cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

الحق اقوا من ارجالከበስተ ደቡብ

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
332
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-227 روز
-2030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ለአላህ ብለን እንወድሀለን አላህ በሀቅ ላይ አፅንቶ በጀነት ይሰብስበን ።
نمایش همه...
👍 15💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
በጨረፍታ 👉 የሆነን ፁሁፍ ከመነሸራችን ወይም ከመፃፋችን በፊት ቀድመን ጥቅም አለው ወይስ የለውም ብለን ብናስብ ይሻላል። ይህን የቸከቸከው ወንድም አሁን ማን በምን ጠቀምክ??? ስራ ፈትነት ነው የሚጠቅም ነገር ላይ ብትተባበሩ ነው የሚሻለው። 👉 ሌላው ለዚህ ፀሀፊ የምለው ነገር የሼክ እና የኡስታዝ ደረጃ ዝቅ አታድርግ ባይ ነኝ ።በርግጥ ከነዚህ ውስጥ ሼክነት የሚገባቸው ሊኖሩ ይችላሉ ግን ጀማል ያሲንን ሼክ ብለህ ብትፅፍ ባንተ ላይ አይብ ነው( ምናልባትም ሼክነት ማአረግ የሚሰጠው በእውቀት ቢቻ ስላላደለ በእድሜ ሊሆን ይችላል ። 👉 ከነዚህ ውስጥ አማ ጁዝን ያልሀፈዘ ፣በል ቁርኣን ነዘር በትክክል ማንበብ የማይችል ፣ኡሱል ሰላሳ በትክክል ሙራጀአ ማስደረግ የማይችል የስራ ድርሻው ሁሌ ፊትናን ማባረር ስራቸው የሆኑ ግለሰቦችን ኡስታዝ ብለህ ብትቸከችክ የማያውቁ ሰዎች እውነት ስለሚመስላቸው ማታለል ይሆንብካል ወንድም ተው። 👉 በመጨረሻም 👉ምነው መዘርዘርህ ካልቀረ ምነው ጀግና ጀግና የተውሂድ ፈርጦችን ረሳሀቸው ቡደንተኝነት አያስመስልብህም። https://t.me/Zemobati
نمایش همه...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
የዚህ ፀሀፊ እንደው ዙልም አይሆንብህም ጀማል ዘንድ ለመወደድ ጀማልን ሸህ ብለህ አቡሹአይብን አቡሰልማን አብዱልመጅድን አቡሰልማን ፋሪስን ከእነ አብዱሽኩር ከነ አማን ስትመድባቸው
نمایش همه...
👍 3
أبو الناموس الأثري: بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين.والصلاة والسلام على رسول الله صل الله عليه وسلم.وعلى آله وصحبه أجمعين. أما بعد:فإن الله تبارك وتعالى أمر عباده بأن يكنوا مع أهل الحق كما قال الله تعالى " يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَكُونُوا مَعَ الصَّادِقِينَ " التوبة _١١٩_ " .وهذا أمر من الله تعلى بأن نكون مع أهل الحق،وأهل السنة ،ومع المظلومين.   والظالم قد يناله الذل، والصغار، وبعد الناس عنه بقدر بغيه على المظلوم.سواء كان الظالم مسلما أو كافرا.وسواء كان المظلوم مسلما أو كافرا.ويكون أشد ذلا وصغارا إذا كان المظلوم مسلما لاسيما  إذا كان  سلفيا. ⛔وممن بغى على عباد الله بغير حق ولا برهان في أوساط السلفين في الحبشة،جمال بن  ياسين ومن إليه من أذنابه كأمثال كمال،وسلطان،وأبي قتادة  هدانا الله وإياهم. ⛔وهآؤلآء الناس يا إخوة الأفاضل؛ كان بعضهم عدوا لبعض لسبع سنين.بعضهم كذب على بعض،وقذف بعضهم بعضا.حتى صار حالهم شماتة للحزبين. ⛔وقد من الله على السلفين في الحبشة حين مكن لهم من يدرسهم التوحيد والعقيدة ومنهج السلف الصالح ،وينافح عن منهج السلف وأهل الحق، ويوالي أهل الحق والسنة،ويعادي أهل الباطل والبدع والكفر والشرك،ويدافع عن السلفيين بحجة من القرآن والسنة. والحمد لله. ⛔ومن أبرز هآؤلآء بل هو مقدمهم شيخنا المبارك أبو نبراس مصطفى بن عبد الله الحبشي حفظه الله تعلى ورعاه،وسدده وثبته على الحق حتى الممات.وقد من الله على السلفيين بل عل كل مسلم يستفيد من صوتياته. وقد درس كتبا كثيرة للمتقدمين والمتأخرين في العقيدة واللغة،والحديث،وعلوم الآلة وغيرها من العلوم.ونفع الله به خلقا كثيرا والحمد لله. ⛔لقد دافع عن شيخنا العلامة الشيخ يحيى بن علي الحجوري حفظه الله تعالى ورعاه لما تكلم فيه الحزبيون من أتباع البرامكة حق اليمن دفاعا لم يدافع عنه ممن درسوا عند شيخنا العلامة حفظه الله تعالى.وهآؤلآء لم يدافع عن شيخهم.بل كانوا منشغلين في معاداة بعضهم لبعض في ذاك الوقت.لأنهم قذف بعضهم بعضا بالزنا نعوذوا بالله من ذلك.وممن صدر منه ذلك:أبو قتادة وأمثاله هداهم الله.لكن أبو نبراس كان مجتهدا في التدريس،وفي توجيه إخوانه إلى ما ينفعهم في الدنيا والأخرة.ودعوته مثل دعوة شيخنا الشيخ يحيى.كانت دعوته مليئة بالعلم والرحمة واللطف.ومضى على هذا لسبع سنين مع إخوانه في أديس حتى عزم ليكون شفيعا ومقربا لإخوانه في أدديس،وسببا لتوبة إخوانه ولجمع  كلمتهم . ⛔لكن يا إخوان؛ خرج من طلابه براغيث الدعوة.بحجة أنه-أي أبو نبراس- سيكون مع جمال بن  ياسين ويتركنا ، وكان في ما قبل أن جمال ياسين ومن معه  في صف، وأبا نبراس وأبا قتادة وإخوانهم في صف أخر .هآؤلآء كانوا يكرهون أن يكونوا مع جمال ياسين لما حصل لهم من الطعن فيهم منه.وكذلك كانوا يعتبرون أن جمالا ما يصلح للدعوة. ⛔وقد ذكرت لكم كان أبو نبراس يطالب أبا قتادة بأن يتوب ويتراجع عن ما قذف به أخاه جمال ياسين بالزنا.وكذلك طالب كل من وقع منه زلة في إخوانه سوآء بالتحزيب أو القذف.وبسبب ذلك كرهوه. ⛔وبعد ذلك  حاول بعض من كان معه سابقا وتأثر بحب السلطة والرياسة  لإيقاع  العداوة بين أبي نبراس وإخوانه بمسألة العذر بالجهل.وأخذوا ينشرون بين الطلاب  بأنه تكفري،  .وبعد ذلك شرع حفظه الله ببيان ما عليه أئمة المسلمين في هذه المسألة بدون أن يعادي أحدا من إخوانه.سواء إخوانه في مدينة دسي أو في مدينة أدديس. عاصمة الحبشة ⛔واستغل هذه الفرصة من لبس عباء السلفية وحقيقة حاله الله أعلم به، وبدون أن يحقق مسألة العذر بالجهل،وبدون أن يسمع تقريرات الأئمة في هذه المسألة أخذ  يطعن في أبي نبراس وإخوانه بأنهم تكفريون  والحازميون ، وبأنهم خوارج، وووو  وما أشبه ذلك من الأباطيل بغير حجة ولا دليل ، وهم في غاية من البعد من ذلك ولله الحمد. ⛔ومن أوائل من روج هذه الأباطيل،والتهمات الباطلة هو جمال ياسين،وصاحباه-أعني كمالا وسلطان-هداهم الله. 🚫أما طلاب جمال بن ياسين  _عملهم الله بما يستحقون _ ،فقد أثبتوا في القناة التي تسمى بالإيمان " عدم تكفيرهم  لابن عربي الهالك الملحد الكافر ، وما جمال نفسه أثبت إسلام من صلى لغير الله من القبر  والصنم، وعلق على حديث أبي أمامة الليثي بأن الصحابة فعلوا الشرك الأكبر وعذرهم النبي صلى الله عليه وسلم .وفي موضع أخر ينقض ذلك اعتمادا على قول الإمام فوزان حفظه الله . ويتقول على حديث النبي صل الله عليه وسلم بغير علم .إن لم يكن جمال أعظم مفسد في الحبشة في أوساط السلفيين فما أدري  من هو .ومع ذلك قد تعصب له بعض إخواننا المتعصبون لأهل لغاتهم ،ولمشايخ اليمن كأمثال أبي بلال الحضرمي،وعبد الحميد الحجوري،وبسام الغراسي هداهم الله.وقالوا في شيخنا (أبي نبراس) أنه تكفري،وطلابه خوارج(أصحاب حروراء)،قطبيون.مع أننا بريؤن من ذلك ولله الحمد.
نمایش همه...
👍 8 1
አስራ ሁለተኛው ረድ አድራጊ ሸኪ ⭕️--=------------⭕️--------------⭕️ የመሻይኽ ድምፅ እየለቀቁ ማሳመናቸውን እንጂ መዋሸታቸው የማይገርማቸው የማያሳስባቸው ጉደኞችንኮ ነው የተለየነው ። እነዚህ ቀጣፊዎችጋ መሔድ በጣም ሼም ነው ... 👌وهذا الرجل أيضا مسكين من المساكين وملبس عليه وهذا هو ضعفهم ، وهو يتكلم في الآخرين معتمدا على ماسمعه الكذابين من غير تحقيق ولا تثبن ...❗️ ⭕️---- جديد جديد ...⭕️ يقول السائل ✍️شخص يطلق على من يرى عذر بالجهل أنه مرجئ . ☝️ ☝️ ☝️ انظروا إلى هذا الكذاب يصفنا وكأننا نقول كل واحد من العاذرين مرجئ وهل تثبتون ذلك بالصوت أو الكتابة .؟ ✍️ويطعن في الإمام الألباني ..... وهذا قد أجبت عنه بما يكفي لمن له قلب أو ألقى السمع وهو شهيد ، أما الكذبة فإرادتهم حشد الردود علينا فقط ولايهمهم كذبوا أولا كذبوا لأن الكذب عندهم سهل وقليل الشأن .❗️ لأنهم تربوا على ذلك. ----------- والشيخ يجيب أن من يكفر دعلماءنا ويطعن في الإمام الألباني فماذا بقي كككككك... إنما طعن الإمام الألباني هو السؤال نفسه .... 👌إلى متى تجارتكم بالفتاوى غير الأخلاقية ..؟ الشيخ أبي العباس منصور المجيدي حفظه الله. ----- ⭕️➤https://t.me/Al_Menjeniq/980
نمایش همه...
أمر عجيب ....mp31.66 MB
Photo unavailableShow in Telegram
-------- ሐሩሪያ መባላችን ሲገርመን ለካ ከተናደዱ የአደም ልጅ መሆንህን ይነጥቁካል ---- ሰው መሆንህን በመረጃ ንገረኝ 👇---------👇--------👇---------👇 https://t.me/Al_Menjeniq/968
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
-------- ሐሩሪያ መባላችን ሲገርመን ለካ ከተናደዱ የአደም ልጅ መሆንህን ይነጥቁካል ---- ሰው መሆንህን በመረጃ ንገረኝ 👇---------👇--------👇---------👇 https://t.me/Al_Menjeniq/968
نمایش همه...
---- ኩኩሩ ኩኩሩ--(2) -- ነግቷል ⭕️======🔺======⭕️ ➤ ነግቷል አትጩህብን ቆይ አውራ ዶሮው ምን ቀምሶ ነበር ሆሆሆ ..❓ 🔺-------------🔺-------------🔺 ➤ ምንም ኸይር የለውም ይላል ጉድ አሏاللهህ እንደት እንደሰራው አይገባኝም ይላል ...❗️ ---- ⭕️➤ ከተረገመስጋ እንዴት ይኬዳል ነው የሰው ችግር የለውም ሸህነት ..❓ክክክክክ ---- ﻋِﻤْﺮَﺍﻥَ ﺑْﻦِ ﺣُﺼَﻴْﻦٍ، ﻗَﺎﻝَ : ﺑَﻴْﻨَﻤَﺎ ﺭَﺳُﻮﻝُ ﺍﻟﻠﻪِ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪُﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ ﻓِﻲ ﺑَﻌْﺾِ ﺃَﺳْﻔَﺎﺭِﻩِ، ﻭَﺍﻣْﺮَﺃَﺓٌ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﺄَﻧْﺼَﺎﺭِ ﻋَﻠَﻰ ﻧَﺎﻗَﺔٍ، ﻓَﻀَﺠِﺮَﺕْ ﻓَﻠَﻌَﻨَﺘْﻬَﺎ، ﻓَﺴَﻤِﻊَ ﺫَﻟِﻚَ ﺭَﺳُﻮﻝُ ﺍﻟﻠﻪِ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪُﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ ﻓَﻘَﺎﻝَ: ﺧُﺬُﻭﺍ ﻣَﺎ ﻋَﻠَﻴْﻬَﺎ ﻭَﺩَﻋُﻮﻫَﺎ، ﻓَﺈِﻧَّﻬَﺎ ﻣَﻠْﻌُﻮﻧَﺔٌ ـﻗَﺎﻝَ ﻋِﻤْﺮَﺍﻥُ : ﻓَﻜَﺄَﻧِّﻲ ﺃَﺭَﺍﻫَﺎ ﺍﻟْﺂﻥَ ﺗَﻤْﺸِﻲ ﻓِﻲ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ، ﻣَﺎ ﻳَﻌْﺮِﺽُﻟَﻬَﺎ ﺃَﺣَﺪٌ . ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ وفي رواية عند غيره " ولا يصاحبني ملعون "هههههه وهؤلآء بمنزلتها... لافرق بينهم إلا بعدد الرجل وطول الأذن والذنب.❗️ ------- ⭕️➤https://t.me/Al_Menjeniq/973
نمایش همه...
ሸህ ሙሔ (3).mp38.61 KB
👍 3
ከማል የተባለው የጀማል ጡሩንባ ዛሬ የተናገረውን ሰምቸው ምን ያህል ቂልና ከዋቂዑ የራቀ ደንባራ ህሊናውን ለጀማል የሸጠ ዕውነታን ገልብጦ የሚዘግብ ሞኝ መሆኑን ተረዳሁ ። ንግግሩ ራሱ እጅ እጅ የሚል ምንም ጭብጥ ሀሳብ የሌለው ባዶ ልፍለፋ ነው ። እስከዛሬ ሲዘባርቅና ሲያጭበረብር የነበረው ሳይበቃው ዛሬ ለዑለማ ክብር አሳቢና ራሱን ለነሱ ብቸኛ ጋርድ አድርጎ ሊያስረዳ ይፈልጋል ። ወንድም አለም እናውቅካለን እዛው ለማያውቅህ ታጠን ታኳኩል ። ለተቃረናችሁ አካል ማንም ይሁን ማን ቅንጣት የምታክል ክብር የሌላችሁ ውዳቂ አስተሳሰብ ተሸክማችሁ የምትዞሩ መሆናችሁ እንደቀትር ፀሐይ ግልፅ ያለ ዕውነታ ነው ። ይሔንንም ማወቅ የፈለገ ሰባት አመት ስትፈተፍቱት የቆያቹሁትን የፊትና ታሪክ ይከታተል ፣ ያኔ ጭለማ ራሱ የማይደብቀውን አውሬ ማንነታቹሁን ያውቃል ይረዳል ። ኣዎ ትክክለኛ ማንነታችሁ ይሀው ነው ። ትላንት ስታሞካሹት ፣ በውዳሴ ጣራ ያስነካቹሁት አካል በሆነች ነገር ቢቃረንና ለጀማል ቅኝ እጅ አልገዛም ካለ የስድብ ናዳ ነው የምታወርዱበት ። ለዚህም ምሳሌ ከዑመር አልጅቡቲ ጋ ያደረጋቹሁት የጭራቅ ባህሪ አይዘነጋም ። አሁንም ቢሆን በዑለማ ስም ለመነገድ ብትሞክሮ ኪሳራን እንጂ ሐቅን ለሚፈልጉና ለሐቅ ለመረጃ ራሳቸውን ተገዢ ባደረጉ ሰዎች ላይ ምንም ተፅኖ የሚፈጥር አይደለም ። አማ ጭንቅላቱን ለኮፍያ ማሰቀመጫ ብቻ ላደረገው ፣ እንደ በግ መንጋ መነዳት ብቸኛ ባህሪው ለሆነው ጭፍን ተከታይ ያው በግህ ነው እንደፈለክ ንዳው የነቃ ለት ግን ወዩልክ …? እኛም ዑለማዎቹን አልጀመርናቸውም ከነሱ በፊት ምንም ያልነው ነገር የለም ። በል እንዳውም እነርሱ ላይ ያለ አግባብ ሲነገርባቸው አሏህ በሰጠን አቅም ብዕራችን እስኪደርቅ ፣ ከነሱ ላይ ተከላክለናል ። ነገር ግን ይሔንን ዕውነታ ረስተው ሇላ ቀኝ ሳይመለከቱ ፍትህ የጎደለውን የስም ማጠልሸት ሒደትን መረጡ ። ሐቂቃ በዚህ ደረጃ አንጠብቃቸውም ነበረ ። የሚደርሳቸው ዜና አጣርተው አበጥረው አብጠርጥረው ከዚያም ከአሏህ ተነጋግረው የሚናገሩ ይመስለን ነበረ ። ነገር ግን ጥርጣሪያችን ከንቱ ሆኖ አገኘነው… ተማኝ ሰው ነግሮኛል በማለት የሰሙትን እንደ በቀቀን ማስተላለፍ ከትልቅ ሰውና ብዙ ያውቃል ከሚባል ሰው ማየት በጣም ያሳፍራል… ። በቃ የሰዎች ክብር ላይ መናገር ፣ ወደ አሏህ መንገድ ከሚጣሩ ዱዓቶች ህዝብን ማራቅ እንድህ ሙዝ የመላጥ ያክል ቀለለ… ? ለኛ ታዛዥ ካልሆንክ ፣ እኛ በምንለው መንገድ ካልተጓዝክ በኛ ላይ ነህ የሚል የሳሳተ አካሔድን አንግቦ መጓዝ በጣም አደጋና ሰፊውን የነቢዩን የደዕዋ አድማስ የሚያጠብ አደገኛ አካሔድ ነው ። የነቢዩ ደዕዋ በናንተ ጠባብ አስተሳሰብና አመለካከት የሚለካም አይደለም ። እናንተን መቃረን ከሰለፊያ መውጣትም አይደለም …! ዛሬም ነገም የምንለው ነገር ቢኖር ለጥፋታችን ማስረጃ ስጡን… ? እንመለስ አዲሰ መጤ ነገር አምጥታቹሃል ከሆነ የመጣውን ነገር በማስረጃ አስረዱ ። ስድብና ንቄት እንድሁም ለቂጥ እያሉ መለፍለፍ ቻናሎችን ማቆሸሽ ሳይሆን ከዚህ ከዚህ ጥፋታቹሁ ተመለሱ በሉን… ? ለዑለማዎችም ይሔንኑ ነው ያልነው … ። የመጣልህን መዘባረቅ ተክፊሪይ ፣ ለቂጥ ፣ አህሉ ሀሩራዕ ፣ ቁጥብያ ፣ ኢኽዋንያ እያሉ በንደት ሴቃ መናገር አይደለም እናንተ አሮጊትም ትችልበታለች ችሎታን የሚጠይቅም አይደለም ። ለነኚህ ትችቶች ሀሰታዊ ውንጀላዎች ማስረጃን በማጣቀስ ማስረዳት መግለፅ ነው ። ነገር ግን ለዚህ አልታደላቹሁም! !!! ከዚህ ያለፈ ዝም ብለህ ይሔንን ያፈጠጠ ያገጠጠ በደልና ግፍ እንደወረደ የምትቀበልና የምታስተጋባ ከሆንክ እራሱ ተናጋሪውን እየበደልከው መሆኑን አትዘንጋ ።ኘ…!!! ዑለማ የምትለዋን ቃል እንደ ትጥቅ ተጠቀማቹሃት እንጂ ከዑለማጋ የሚያገናኛቹህ ነገር የለም ። መሪያችሁ ደማጅ በነበረው ቆይታው ራሱ ከስንቱ መሻዒኽ እንደተናቆረና ከስንቱ ሙመይዕ እያለ ሲያስጠነቅቅ እንደነበረ እናውቃለን እንተዋወቃለን ። ----- U. Y ⭕️➤ https://t.me/Al_Menjeniq
نمایش همه...
🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق 🔥

💥⭕️➢ ከሐበሻ ወንድሞችና ከዓለም ዙሪያ ከሚገኙት የሰለፍይ ሊቃውንቶች በተለያዩ ሱናን በሚቃረኑ ቡድኖችና መንጋዎች ላይ የሚሰጡትን ምላሾች በዚህ ቻናል ያገኛሉ ... ❗️ -- " لِيَهْلِكَ مَنْ هَلَكَ عَنْ بَيِّنَةٍ وَيَحْيَا مَنْ حَيَّ عَنْ بَيِّنَةٍ وَإِنَّ اللَّهَ لَسَمِيعٌ عَلِيمٌ. " ٤٢ الأنفال

🏆 2
ጥያቄ ለሙሀመድ ሰኢድ 👇ይህ ንግግር ተውበት የስፈልገዋል ወይስ አያሰፈልገውም?????   መቼስ አያሰፈልገውም አትለኝም  !!!           ስለዚህ መድረክ ለይ ተውበትህን እንስማልክ ቀድመህ ተውበት አድርግና ከዛ ሌላ በደል ትጀምራልህ ሁለቱ አይደራረብብህ ይበዛብሃል።       🌷ሰብቻው ሂታይ ሰብ ጣዬን መሰልነያን ወይ  🌷
نمایش همه...
ሙሀመድ(2).mp35.64 KB
👍 1😁 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.