cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

University Students

ይህ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያተረፈ ለሁሉም ተማሪዎች የተከፈተ ጠቃሚ ቻናል ነው፣ Buy ads: https://telega.io/c/+BmKx2NUG8Nc1ZTU0 አባል ለመሆን ከታች 👇👇 🔸መረጃ እና መልእክት ለመላክ 📧 @Ethiostudents_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
40 130
مشترکین
-2924 ساعت
-2597 روز
-1 25330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በ2017 የትምህርት ዘመን  ትምህርት ቤቶች ምዝገባ ሲያካሂዱ  የልደት ሰርተፍኬት መቀበል አስገዳጅ ሆነ የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ ስርዓት ዘመናዊ የትምህርት ስርዓት መዘርጋት እንዲቻል  እንዲሁም ያልተመዘገበ ልደት ክምችትን ሙሉ ለሙሉ ለማቅለል የልደት ምዝገባ ሰርተፍኬትን በከተማዋ ባሉ  ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ቅበላ የምዝገባ ቅድመ ሁኔታ አሰራር ስርዓት አስገዳጅ መሆኑን አስታውቋል። በመሆኑም እስካሁን የልደት ምዝገባ ያላከናወኑ ህፃናት እና ተማሪዎች በወረዳ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ቀርበው መመዝገብ እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ሲቪል ምዘገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዮናስ ዓለማየሁ በተለይ ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። ከከተማው የትምህርት ቢሮ ጋር ዝግጅት የተጠናቀቀ ሲሆን ከመደበኛ ቀናት በተጨማሪ  ከሰኔ 22 ጀምሮ ዘወትር ቅዳሜ ሙሉ ቀን የዚህ ምዝገባ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑንም ሃላፊው ገልጸዋል።በምዝገባ ወቅት ወላጆች ነዋሪ የሆኑበት የወረዳ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት  የወላጆች ማንነትን የሚገልፅ የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም ፓስፖርት፣ ከወረዳው አስተዳደር መደበኛ ነዋሪነቱን የሚገልጽ  የድጋፍ ደብዳቤ ወይም ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት ባልደረባነታቸው እና ዜግነት የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤና የመስሪያ ቤቱን መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የህፃኑ ወላጆች በህይወት ካሉ አባት እና እናት ሁለቱም በአካል መቅረብ ያለባቸው ሲሆን ልደቱን ለማስመዝገብ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ከሁለት አንዳቸው ያልቻሉ ሲሆን አንዳቸው ለሌላቸው ልዩ የልደት ውክልና በመስጠት ማስመዝገብ ይቻላሉ።  ከወላጆቹ አንዱ በህይወት የሌለ ከሆነ ደግሞ  በህይወት ያለው ወላጅ የሟች ወላጅን ህጋዊ የሞት ማስረጃ ሲያቀርብ ልደቱ ይመዘገባል፡፡ ልደቱ ሲመዘገብ የህፃኑ አባት ያልታወቀ እንደሆነ የእናትየዋ አባት ስም የልጁ አባት ስም ሲሆን የእናትየዋ አያት ስም ደግሞ የልጁ አያት ስም ሆኖ ይመዘገባል፡፡  ከወላጆቹ አንዱ የውጪ አገር ዜጋ ከሆነ የህፃኑ ዜግነት በኢትዮጵያዊ ወላጅ ውሳኔ መሰረት የሚመዘገብ መሆኑም ተነግሯል። በመሆኑም ወላጆች ልጆቻቸውን  ለ2017 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ሲያካሂዱ  የልደት ሰርተፍኬት  አስገዳጅ  እንደሆነ ሊገነዘቡ  እንደሚገባ አቶ ዮናስ ዓለማየሁ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። SHARE❤️ https://t.me/+FP0AUKVW6pU0MTdk https://t.me/+FP0AUKVW6pU0MTdk
نمایش همه...
University Students

ይህ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያተረፈ ለሁሉም ተማሪዎች የተከፈተ ጠቃሚ ቻናል ነው፣ Buy ads:

https://telega.io/c/+BmKx2NUG8Nc1ZTU0

አባል ለመሆን ከታች 👇👇 🔸መረጃ እና መልእክት ለመላክ 📧 @Ethiostudents_bot

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
#Notice ትናንት የተሰጠው የፋርማሲ ትምህርት የመውጫ ፈተና ተሰርዞ በድጋሚ ይሰጣል ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናው " የቴክኒክ ችግር " አጋጥሞት እንደነበር ገልጿል። ተማሪዎች በበኩላቸው ቀደም ብሎ ፈተናው ወጥቶ በወረቀት እትም እና በPDF መሰራጨቱንና ተማሪዎችም ሰርተው መግባታቸውን አመልክተዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ግን ፈተናው " የቴክኒክ ችግር " ስላጋጠመው ፈተናው በድጋሜ  በድጋሜ ቅዳሜ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም ጠዋት ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ እና ከሰአት ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ ይሰጣል ብሏል። ምን አይነት የቴክኒክ ችግር እንደሆነ በዝርዝር ያለው ነገር የለም። ለፈተናው ተቀምጠው የነበሩ የፋርማሲ ተማሪዎች በየተፈተኑበት የፈተና ጣቢያ በሰዓቱ በመገኘት በድጋሜ የሚሰጠውን ፈተና እንዲወስዱ ማሳሰቢያ ተላልፏል። ተማሪዎች ምን አሉ ? የጥዋቱም ይሁን የከሰዓቱ ፈተና ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ወጥቶ ተማሪዎች በበድን ሰርተውት እንደገቡ ገልጸዋል። ሌላው ፈተናው ከብሉፕሪነቱ ጋር እንደማይጣጣም ፤ ትምህርቱንም የሚመዝን ፈተና እንዳልወጣ አመልክተዋል። የባለፉት ፈተናዎችን እንዳዩና የዚህ አይነት ፈተና ግን እንዳልነበር ጠቁመው ፈተናው ማስተካከያ እንዲደረግበት አሳስበዋል። የ2016 ዓ/ም ፈተና ትላንት መጠናቀቁ ይታወሳል። የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ፥ " የዘንድሮው ፈተና ከ220 በላይ ፕሮግራሞች ያለምንም ችግር Smoothly ነው የተሰጠው " ብሎ ነበር። " ከፈተናዎቹ ጋር የተያያዘም ምንም አይነት Issue አላጋጠመንም፤ አንድም ቅሬታ ለትምህርት ሚኒስቴር አልደረሰም " ሲል ነበር ያስረዳው። ሚኒስቴሩ ይህን ቢልም  ፤ በተለይ ከተነገርን ይዘት እና ከተዘጋጀው ብሉፕሪንት ጋር የሚገናኝ አይደለም ብለው ፦ - የማኔጅመንት - የማርኬቲንግ ማኔጅመንት - የሀይድሮሊክና ውሃ ሃብት - የቬተርነሪ ሜድስን - የኸልዝ ኢንፎርማቲክስ ተማሪዎች ተማሪዎች ቅሬታ አቅርበዋል። #TikvahEthiopia ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
نمایش همه...
👍 3
💥በ2016ዓ.ም የተማሪዎች ከክፍል ወደ ክፍል ዝውውር ፖሊሲ‼️ 📌 ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ክፍል በተከታታይ ምዘና ድጋፍ ተደርጎላቸው ለደረጃው የተቀመጠው አጥጋቢ የመማር ብቃት ማሟላታቸውን እየተረጋገጠ ወደ ሚቀጥለው የክፍል ደረጃ ይዛወራሉ ጅ፡፡ 📌 የ4ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ (1) የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ (2) የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 5ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ ፡፡ 📌 የ5ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ.በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 6ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ረ. በ5 እና በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ ፡፡ 📌 የ7ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና በላይ ያገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 52 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ፡፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 8ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ9ኛ ክፍል የቀንናየማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 10ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ10ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 11ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ 📌 የ11ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተማሪዎች በተመለከተ፡- ሀ. በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50 እና ባላይ ያገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ለ. በ1 የትምህርት አይነት ወድቀው አማካይ ውጤት 51 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሐ. በ2 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ 52 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡ መ. በ3 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 53 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ሠ. በ4 የትምህርት አይነቶች ወድቀው አማካይ ውጤት 54 ካገኙ ወደ 12ኛ ክፍል #ይዛወራሉ፡፡ ረ. በ5 እና ከዛ በላይ የትምህርት አይነቶች ከወደቁ #ይደግማሉ፡፡ SHARE❤️ https://t.me/+sdbDGYuQOQ00N2Nk https://t.me/+sdbDGYuQOQ00N2Nk
نمایش همه...
3👍 1🔥 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
በ2016ዓ.ም የተማሪዎች ከክፍል ወደ ክፍል ዝውውር ፖሊሲ አንደኛ፣መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪዎች ከክፍል ወደ ክፍል ዝውውር ፖሊሲ በየአመቱ በከተማ ደረጃ በወጥነት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እንደሚዘጋጅ ይታወቃል ፡ በመሆኑም የ2016ዓ.ም ከክፍል ወደ ክፍል የዝውውር ፖሊሲ ስለተዘጋጀ በክፍለ ከተማችሁ ስር ለሚገኙ የአንደኛ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች እንዲደርሳቸው እና በተቀመጠው መሰረት ተግባራዊ እንዲደረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳስቧል፡፡ SHARE❤️ https://t.me/+sdbDGYuQOQ00N2Nk https://t.me/+sdbDGYuQOQ00N2Nk
نمایش همه...
👍 3
ፍጠኑ ፍጠኑ ዶላር አሁን online ላላችሁ ብቻ 💵 መስፈርቱ ቀላል ነው ✅ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት መግባት ከዛም የሚመጣውን button ( Open channel ) ሚለውን መጫን 👇👇👇 https://t.me/daily_inspiree/716 https://t.me/daily_inspiree/716
نمایش همه...
Photo unavailable
ለ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚደረገውን ዝግጅት አስመልክቶ ከባለድረሻ አከላት ጋር መክሯል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የትምህርት ሥርዓቱ ን ለማሻሻል በትምህርት ሚኒስቴር በኩል እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች አበረታች ናቸው፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ያለ ምንም ችግር እንዲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፌዴራል እና ከክልል የፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን አንስተዋል፡፡ ፈተናው የተሳካ እንዲሆንም ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብርና በቅንጅት በመስራት ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል። ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ም/ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ በበኩላቸው÷የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ ለማስቻል ተቋሙ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ገልፀዋል። ፈተናው በስኬት እንዲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከክልል የትምህርት ቢሮዎችና የፀጥታ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራም ተናግረዋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና በወረቀትና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን÷በቀጣይ ሁሉንም ተማሪዎች በኦንላይን ለመፈተን ሙከራ ይደረጋል መባሉን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡ #FBC ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
نمایش همه...
👍 4
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
#AddisAbaba " በ2017 ዓ/ም መደበኛ የመማር ማስተማር ስራውን መቀጠል ይችላል " - ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ከቀናት በፊት የአዲስ አበባ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን  በ2017  የትምህርት ዘመን 41 ትምህርት ቤቶች የትምህርት ፖሊሲውን ባለመጠበቅና ስታንዳርዱን ባለማሟላታቸው ፍቃዳቸው የተሰረዘ መሆኑን አሳውቆ ነበር። ከነዚህ ትምህርት ቤቶች አንዱ ፍኖተ ሎዛ ቅድመ አንደኛ፤ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ነው። ይህ ትምህርት ቤትን በተመለከተ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባስስልጣን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አንድ ደብዳቤ ጽፏል። ጽ/ቤቱ በዚህ ደብዳቤው ት/ቤቱ ፦ " በማዕከል ደረጃ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ቅርንጫፍ እና እርክን ሳይጠቀስ በጅምላ የት/ቤቱ ስም ተጠቅሶ ' ከስታንዳርድ በታች በመሆኑ የተዘጋ ' በሚል የተቋሙን ስምና ዝና በማይመጥን መልኩ ተዘግቧል። በዚህ ደረጃ የተዘጋ ተቋም ሳይኖር በትምህርት ቤቱ ባለቤቶች እና ማሕበረሰቡ ላይ ውዥንብር ተፈጥሮብኛል " በሚል እንዳመለከተ ገልጿል። በዚህም ፍኖተ ሎዛ ሃና ማርያም ቅርንጫፍ ከቅደመ ስንደኛ እስከ ሁስተኛ ደረጃ ያለው ምንም ዓይነት የስታንዳርድ ችግርም ሆነ የስርዓተ ትምህርት ጥሰት የሌለበት መሆኑን አመልክቷል። ፍኖተ ሎዛ ተብሎ የተጠቀሰው ትምህርት ቤት በቅርንጫፉ ወረዳ 15 የሚገኝ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤትም ውል ባለማቅረቡ ምክንያት ስሳልተገመገመ ስታንዳርድ ማሟላት አለሟሟላቱ አሁን መግለጽ እንደማይቻል አስረድቷል። በሀና ማርያም የሚገኘው ተቋም ግን በ2017 ዓ/ም መደበኛ የመማር ማስተማር ስራውን መቀጠል እንደሚችል የን/ስ/ላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አሳውቋል። SHARE❤️ https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk
نمایش همه...
👍 3🔥 1
#AddisAbabaUniversity Updated Freshman Final Examination schedule 2nd Semister SHARE❤️ https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk
نمایش همه...
Final Exam Schedule for Year I Semester II Regular Students.docx0.29 KB
👍 6
Photo unavailable
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with http://Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches. ⚡️ Place your ad here in three simple steps: 1 Sign up: https://telega.io/c/+BmKx2NUG8Nc1ZTU0 2 Top up the balance in a convenient way 3 Create your advertising post If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it. Start your promotion journey now!
نمایش همه...
👍 5
04:11
Video unavailable
❇️#ይመልከቱ #ይለማመዱ #ይዘጋጁ ✅የመውጫ ፈተና ኦንላይን አገባብ፣ አጠቃቀም እና አፈታተኑን የሚያሳይ አጋዥ ቪዲዮ 📼 3.9 MB SHARE❤️ https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk
نمایش همه...
3.85 MB
👍 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.