Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
رفتن به کانال در Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
نمایش بیشتر3 591
مشترکین
+324 ساعت
+217 روز
+4830 روز
آرشیو پست ها
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም?
የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማጣመር ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል። ባሉበት ሆነው ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ሊንክ ብቻ በመጠቀም ያጣምሩ ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ይቆጥቡ።
የባንኮቹን ማጣመሪያ ሊንክ ሁሉንም በአንድ ላይ: https://id.et/connect ያገኙታል።
+9
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
*We produced High quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza
በታክስ አስተዳደር አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት አስተያየት ለማሰባሰብ እና ውይይት ለማድረግ የተደረገ ጥሪ
የታክስ አስተዳደር ሥርዓቱን ይበልጥ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊ እና ከወቅቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጋር የተጣጣመ ለማድረግ ይቻል ዘንድ፤ ነባሩን የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 ለማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በዚህም መሠረት የገንዘብ ሚኒስቴር ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቷል።
የሕጉ ረቂቅ ጸድቆ ወደ ሥራ ከመግባቱ በፊት፣ በሕጉ ቀጥተኛ ተገዢ የሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎችንና ባለሙያዎችን ማሳተፍ፣ ግብዓት
መሰብሰብና ግልጽ ውይይት ማድረግ አፈላጊ በመሆኑ፣ የታክስ አስተዳደር አዋጅ ማሻሻያ የሚመለከታችሁ ግብር ከፋዮች፣ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት፣ የሕግና የኢኮኖሚ ባለሙያዎች እንዲሁም ፍላጎት ያላችሁ የኅብረተሰብ ክፍሎች በሙሉ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የገንዘብ ሚኒስቴር ዋና መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ፤በአካል በመገኘት አስተያየታችሁን እንድትሰጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
በተጨማሪም፣ በረቂቅ አዋጁ ላይ የጽሑፍ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ አካላት፣ የአዋጁን ዝርዝር የድንጋጌዎች ረቂቅ (በአማርኛ ቅጂ) በገንዘብ ሚኒስቴር ድኅረ-ገጽ ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ያዘጋጃችሁትን ዝርዝር አስተያየት እስከ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በኢሜይል አድራሻ arega@mofed.gov.et እንድትልኩልን በአክብሮት እንጋብዛለን።
ጥያቄ፦ ተጫራጮች ከምህንድስና ግምት በምን ያህል % ቢጨምሩ ወይም ቢቀንሱ ይመከራል?- የመንግሥት ፕሮጀክቶች ለሥራ ተቋራጮች በሚሰጡበት ጊዜ አሰሪው አካል (Public Body) ሥራው በሚቆጣጣጠረው አማካሪ መሐንዲስ (The engineer/consultant) በኩል የምህንድስና ግምት ያወጣል። ይህ የምህንድስና ግምት ተጫራቾች የሚያስገቡት የሥራ ዋጋ (Financial proposal) በቀድሞው መመሪያ ±20% በሚል ተቀምጦ የነበረውን አሻሽሎ ወይም የበፊቱን ወሰን ለያይቶ ለጭማሪ ከ15% በላይ ከሆነ የተጋነነ ጭማሪ ያለው የጨረታ ዋጋ ሆኖ እንዲቆጠር፣ ከምህንድስና ግምቱ ከ20% በታች የገባ የጨረታ ዋጋ ደግሞ የወረደ የጨረታ ዋጋ (ሥራው ለማጠናቀቅ የማይችል) ሆኖ እንዲወሰድ ደንግጓል። ቃል በቃል የተቀመጠው መመሪያ፦ ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ላይ የጸደቀው የፌደራል መንግሥት የግዢ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 1073/2017፣ አንቀጽ 123 «የተሰበረ ወይም የተጋነነ የጨረታ ዋጋ» በሚለው ሥር በቁጥር 3 ላይ «የገንባታ ግዢን በተመለከተ በተጫራቾች የቀረበው የጨረታ ዋጋ ከምህንድስና ግምት ዋጋ ጋር በአንጻራዊነት ሲታይ የቀረበው ዋጋ ከ15% (አስራ አምስት በመቶ) የበለጠ ሲሆን እንደተጋነነ የጨረታ ዋጋ እንዲሁም በተጫራቾች የቀረበው የጨረታ ዋጋ ከምህንድስና ግምት ዋጋ ጋር በአንጻራዊነት ሲታይ የቀረበው ዋጋ ከ20% (ሃያ በመቶ) ያነሰ ሲሆን እንደተሰበረ የጨረታ ዋጋ ይቆጠራል» በማለት ግልጽ ድንጋጌ አስቀምጧል። @consite🏗

Site_Execution_problems_Practical_Solutions_1766225434.pdf3.99 KB
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 