cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✿የነቃ ሰዉ✿

በዚህ ቻነል የሱና ኡዝታዞች ሙሐደራ ; በድምፅ ; በቭድዮ ; በጽሁፍ ; በፎቶ ይለቀቃል ✍☜ ለሌሎችም share አድርጉ join በሉ ወንድማዊ አስተያየት መስጫ @yenaqasewu_bot ቻናሉን ለሌሎችም የጋሩ https://t.me/yenaqasewu

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

03:07
Video unavailableShow in Telegram
የሺርክ አስከፊነት። የሰው ልጆች ታላቁን አላህ ትተው ፍጡራንን ሲያመልኩ።
نمایش همه...
29.57 MB
⚡️ የረሱል ስነ - ምግባር أخلاق الرسول 🕌 አዲስ ሙሓደራ በደሴ መስጂድ ግንባታ ግሩፕ ላይ የተደረገ 🎤በ አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
نمایش همه...
የረሱል ስነምግባር.mp39.66 MB
አቡል ሐሰን አልአሽዐሪይ.mp31.65 MB
ስለ ሸይኽ አቡል ሐሰን ዐሊይ ኢብኑ ኢስማዒል ኢብኒ ኢስሐቅ አልአሽዐሪይ [324 هــ] ረሒመሁላህ አጭር ገለፃ || በታላቁ ዐሊም ሐጅ ሙሐመድ ወሌ።        አቡል ሐሰን አሽዐሪይ አርባ አመት የሙዕተዚላ ተከታይ ነበር። ጁባዒን አግብታ ነበር የአቡል ሐሰን አሽዐሪ አባታቸው በልጅነታቸው ሲሞቱ። ያ ጁባዒ አቡል ሐሰን አሽዐሪን አሳደጋቸው፣ ኢዕቲዛልን አስተማራቸው አርባ አመት። ከአርባ አመት በኋላ ነቁ እሳቸው። ሲያዩት ኪታቡ ያልለው ሌላ ቦታ፣ ሐዲሡ ያልለው ሌላ ቦታ፣ የሙዕተዚላ ቦታም ሌላ ቦታ ሆነ። አንድ ቀን ጁምዐ ሚንበር ላይ ወጡና “ከዛሬ ቀን ጀምሮ የጁባዒን መዝሃብ ትቻለሁ፣ ኢዕቲዛልን ትቻለሁ።” ብለው በአዋጅ ተናገሩ። ... ወደየት ገቡ? ወደ ሸይኹል ኩላቢ የሚባል መዝሃብ አለ እዛ ውስጥ ገቡ።        ያ ... ሸይኹል ኩላቢ ምንድነው? ግማሽ ዐቂዳ ተቀብሎ ግማሽ ይአውላል። ... “ግማሹን ተላጭታ ግማሹን ተቀብታ” እንዳለው ሆነ። ይሄ አቡል ሐሰን አልአሽዐሪ ገቡና እዚህ ደሞ ስንት አመታት ጋለቡበት በዚህም። ሲሄድ ሲሄድ መጨረሻ ሲያውት ግዜ  ይሄም አስቸጋሪ ነው። ግማሹን ተቀብለን ያላህን ሲፈት ግማሹን እንኣውላለን ማለት አላህን መካድ ነው። ነብያችን ዐለይስሶላቱ ወስሰላም ያስቀመጡትን መካድ ሆነብን። “ትቻለሁ” አለ ሁለተኛውንም መንገድ።       ይሄ ባገር ሚቀራው ነው አሁን። ወደየት ገቡ? ወደ አቡ ሐኒፋ፣ ወደ ኢማሙ አሕመድ፣ ወደ ኢማሙ ሻፊዒ፣ ወደ ኢማሙ ማሊክ፣ ወደ ሶሓቦች መዝሃብ ሰለፊ ወደሚባለው ገቡና፡ ❝ኢባና ፊ ኡሱሊድዲያና❞ ምትባለውን ኪታብ አበጁ ❝አልመቃላቱል ኢስላሚዪን❞ የሚባለውን ኪታባቸውን በቀጥታ አበጁና “ዐቂዳዬን ያለፈውን ትቼ ከሰለፎች ገብቻለሁ” ብለው ተናገሩ።         የኛ ህዝቦች ምን የኛ ብቻ ሳይሆን ዓለም ባጠቃላይ፡  የአቡል ሐሰን አሽዐሪን መዝሀብ የመጀመሪያውን ሳይሆን የመካከለኛውን ጨምዶ አልለቅም ብሎ እምቢ አለ። እሳቸው ትተውት ሂደዋል ሸህየው። ሸህየው አላምጠው ተፍተው የኸዱትን እኛ እንግዲህ “ዐቂደተል ዐዋም”፣ “ቱክቱኪ”፣ “ጀውሀረተ ተውሒድ”፣ “ሰኑሲ”፣ ... “አልጀዋሂር” ... እያልን ይሄን ሁሉ ስንቀራ ኑረናል። ሾልከንበታል ይሄን ሁላ። ይሄ ሁላ ስናየው የአቡል ሐሰን አሽዐሪይ መካከል የነበረው መዝሀባቸው ነው። ሾለክንበት እንዲህ የሚያዋልል ነው። ግማሹን ያላህን ባህሪ ተቀብሎ ግማሹን አንቀበልም ወይ ጨርሶ ከተቀበልን ያላህን ባህሪ በሙሉ መቀበል፣ ከሰለሙ ስልምልም ነው። “አንቀበልም” ሌላ ጥያቄ ነው። https://t.me/IbnuMuneworBook/1009
نمایش همه...
የኢብኑ ሙነወር መፅሐፎች

نمایش همه...
አሻዒራ እና ማቱሪዲያ(1).mp34.83 KB
#የረሱል_ውዴታ በኢብኑ ሙነወር ( ሐፊዘሁሏህ) == https://t.me/Tewhid_Sunnah_12/3686
نمایش همه...
የረሱል ውዴታ.mp39.64 MB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته #አዲስ_አፕሊኬሽን_ተለቀቀ ◈〰〰🎉🎉🎉〰〰〰 نور التوحيد وظلمات الشرك في ضوء الكتب والسنة 📖 የተውሒድ ብርሀን እና የሺርክ ጨለማዎች በኪታብና ሱና። ◈ 🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል (አቡ መርየም) 🎊🎊 ለመቅራት እንዲያመች የኪታቡ ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ከፒድኤፉጋ አብሮ የተዘጋጀ ነው! 🟠〰〰〰〰〰 #share በሚደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ! ▢App developer:- Yusuf App ኢስላማዊ እውቀት ከሁሉም በፊት! http://t.me/Yusuf_App1
نمایش همه...
▪️ ሸክላ ሰሪ ፣ አንጥረኛ ቡዳዎች ናቸውን ? እነሱን ማግባትስ? 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ (حفظه الله) https://t.me/Muhammedsirage
نمایش همه...
ሸክላ_ሰሪ_፣_አንጥረኛ_ቡዳዎች_ናቸውን_እነሱን_ማግባትስ.mp32.65 MB
6.51 KB
👆👆👆 ሸክላ ሰሪ ፣ አንጥረኛ ቡዳዎች ናቸውን ? እነሱን ማግባት ….. ለሚል ጥያቄ የተሰጠ አጭር መልስ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.