cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

@𝑰𝑵𝑺𝑷𝑰𝑹𝑬_𝑬𝑻𝑯𝑰𝑶𝑷𝑰𝑨

#ውስጣዊ_ማንነትህ_ከምትሰጠው_ቦታ_በላይ_ለውጫዊ_ማንነትህ_የምትጨነቅ_ከሆነ_እመነኝ_ህይወት_አልገባችህም_ማለት_ነው፡፡ ________ #ወዳጄ_ውስጣዊ_ማንነትህ_ፀባይ_እና_ፍላጎትህ_ስታተኩር_ውጪው_እያማረ_እንደምትፈልገው_እየሆነ_ይሔዳል_የውጪው_ሪሞት_መቆጣጠሪያ_ያለው_ውስጥህ_ነው፡፡ #ገራሚ_ልብ_ወለዶችን_ያገኛሉ #ፈታ_ብቻ_በታሪኮቻችን #comment_and_cross_contact @rastakiing

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
430
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-630 عوز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አትዋሽ ! ማንንም አይደለም- ራስህን አትዋሽ ከሰዎች ልትደበቅ ትችላለህ ፤ ከራስህም ጥቂት ጊዜ ትሸሽ ይሆናል ነገር ግን ሌሊቱን ማን ይተኛልሀል ? አዕምሮ ሞኝ አይደለም ሸውደኸው ፀጥ አይልህም ስለዚህ ንቃበታ አዎ ንቃ የማትችለው ነገር አለ እመን - ከዚያም ተማር  የከበደህ ነገር  አለ  - ራስህን አጠንክርለት የሰዎች አስተያየት ፈርተሀል - አንተስ አያስፈልግህም ?
نمایش همه...
╱◥████◣ │田│▓ ∩ │◥███◣ ╱◥◣ ◥████◣田∩田│. │╱◥█◣║∩∩∩ ║◥███◣ │∩│ ▓ ║∩田│║▓田▓ stay_at_home_stay_safe !❤ @lyu_treka
نمایش همه...
ህልምሽን ንገሪኝ 3.m4a4.24 MB
ሀላፊነት ውሰድ ! ራስህን ለመለወጥ እና መንገድህን ማስተካከል ከፈለግህ ሀላፊነት ውሰድ ባንተ ህይወት ላይ የሚመለከትህ አንተ ነህ ሌሎች ሰዎች ላይ ጣትህን መቀሰር አቁም እና ካንተ እየተጠበቀብህ ያላደረግከውን ነገር አስተውል ! መልካም ምሽት ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopians የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
نمایش همه...
ይቅርታ ! ይቅርታ ማድረግ ለራስ ትልቁን ስጦታ መስጠት ነው ይቅር አለማለት ውስጥ እኔ ጋር ይሁን መጥፎውን ሁኔታ ልሸከመው አይቅለለኝ የሚል ማንነት አለ ሁሉ ይቅር ከእኔ ይውጣ ስንል ግን ውስጣችንን ሰላም እንሸልመዋለን ማንም ሊሰጠን የማይችለውን ደስታ ለራሳችን እንሰጠዋለን ! መልካም ውሎ ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopians የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ራስን ማሸነፍ ! የማታምንባቸውን ነገሮች ለማድረግ እምቢ ማለት ዋጋ ያስከፍላል ግን በህይወትህ ታሪክ ትሰራለህ ፤ ሁኔታዎች ገፍተው የሚመጡት ሊያበረቱህ ነው እንጂ አቅም ሊያሳጡህ አይደለም ! የኔ እና ያንተ አድዋ ጣሊያንን ማሸነፍ አይደለም፤ ስንፍናችንን ማንበርከክ እና ራሳችንን ለውጠን በመንፈሳዊም በአለማዊም ስኬታማ መሆን ነው! ድል ለሁላችን💪 ታሪካዊ ሀሙስ ተመኘን🙏 @Inspire_Ethiopians የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
🙏🙏🙏🙏: የተዋህዶ ልጆች እባካቹን ስለ ሰማዕቱ ድምፅ ሁኑን በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ነጌሌ አርሲ ደብረ ልዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲን በምሽቱ ተከበናል ምግብ ከቀመስን እና እንቅልፍ ኸተኛን 3 ቀን ሆነን የነነዌ ፆምን በዚ ሁኔታ ልንይዝ ነው። እባካችሁን ድረሱልን አሁን ይህን በምፅፍበት ሰአት እንኳ ተከበን ነው ያለነው ከውጭ ያለው መግባት አይችልም ውስጥ ያለውም አይወጣም ስንቅ እንኳ እያገኘን አይደለም በምትጠቀሙት ሚዲያ ሁሉ ድምፅ እንድትሆኑን ስለ ድንግል ማርያም ስንል እንጠይቃችኋለን እባካቹ ለሊቱ መልካም አይሆንም እንደሚጨፈጭፉን ጥርጥር የሌለው ጉዳይ ነው ውስጥ ያለነውም ተዳክመናል እባካቹ በቸልታ አትለፉን😭🙏🙏🙏🙏🙏 #ሼር ሼር ሼር
نمایش همه...
ኮርጅ ! መሆን የምንፈልገውን ነገር ምን እንደሆነ ካወቅን ብዙ አቋራጭ መንገዶች አሉ፤ ምክንያቱም ከኛ ቀድመው እኛ መሆን የምንፈልገውን ያሳኩ ብዙ ሰዎች አሉ ከእነርሱ የህይወት ልምድ ብዙ ነገር ለራሳችን መውሰድ እንችላለን። 'ከሌሎች ህይወት መኮረጅ ጥሩ ነገር ነው፣ መስረቅ ግን ታላቅነት ነው' ይለናል ታላቁ አርቲስት ፒካሶ። ውብ ምሽት ተመኘን🙏 @Inspire_Ethiopians የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
نمایش همه...
ማን ያውቃል ! ለማማረር አትቸኩል ለመውቀስም ፋታ ስጥ ነገሮች የሚሆኑበትን ምክንያት አታውቅም የጠየከው ጥያቄ የሚመለስበት አንዱ መንገድ አሁን በዚህ ሰዓት የተፈጠረብህ አጋጣሚ ይሆናል! ስለዚህ እንዳይቆጭህ ስትል መውቀሱን ትተህ በተስፋ ጠብቅ ሁሉም ለበጎ ነው! ቆንጆ ምሽት ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopians የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
نمایش همه...
እየኖርክ ነው ! 'የሞተን ውሻ ማንም እንደማይደበድብ እወቅ' ይለናል ዴል ካርኒጌ፤ በህይወታችን ውስጥ ጫና እየደረሰብን ችግሮች ፈተናዎች እየተደራረቡብን ከሆነ እየኖርን ነው ማለት ነው። ችግሩ ምንም ጫና እና የሚያሳስበን ነገር ከሌለ ነው ! ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopians የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
نمایش همه...
አቅምህን እወቅ ! የምትችለውን ብቻ አድርግ ከአቅምህ በላይ የሆኑትን ለፈጣሪህ ስጥ ! ራስህን በብዙ ካስጨነቅኸው ቀላል የሆኑትንም ነገሮች ማድረግ የምትችልበትን አቅም ታጣለህ ! እናም ከሁለት ያጣ ሆኖ ከመቅረት የያዝከውን ይዘህ በርታ ! መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopians የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
نمایش همه...