476
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-1130 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '260
در 0 کانالها
مه '26
+1
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+1
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+11
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+38
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+210
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+302
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 03 ژوئن | 0 | |||
| 02 ژوئن | 0 | |||
| 01 ژوئن | 0 |
پستهای کانال
📢 አዳዲስ የትምህርት ግብዓቶች Birhan Study የጥናት መተግበሪያ ላይ ተካተዋል!
በዚህ መንፈቅ ዓመት (Semester) ውጤታማ እንድትሆኑና የላቀ ውጤት እንድታስመዘግቡ የሚረዱ አዳዲስ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች መተግበሪያችን ላይ መጫኑን በደስታ እንገልጻለን።
አዲስ የተካተቱ ግብዓቶች፦
📔 ሞጁሎች (Modules)
📑 ማስታወሻዎች (Lecture Notes)
📚 ተጨማሪ የማጣቀሻ መጽሐፍት (Reference Books)
❔ የመለማመጃ ጥያቄዎችና ወርክሽቶች (Assignments & Worksheets)
Study smarter. Score Higher.BIRHAN STUDY || @BirhanStudy 🔗 Download it Now፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books
| 2 | 💡Tip 3
Computer Programming ላይ ያሉ ኮዶችን ኮፒ በማድረግ በፈለጋችሁት Compiler Run አድርጋችሁ መሞከርና መለማመድ ትችላላችሁ!
Study smarter. Score Higher.
BIRHAN STUDY || @BirhanStudy | 166 |
| 3 | 🎓 የሁለተኛው ሴሚስተር ምዝገባ ጀምረናል!
ከብርሃን Study ጋር ውጤታማ ለመሆን ተዘጋጁ! ከመጀመሪያው ሳምንት ጀምሮ እስከ መጨረሻ ፈተና ድረስ ለስኬታማነትዎ የተመቻቸ ሁለገብ የትምህርት አጋዦ ነው።
✨ በብርሃን Study የሚያገኟቸው ጥቅሞች፡-
✅ ሰፊ የፈተና ጥያቄዎች፦ በየርዕሱ በጥንቃቄ የተመረጡ የአጋማሽ (Mid) እና የመጨረሻ (Final) ፈተናዎችን በመለማመድ ራስዎን የሚያዘጋጁበት።
✅ የተደራጁ የትምህርት ማስታወሻዎች፦ በፍጥነት ለመረዳት እና ለመከለስ የሚረዱ ግልጽና ሥርዓት ያላቸው ማቴሪያሎች።
✅ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ማጠቃለያዎችን እና ማብራሪያዋችን የሚያዘጋጅ።
✅ ቀልጣፋ እና ትኩረት የሚሰበስብ፦ መረጃ ፍለጋ ላይ የሚባክን ጊዜን በመቀነስ ትኩረትዎን ትምህርቱ ላይ ብቻ ያድርጉ።
✅ ተጨማሪ መርጃዎች፦ GPA ካልኩሌተር፣ የዩኒቨርሲቲዋች መረጃ፣ የአጠናን ስልቶች እንዲሁም ከኮርሶችዎ ጋር የሚሄዱ አዳዲስ የትምህርት መርጃዎችን እና መሣሪያዎችን እናቀርባለን።
🟩ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማህበራዊ ሳይንስ ሁሉም ኮርሶች ይገኛሉ።
🎯 ማለፍ ብቻ ሳይሆን በጥሩ ውጤት ይንገሱ!
🔗 ሊንክ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books
📲TG: https://t.me/BirhanStudy | 195 |
| 4 | The free access window for Birhan Study App has closed. Free usage will be stopped at 9:00 PM local time today. If you’d like to keep using the full resources, please upgrade to a paid plan.
Thank you for studying with us. | 137 |
| 5 | ትክክለኛውን የትምህርት ዘርፍ ለመምረጥ ተቸግረዋል?
🎉አስደሳች ዜና! በአዲሱ የአፕሊኬሽናችን የሁሉንም የትምህርት ክፍሎች ዝርዝር መረጃ አካተናል።
ይህ ምን ይጠቅምዎታል?
💡 ስለ እያንዳንዱ ዲፓርትመንት ጥልቅ መረጃ ያገኛሉ።
💡 የወደፊት የስራ ዕድሎችን አስቀድመው ያውቃሉ።
💡 ከፍላጎትዎና ከችሎታዎ ጋር የሚሄደውን ዘርፍ በቀላሉ ይመርጣሉ።
አሁኑኑ አፑን አውርደው የወደፊት ህይወትዎን በዕውቀት ላይ ተመስርተው ይምረጡ!
Study smarter. Score Higher.
BIRHAN STUDY || @BirhanStudy | 194 |
| 6 | GPA calculator ተጠቀሙት👌
@BirhanStudy | 184 |
| 7 | How much did Birhan Study app help you prepare for your exam? | 162 |
| 8 | #Advertisement
💡ብርሀን Study አፕን እናስተዋውቅዎ
🌟ትምህርትን ቀላል እና ውጤታማ የሚያደርጉ ልዩ ገፅታዎችን በአንድ መተግበሪያ።
ምን ምን ይዟል?
🔺ጥያቄና መልስ፦ ለግቢ ፈተናዎች ዝግጁ የሚያደርጉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የየምዕራፉ እና የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች ከበቂ ማብራሪያ ጋር።
🔹ተጨማሪ፦ የCGPA ማስያ፣ የጥናት ፕሮግራም ማቀጃ፣ የዲፓርትመንት እና የዩኒቨርስቲዋች መረጃ።
•ו 💢እዚህ ብቻ ከምታገኟቸው መካከል 📣
🔻ማስታወሻዎች፦ በአማርኛ የተተረጎሙ እና በአጭር የተዘጋጁ (English Short notes)።
🔺የAI እገዛ፦ ያልገባዋትን የሚጠይቁት፣ ያልተገደቡ ጥያቄና መልሶች ማብራሪያን ጨምሮ፣ Flashcards እና ማጠቃለያዎችን በቅጽበት የሚያዘጋጅ።
🔹የጥናት ስልቶች፦ ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም፣ የፈተና ዝግጅት፣የማጥኛ ዘዴዎች እና ሌሎች ብዛት ያላቸው ውጤታማ የሚያደርጓቹ ስልቶች ሰፊ ማብራሪያ።
እኛ ለፍረሽማን ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩም ጉዞ እናዘጋጃቹሀለን።✅
📍እነዚህን ሁሉ በነፃ አው በነፃ እና ጋር ያገኛሉ📍
🏆አሁኑኑ አውርደው ስኬታዎን ያፍጥኑ!🏆
🔗 ሊንክ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books
📲TG: https://t.me/BirhanStudy | 265 |
| 9 | እኔም አንድ ላውጋቹ አንድ አባወራ ለሱብሂ መስጅድ ሲሄድ ሁሌ አንድ ወንድም ቀድሞት ያገኘዋል ሁሌ ለፈጅር መጀመሪያ ለመግባት ሲሄድ የሚቀድመወ ወንድሙ: ሁሌ ለፈጅር ስመጣ ቀድመኸኝ ትመጣለህ ሚስጥሩ ምንድነው ብሎ ይጠይቀዋል። እሱም ሁለት ሚስት አለኝ ብሎ ይነግረዋል።ሁለት ማግባት ኢማን ይጨምራል?ሲለው: አው አለው። ከዛም ሁለተኛ አገባና በሌላኛው ቀን ቀድሞ ተገኘ ሁሌ መጀመሪያ ሚመጣው መስጅድ ቀድሞት ሲያየው ምነው ቀደምከኝሳ ሲለው፦"እቤት ሁለቱም ሚስቶቼ በምለስ ሲለበልቡኝ መኝታ አጥቼው መስጅድ ነው ያደርኩት።".አለው። ምንጭ ከኡስታዝ ሱልጣን ኸድር | 36 |
| 10 | 💡ብርሀን Study አፕን እናስተዋውቅዎ
🌟ትምህርትን ቀላል እና ውጤታማ የሚያደርጉ ልዩ ገፅታዎችን በአንድ መተግበሪያ።
ምን ምን ይዟል?
⊛ጥያቄና መልስ፦ ለግቢ ፈተናዎች ዝግጁ የሚያደርጉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የየምዕራፉ እና የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች ከበቂ ማብራሪያ ጋር።
⊛ተጨማሪ፦ የCGPA ማስያ፣ የጥናት ፕሮግራም ማቀጃ፣ የዲፓርትመንት እና የዩኒቨርስቲዋች መረጃ።
•ו 💢እዚህ ብቻ ከምታገኟቸው መካከል 📣
⊛ማስታወሻዎች፦ በአማርኛ የተተረጎሙ እና በአጭር የተዘጋጁ (English Short notes)።
⊛የAI እገዛ፦ ያልገባዋትን የሚጠይቁት፣ ያልተገደቡ ጥያቄና መልሶች ማብራሪያን ጨምሮ፣ Flashcards እና ማጠቃለያዎችን በቅጽበት የሚያዘጋጅ።
⊛የጥናት ስልቶች፦ ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም፣ የፈተና ዝግጅት፣የማጥኛ ዘዴዎች እና ሌሎች ብዛት ያላቸው ውጤታማ የሚያደርጓቹ ስልቶች ሰፊ ማብራሪያ።
እኛ ለፍረሽማን ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩም ጉዞ እናዘጋጃቹሀለን።✅
📍እነዚህን ሁሉ በነፃ አው በነፃ እና ጋር ያገኛሉ📌
🏆አሁኑኑ አውርደው ስኬታዎን ያፍጥኑ!🏆
🔗 ሊንክ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books
📲TG: https://t.me/BirhanStudy | 224 |
| 11 | 💡Tip2
📲እያንዳዱን ኮርስ 1 ግዜ ሎድ ካደረጋችሁ በኋላ ጥያቄዋችን ለመስራት፣ ኖቶችን ለማንበብ ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኔክሽን ማብራት አይጠበቅባችሁም።
📲ምን ያህል እንዳነበባችሁ እና ጥያቄዋችን ምን ያህል እንደመለሳችሁ በ% ከጎን ያሳያችኋል።
Study smarter. Score Higher.
BIRHAN STUDY || @BirhanStudy | 277 |
| 12 | Not this time | 289 |
| 13 | بدون متن... | 335 |
| 14 | Final እየደረሰ ነው
Still ያልጀመራቹ ጊዜ አሁንም አላቹ
U are gonna make it
Interleaving or Pareto studying techniques በደንብ ይረዷቹሀል | 298 |
| 15 | 💡ብርሀን Study አፕን እናስተዋውቅዎ
🌟ትምህርትን ቀላል እና ውጤታማ የሚያደርጉ ልዩ ገፅታዎችን በአንድ መተግበሪያ።
ምን ምን ይዟል?
⊛ጥያቄና መልስ፦ ለግቢ ፈተናዎች ዝግጁ የሚያደርጉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የየምዕራፉ እና የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች ከበቂ ማብራሪያ ጋር።
⊛ተጨማሪ፦ የCGPA ማስያ፣ የጥናት ፕሮግራም ማቀጃ፣ የዲፓርትመንት እና የዩኒቨርስቲዋች መረጃ።
•ו 💢እዚህ ብቻ ከምታገኟቸው መካከል 📣
⊛ማስታወሻዎች፦ በአማርኛ የተተረጎሙ እና በአጭር የተዘጋጁ (English Short notes)።
⊛የAI እገዛ፦ ያልገባዋትን የሚጠይቁት፣ ያልተገደቡ ጥያቄና መልሶች ማብራሪያን ጨምሮ፣ Flashcards እና ማጠቃለያዎችን በቅጽበት የሚያዘጋጅ።
⊛የጥናት ስልቶች፦ ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም፣ የፈተና ዝግጅት፣የማጥኛ ዘዴዎች እና ሌሎች ብዛት ያላቸው ውጤታማ የሚያደርጓቹ ስልቶች ሰፊ ማብራሪያ።
እኛ ለፍረሽማን ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩም ጉዞ እናዘጋጃቹሀለን።✅
📍እነዚህን ሁሉ በነፃ አው በነፃ እና ጋር ያገኛሉ📌
🏆አሁኑኑ አውርደው ስኬታዎን ያፍጥኑ!🏆
🔗 ሊንክ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/BirhanStudy | 1 945 |
| 16 | 💡Tip1
ሞጁላችሁ ላይ…
📲እያነበባችሁ ሳለ ያልገባችሁን መጠየቅ ፈልጋችሁ ከሆነ "Explain with AI" የሚለውን መንካት ብቻ ነው የሚጠብቃችሁ።
📲ራሳችሁን ለመፈተሽ ብዛት ያላቸው ጥያቄዎችን እንዲሁም ፍላሽ ካርዶችንም ሰሌክት ካደረጋችሁት ቶፒክ ያለ ገደብ ማዘጋጀት ይችላል።
Study smarter. Score Higher.
BIRHAN STUDY || @BirhanStudy | 241 |
| 17 | 🎉Good News for Freshman Students!
To support you during your final exam period, Birhan Study App is now completely FREE for all students until finals end.
You’ll get full access to valuable learning resources, including:
🏛 University mid and final exam questions
📘 Well-organized lecture notes
📝 Practice quizzes
📚 AI-powered Helpful study materials designed for exam success
This is our way of helping you prepare better, study smarter, and succeed in your final exams.
⏳ Free access is available until the final exams are over — don’t miss it!
Best of luck with your exams! 💪✨
🔗Link: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books
📲TG: https://t.me/BirhanStudy | 227 |
| 18 | እንዴት ወደ አፑ ለመጀመሪያ ጊዜ መግባት እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪድዮ | 227 |
| 19 | 💡ብርሀን Study አፕን እናስተዋውቅዎ
🌟ትምህርትን ቀላል እና ውጤታማ የሚያደርጉ ልዩ ገፅታዎችን በአንድ መተግበሪያ።
ምን ምን ይዟል?
⊛ጥያቄና መልስ፦ ለግቢ ፈተናዎች ዝግጁ የሚያደርጉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የየምዕራፉ እና የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች ከበቂ ማብራሪያ ጋር።
⊛ተጨማሪ፦ የCGPA ማስያ፣ የጥናት ፕሮግራም ማቀጃ፣ የዲፓርትመንት እና የዩኒቨርስቲዋች መረጃ።
•ו 💢እዚህ ብቻ ከምታገኟቸው መካከል 📣
⊛ማስታወሻዎች፦ በአማርኛ የተተረጎሙ እና በአጭር የተዘጋጁ (English Short notes)።
⊛የAI እገዛ፦ ያልገባዋትን የሚጠይቁት፣ ያልተገደቡ ጥያቄና መልሶች ማብራሪያን ጨምሮ፣ Flashcards እና ማጠቃለያዎችን በቅጽበት የሚያዘጋጅ።
⊛የጥናት ስልቶች፦ ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም፣ የፈተና ዝግጅት፣የማጥኛ ዘዴዎች እና ሌሎች ብዛት ያላቸው ውጤታማ የሚያደርጓቹ ስልቶች ሰፊ ማብራሪያ።
እኛ ለፍረሽማን ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩም ጉዞ እናዘጋጃቹሀለን።✅
📍እነዚህን ሁሉ በነፃ አው በነፃ እና ጋር ያገኛሉ📌
🏆አሁኑኑ አውርደው ስኬታዎን ያፍጥኑ!🏆
🔗 ሊንክ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books
📲TG: https://t.me/BirhanStudy | 1 289 |
| 20 | Yalachun mangnawm hasab ezih makreb yichalal⬇️⬇️ | 573 |
