ዉሃን መያዝ ይችላል::
💦1 ቦታ ሊይዝ ማይችል የቦታ ችግርን መፍታት የሚቺል ::
💦2 ከንክክ የፅዳ ንፁህ ውሃን መያዝ የሚቺል ::
💦3 በተዘጋጀለት ቦታ ልክ መሰራት ስለሚችል በርከት ያለ ውሃን መያዝ እንዲችል ያደርገዋል ::
💦4 አንዴ ከተሰራ ረጅም እድሜ መቆየት የሚቺል ::
እንዲሁም የተሰበረ ሮቶ እንጠግናለን ።
እንዲሁም የፋይበር ግላስ ስልጠና እንሰጣለን።
፨ 0968139992
፨ 0980177584
🧱New Point Bricks factory 👉 🧱新点砖厂🧱🧱*✨( police college)Ecwc &EEC
Proud to be one of the leading bricks manufacturing in Ethiopia 🇪🇹 🧱. We produce Engineering bricks and solid bricks High quality with affordable price 🧱 Standard size brick 25*12*6 🧱.The brick plant currently Produces 60,000 Bricks daily 🧱"Build the future together "🧱 .Quality is our first priority 🧱. For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk 🧱 To order 🧱🧱👉📲0912854327&0902378888 谢谢 🧱*✨
+2
Christ the Redeemer በማለት ይጠሩታል። ቤዛዊት ክርስቶስ ለማለት ነው። በሪዮ ዴ ጄኔሮ፣ ብራዚል ውስጥ ከነግርማ ሞገሱ ቆሞ የሚታየው የኢየሱስ ሃውልት ነው።
የሐውልቱ ቀራፂ ፈረንሳዊው ፖል ላንዶውስኪ ሲሆን፣ መሐንዲሶቹ ደግሞ የብራዚል ዜጋ የሆነው ሄይተር ዳ ሲልቫ ኮስታ እና ፈረንሣዊው አልበርት ኳይት ነው። ሮማኒያዊ ቀራጺ ጌጆሮጅ ሊዮኒዳ ደግሞ የሃውልቱን ፊቱን መቅረጹ ይነገራል።
ሃውልቱ እ.ኤ.አ በ1922 እና 1931 መካከል ተገንብቶ ያለቀ ሲሆን፣ ሃውልቱ 8 ሜትር ከፍታ ያለው መቆሚያውን ሳይጨምር የ30 ሜትር ከፍታ አለው። የተዘረጉት ክንዶቹ ራሳቸው የ28 ሜትር ስፋት አላቸው።
▬
ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
t.me/infraconmedia
እንኳን ለጌታችንና መዳህኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
''ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።''የሉቃስ ወንጌል 24 : 5
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
Construction Solution🚧
@consite🏗
👉በኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን በኢየሩሳሌም፣ በቤተልሔም እና በሌሎች ከተሞች የግንባታ ታሪካቸው ሀብታም እና ዘርፈ ብዙ ነው፣ ይህም የዘመኑን የባህል፣ የፖለቲካ እና የሃይማኖት ተፅእኖዎች ውስብስብነት ያሳያል።
💫እየሩሳሌም
🚧1. የሄሮድያውያን ተጽዕኖ፡ በታላቁ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን (ከ37 እስከ 4 ዓመት ከ ክርስቶስ ልደት በፊት የገዛው) ኢየሩሳሌም ጉልህ የሆነ የሕንፃ ለውጥ አድርጋለች። ሄሮድስ የአይሁዶች ማዕከላዊ የአምልኮ ስፍራ የሆነውን የሁለተኛው ቤተመቅደስ መስፋፋትን ጨምሮ በታላቅ የግንባታ ፕሮጄክቶቹ ይታወቅ ነበር።
ቤተ መቅደሱ በታላላቅ ግንባታዎች ያጌጠ ነበር፣ እና እድሳቱ ከጥንታዊው አለም እጅግ አስደናቂ ቤተመቅደሶች አንዱ እንዲሆን አድርጎታል።
🚧2. የከተማ አቀማመጥ፡ እየሩሳሌም በቤተ መቅደሱ ዙሪያ ተዋቅራለች፣ እሱም በቤተ መቅደሱ ተራራ ላይ።
ከተማዋ የመኖሪያ፣ የንግድ እና የሀይማኖት ህንፃዎች ድብልቅ ነበራት። አቀማመጡ ጠባብ ጎዳናዎች፣ ከድንጋይ እና ከጭቃ ጡብ የተሠሩ ቤቶች እና የህዝብ መሰብሰብያ ቦታዎችን ያካተተ ነበር።
እንደ አንቶኒያ ምሽግ እና ምዕራባዊ ግንብ ያሉ ቦታዎች የከተማው ገጽታ አካል ነበሩ።
🚧3. የሮማውያን አርክቴክቸር፡- በ 63 ዓመት ከ (ክ.ል.በ) የሮማውያንን ወረራ ተከትሎ፣ እየሩሳሌም የሮማውያን የሥነ ሕንፃ ስልቶችን አስተዋውቋል።
ከተማዋ እንደ አምፊቲያትሮች፣ መታጠቢያ ቤቶች እና በቅኝ ግዛት ውስጥ ያሉ መንገዶችን ያካተተ ሲሆን ይህም የሮማውያን በከተማ ፕላን እና አርክቴክቸር ላይ ያለውን ተጽእኖ የሚያንፀባርቅ ነው።
💫ቤተልሔም
🚧1. መነሻዎች፡ ከኢየሩሳሌም በስተደቡብ ጥቂት ኪሎ ሜትሮች ርቃ የምትገኘው ቤተልሔም ትንሽ ከተማ ነበረች ነገር ግን በክርስቲያናዊ ትውፊት መሠረት የኢየሱስ የትውልድ ቦታ በታሪክ ትጠቀሳለች።
በዚህ ወቅት የከተማው ግንባታ ከኢየሩሳሌም ጋር ሲወዳደር መጠነኛ ነበር፣ ይህም ቀላል የድንጋይ እና የጭቃ ጡብ ቤቶችን ነበሩ።
🚧2. የልደት ቤተ ክርስቲያን፡- ከኢየሱስ ሞት በኋላ በ4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ዓ.ም በንጉሠ ነገሥት ቆስጠንጢኖስ የክርስቶስ ልደት ቤተ ክርስቲያን ታነጽ።
ይህ ቤተ ክርስቲያን ቀደምት አወቃቀሮችን ያቀፈች እና የጥንቱን የክርስቲያን አርክቴክቸር አሠራር ያሳያል።
⭐️ሌሎች ከተሞች
💫1. ናዝሬት፡- ይህች ከተማ ኢየሱስ ያደገበት ከተማ፣ እንዲሁ በቀላል ቤቶች ተሠርታለች። የአርኪኦሎጂ ግኝቶች አነስተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ እንደነበረው እና የገጠር አኗኗር እንደሚያንጸባርቅ ያመለክታሉ.
💫2. ቅፍርናሆም፡- የበርካታ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ቤት በመባል የምትታወቀው ቅፍርናሆም በገሊላ ባሕር አጠገብ ነበረች። ከተማዋ ከባዛልት ድንጋይ የተሠሩ ቤቶችን የያዘች ሲሆን በቁፋሮ የተቆፈረ እና በኢየሱስ ዘመን እንደነበረ የሚታመን ምኩራብ ያካተተ ነበር።
💫3. ሴፎሮስ እና ጥብርያዶስ፡- እነዚህ ከተሞች በገሊላ ውስጥ በኢየሱስ ዘመን ጉልህ ስፍራ ያላቸው የከተማ ማዕከሎች ነበሩ።
በሀብቱ እና በባህሉ የሚታወቀው ሴፕፎሪስ የላቀ የከተማ ፕላን እና አስደናቂ የህዝብ ሕንፃዎችን አሳይቷል።
በሄሮድስ አንቲጳስ የተመሰረተችው ጥብርያዶስ በገሊላ ባህር ምዕራባዊ ዳርቻ ላይ የምትገኝ ትልቅ ከተማ ነበረች እና የሄለናዊ እና የአይሁዶች የኪነ-ህንፃ ስታይል ድብልቅን ያካትታል።
📍ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ አውድ
⏺የአይሁድ ተጽእኖ: ሕንፃዎች እና የከተማ አቀማመጦች በአይሁድ ልማዶች እና ሃይማኖታዊ ልማዶች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድረዋል።
ምኩራቦች በማህበረሰቡ ሕይወት ውስጥ ወሳኝ ሚና ተጫውተዋል እናም ብዙ ጊዜ የማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ስብሰባዎች ማዕከል ነበሩ።
⏺የሮማውያን ተጽእኖ : የሮማውያን መገኘት አዲስ የስነ-ህንፃ ቅየሰጦች እንዲሁም የግንባታ ቴክኒኮች እና የከተማ ፕላን ፅንሰ ሀሳቦችን አምጥቷል።
ይህ የባህሎች ውህደት ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በተቀሩት መዋቅሮች ውስጥ በግልጽ ይታያል።
📜መደምደሚያ
⏺የኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን በተለያዩ ባህሎች በተለይም በአይሁድ እና በሮማውያን ተጽዕኖ በተለዋዋጭ የግንባታ እና የከተማ ልማት ተለይቶ ይታወቃል።
⏺የዚህ ጊዜ የስነ-ህንፃ ቅርስ የክልሉን ሃይማኖታዊ ጠቀሜታ እና እነዚህ ከተሞች የበለፀጉበትን ማህበራዊ-ፖለቲካዊ አውድ ያሳያል።
⏺የዚህ ዘመን ህንጻዎች እና አወቃቀሮች በኢየሩሳሌም፣ በቤተልሔም እና በዙሪያው ባሉ አካባቢዎች ታሪካዊ እና ባህላዊ ገጽታ ላይ ዘላቂ ተጽዕኖ አሳድረዋል።
🌟መልካም በዐል❤
Via FILA
@etconp
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
<<"በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል">>
መልካም የትንሣኤ በዓል!
I wish you happy easter! 🙏🙏🙏
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !
ዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗
t.me/UnitySupplierdb1
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
