cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መዝሙር ከነ ግጥሙ

የብዙ ክርስቲያኖች ችግር መዝሙር ማግኘት ሳይሆን የመዝሙሩን ግጥም ጠንቅቆ ማወቁ ነው። ይህ ቻናል አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮችን ከነ ሙሉ ግጥማቸው ያደርሳቹሃል። ከእኛ ጋር ይሁኑ ለ ወዳጆም ዝማሬዎቹን ይጋብዙ ተባረኩ https://t.me/mezemur_lyrics

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
12 378
مشترکین
+624 ساعت
+2347 روز
+1 13130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የትኛውን የመዝሙር አልበም በቅድሜያ እናድርሳቹ?👇Anonymous voting
  • ህሊና ዳዊት ~~"የልቤ ጌታ"
  • ሀና ተክሌ~~"ሀብተ ሰማይ"
  • ተከስተ ጌትነት~~"መጀመሪያ"
  • ሰላም ደስታ~~"አልደራደርም"
  • መስፍን ጉቱ~~ልዩ ዕትም
  • ሙሉቀን መለሰ~~ሃሌሉያ
  • ዮሐንስ ግርማ~~"አምላኬ ደስታዬ"
  • ይስሃቅ ሰዲቅ~~"ይወደናል"
  • አይዳ አብራሃም~~"የነፍሴ ሀሴት"
  • አገኘው ይደግ~~"እጣዬ"
0 votes
21👍 6👏 2🙏 1
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በቻናላችን ላይ እንድናቀርብላቹ ከጠየቃቹን የመዝሙር አልበሞች ውስጥ እኛ 10 የመዝሙር አልበሞችን መርጠናል😊 እናንተ ደግሞ ከእነዚ ድንቅ የመዝሙር አልበሞች ውስጥ ቀድሞ እንዲደርሳቹ የምትፈልጉትን ምረጡ🗳 🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
نمایش همه...
👍 6 2❤‍🔥 1🤩 1
የትኛውን የመዝሙር አልበም በቅድሜያ እናድርሳቹ?👇Anonymous voting
  • ህሊና ዳዊት ~~"የልቤ ጌታ"
  • ሀና ተክሌ~~"ሀብተ ሰማይ"
  • ተከስተ ጌትነት~~"መጀመሪያ"
  • ሰላም ደስታ~~"አልደራደርም"
  • መስፍን ጉቱ~~ልዩ ዕትም
  • ሙሉቀን መለሰ~~ሃሌሉያ
  • ዮሐንስ ግርማ~~"አምላኬ ደስታዬ"
  • ይስሃቅ ሰዲቅ~~"ይወደናል"
  • አይዳ አብራሃም~~"የነፍሴ ሀሴት"
  • አገኘው ይደግ~~"እጣዬ"
0 votes
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 የዘማሪት ቤተልሄም ወልዴ "እረኛዬ" በተሰኘውን የመዝሙር አልበም ውስጥ የተካተቱ ዝማሬዎች ከነ ሙሉ ግጥማቸው(lyrics) ዛሬ አድርሰናቹሃል የተባረካቹበትን መዝሙር ለሌሎች share ማድረግ አትርሱ ...እንቀጥላለን... ብዙ ድንቅ የመዝሙር አልበሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን ። ብቻ አብሮነታቹ አይለየን እንዲሁም ቢያንስ አንድ ክርስቲያን ቻናላችንን እንዲቀላቀል ይጋብዙልን              💐ተባረኩ💐         🌙መልካም ምሽት🌙        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼          @mezemur_lyrics          @mezemur_lyrics        ❖ ───  ✦ ─── ❖
نمایش همه...
26❤‍🔥 5🙏 2👍 1🥰 1😍 1
"ለአምላክነትህ" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ለአምላክነትህ እንሰግዳለን ጌትነትህ እንዘምራለን ክቡር ክቡር ክቡር ነህና ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነህና (2) ለእኛስ ዉለታህ ስለበዛብን የማይገባንን ከፍ ከፍ ካረከን በልጅህ ምክንያት ወዳንተ ቀርበናል ክቡር ነህ እግዚአብሔር ተመስገን ብለናል (2) ለአምላክነትህ እንሰግዳለን ጌትነትህ እንዘምራለን ክቡር ክቡር ክቡር ነህና ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነህና (2) በላይ በሰማይ ተቀምጠ ያለኸው ብርሃንን እንደ ልብስ ለተጎናጸፍከው በእውነት በመንፈስ እንሰግድልሃለን ስምህን በዝማሬ እንወድሰዋለን የፈጠርካቸውም አንተን ይጠሩሃል ጠዋትና ማታ ክብርን ይሰጡሃል አሁንም ተባረክ ስምህ ይባረክ በእጆችህ ስራ ዛሬም ተወደስ ለአምላክነትህ እንሰግዳለን ጌትነትህ እንዘምራለን ክቡር ክቡር ክቡር ነህና ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነህና (2) (ክቡር ክቡር ክቡር ነህና ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነህና) (3) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
نمایش همه...
10👍 1❤‍🔥 1🥰 1🤩 1
"ከምንም" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ ጌታ ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ እየሱስ ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ ጌታ ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ እየሱስ ትምክህቴ ሆነህልኛል ሰላሜ ሆነህልኛል ለዘላለም ወደኸኛል(2) ወድጄ እና ፈቅጄ ተከትዬሀለው ጌታ ፍቅርህን በአይኖቼ እኔ አይቼዋለው ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ የመጨረሻዬ ምርጫዬ አንተ ነህ ከቤትህ ማን ያስወጣኛል ከእጅህስ ማን ያስለቅቀኛል ለዘላለም ወደኸኛል (2) ከንግዲህ ወዲያ ባሪያ አትባዪም ብለኸኛል ጌታው የሚሰራውን ባሪያው አያውቅምና የምሰራውን ሁሉ በቃልህ ስላስተማርከኝ የልጅነት ስልጣን ሰጥተህ ወዳጅ አደረከኝ ከቤትህ ማን ያስወጣኛል ከእጅህስ ማን ያስለቅቀኛል ለዘላለም ወደኸኛል (2) እየሱሴ ጌታዬ ብዬ ብጠራ አልጠግብህ ፍቅር የተሞላ ኃያል ነው ስምህ ውዴ ጌታዬ አምላኬ እልሀለው ስምህን ጠርቼ ከጠላቴ ድኛለሁ ስምህ ኃይል አለው ያድናል ደዌን ሁሉ ይፈውሳል ለውስጥም ሰላም ይሰጣል ተስፋ የማረግህ የልቤን የማጫውትህ ሚስጥረኛዬ ነህ ጊዜ ማይለውጥህ አንተ እኮ እየሱሴ ሁሉን ሆነህልኛል ተስፋዬን ስታድስ በአይኔ አሳይተኸኛል ተስፋዬ ሆነህልኛል ሰላሜ ሆነህልኛል ልቤንም አሳርፈሀል ሰላሜ ሆነህልኛል ተስፋዬ ሆነህልኛል ልቤንም አሳርፈሀል share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
نمایش همه...
5❤‍🔥 2🥰 2👍 1😍 1
"እግዚአብሔር ያለው ይሆናል" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሀሳቡን ማን ይሽረዋል (2) እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል (2) እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሀሳቡን ማን ይሽረዋል (2) እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል (2) አንተ ስትሰራ ሚያግድህ ምን አለ ሚገዳደርህ ሁሉን እንዳልከው ይሆናል ከቃልህ ማን ፈቀቅ ይላል (2) እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሀሳቡን ማን ይሽረዋል (2) እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል (2) ለእኛ የምታስበው በጎ እና እጅግ ሰላም ነው የመልካም ሁሉ ምንጭ አንተ ነህ በቃልህ ሁሌ ትገኛለህ (2) እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሀሳቡን ማን ይሽረዋል (2) እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል (2) ጌታዬ አንተ ትክክል ነህ ስራህን ትመዝናለህ በጊዜው ሁሉን ትሰጣለህ ፈቃድህን ትፈጽማለህ (2) እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሀሳቡን ማን ይሽረዋል (2) እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል (2) እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሀሳቡን ማን ይሽረዋል (2) እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል (2) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
نمایش همه...
6👏 2🙏 2🤩 1😍 1
"ድንቅ ነው" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ገባው ተፈቀደልኝ በፊቱ ሞገስን አገኘው በአብ ቀኝ ተቀምጫለው ይገርማል ለኔ የተደረገው (2) ድንቅ ነው ይሄ ድንቅ ነው ግሩም ነው እኔ የምለው በጌታ መወደዴን ነው በአምላኬ መመረጤን ነው (2) የኃጥያቴን ቀንበር ጌታዬ ሰበረ ስለ በደሌ ሲል ደሙን አፈሰሰ ነፍሱን ለእኔ ሰጠ ተሰቃየልኚ እኔንም አዳነኝ አሸነፈልኚ ድንቅ ነው ይሄ ድንቅ ነው ግሩም ነው እኔ የምለው በጌታ መወደዴን ነው በአምላኬ መመረጤን ነው (2) ከማይጠፋ ዘር ነው እርሱ የወለደኝ በላይ በከፍታ በቀኙ አስቀመጠኝ ጠላት ቢፈልገኝ ከየት ያገኘኛል እግዚአብሔር አስቦ የራሱ አድርጎኛል ድንቅ ነው ይሄ ድንቅ ነው ግሩም ነው እኔ የምለው በጌታ መወደዴን ነው በአምላኬ መመረጤን ነው (2) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
نمایش همه...
🥰 3🙏 3 2🤩 1😍 1
"አምላኬ እግዚአብሔር ነው" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ እኔ ማምነው ምሰግድለት እኔ ማምነው ምቀኝለት አምላኬ እግዚአብሔር ነው አምላኬ አምላኬ እግዚአብሔር ነው አምላኬ (2) እኔ ማምነው ምሰግድለት እኔ ማምነው ምቀኝለት አምላኬ እግዚአብሔር ነው አምላኬ አምላኬ እግዚአብሔር ነው አምላኬ (2) ከሳሾቼ ብዙ ብዙዎች ነበሩ በድንጋይ ትወገር ትሙትም ያሉ ጥበብን ተናግሮ ከሳሼን ጣለልኝ እርሱ ግን ኃጢአትን ደግመሽ አትስሪ አለኝ (2) እኔ ማምነው ምሰግድለት እኔ ማምነው ምቀኝለት አምላኬ እግዚአብሔር ነው አምላኬ አምላኬ እግዚአብሔር ነው አምላኬ (2) በኃጥያት ምክንያት የተራራቅነውን የጥልን ግድግዳ አፈራረሰው ዛሬ ወደ እግዚአብሔር መግባትም ችለናል የጌታ ምህረቱ ተዘርግቶልናል (2) ታሪኬን የለወጠው እሱ እግዚአብሔር ነው ኑሮዬን ያጣፈጠው እሱ እግዚአብሔር ነው አዜምለታለሁ ጌታን ደስ ይበለው እቀኝለታለሁ ጌታን ደስ ይበለው (2) በዝቶልኝ አየሁኝ ምህረትህ በዝቶልኝ አየሁኝ ጥበቃ በዝቶልኝ አየሁኝ ፍቅርህ እኔስ ምን ልበልህ በዝቶልኝ አየሁኝ ምህረትህ በዝቶልኝ አየሁኝ ጥበቃ በዝቶልኝ አየሁኝ ፍቅርህ እኔስ ምን ልክፈልህ ውለታህን በዝማሬ አልመልሰው የኔ ጌታ ምስጋናዬ እጅግ ብዙ ነው ዛሬም ማዜመው ላንተ ነው ዛሬም ማዜመው ላንተ ነው (2)share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
نمایش همه...
😍 3❤‍🔥 2 2
"ይብዛልህ እንጂ" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው (2) በዘመኔ ሁሉ የማልመልሰው ውለታ አለብኝ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ለእኔ ያደረገልኝ ብዘረዝረው ደግሞ ባወራ ከቁጥር ሁሉ በዛ እኔ ባለኝ ኃይሌ ምስጋናን ለእርሱ ላብዛ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ እጅግ ታላቅ ነህ ክብርን እና ግርማን ብርሃንን እንደ ልብስ ለብሰህ በላይ በሰማይ ተውበህ በዙፋንህ ተቀምጠህ በፈጠርካቸው ፍጥረታት ሁሌ ትወደሳለህ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው እግዚአብሔርን በሰማይ የሚስተካከለው ማነው በዙሪያው ባሉት ሁሉ ላይ ታላቅና ግሩም ነው ስለዚህ በምስጋና ከፍ በል በእልልታ ከጥንቱ ይልቅ ይሁንልህ ተመስገንልን ጌታ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
نمایش همه...
9👍 2❤‍🔥 1👏 1🙏 1😍 1