cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📚[]ኢስላማዊ ህግና ደንብ[]📚

قَلَ إِبنُ القَيم رَحِمَهُ اللّٰهُ:- جِهَادُ النَّفسِ أَربَعُ مَرَاتِب: إِحدَاهَا :أَن يُجَاهِدَهَا عَلَى تَعَلُمِ الهُدَى وَدِينِ الحَقِ الَّذِي لآ فَلَاحَ لها ولا سعادة في معاشها ومعادها إلا به. https://t.me/Alhamdulilah_for_ever ↗️↗️↗️↗️↗️

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:18
Video unavailableShow in Telegram
ٱعظم ما يحبه الله منك ٱن ترضى عنه..
نمایش همه...
5.82 MB
[وَٱلنَّجْمِ إِذَا هَوَىٰ] ▪️በኮከብ እምላለሁ በወደቀ (በገባ) ጊዜ፡፡
نمایش همه...
AUD-20220816-WA0040.m4a1.23 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እራሥህን ከቢዳአ ሰወች ጠብቅ ሸይሁል ኢሥላም ኢብኑ ተይምያህ አላህ ይዘንላትና እድህ ይላል "فلا تجد قط مبتدعا إلا وهو يحب كتمان النصوص التي تخالفه ويبغض إظهارها وروايتها والتحدث بها ويبغض من يفعل ذالك،" ↪️ አንድንም የቢድዐ ባለቤት አታገኝም የሡና ተግባር የሚያቃኑ የሆኑ መርጃወችን መደበቅ ቢፈልግ እንጂ። እሧን ግልፅ ማድረግ :የዘገባዋንም ግልፅ መሆንና ስለ እሷም ማዉራትን ይጠላል። ይህ እሱን የምታቅርዋን ለሰዉ ልጆች የሚገልፀዉንም ይጠላል "።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ወልድያ ለሌሎችም ከተሞች አርዓያ ሊሆን የሚገባው ተግባር ነው ይቀጥል... https://t.me/AbuSarahh https://t.me/AbuSarahh
نمایش همه...
🌸 القارئ: شريف مصطفى 🌸 وَمِنَ النَّاسِ مَن يَشْتَرِي لَهْوَ الْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ اللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍ وَيَتَّخِذَهَا هُزُوًا ۚ أُولَٰئِكَ لَهُمْ عَذَابٌ مُّهِينٌ ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አልለ፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡ وَإِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِ آيَاتُنَا وَلَّىٰ مُسْتَكْبِرًا كَأَن لَّمْ يَسْمَعْهَا كَأَنَّ فِي أُذُنَيْهِ وَقْرًا ۖ فَبَشِّرْهُ بِعَذَابٍ أَلِيمٍ አንቀጾቻችንም በእርሱ ላይ በሚነበቡ ጊዜ እንዳልሰማትና በጆሮቹ ድንቁርና እንዳለበት የኮራ ሆኖ ይዞራል፡፡ በአሳማሚ ቅጣትም አብስረው፡፡ إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَهُمْ جَنَّاتُ النَّعِيمِ እነዚያ ያመኑና መልካሞችንም የሠሩ ለእነርሱ የጸጋ ገነቶች አሏቸው፡፡ خَالِدِينَ فِيهَا ۖ وَعْدَ اللَّهِ حَقًّا ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ሲሆኑ፤ አላህም እውነተኛን ተስፋ ቃል ገባላቸው፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ بِغَيْرِ عَمَدٍ تَرَوْنَهَا ۖ وَأَلْقَىٰ فِي الْأَرْضِ رَوَاسِيَ أَن تَمِيدَ بِكُمْ وَبَثَّ فِيهَا مِن كُلِّ دَابَّةٍ ۚ وَأَنزَلْنَا مِنَ السَّمَاءِ مَاءً فَأَنبَتْنَا فِيهَا مِن كُلِّ زَوْجٍ كَرِيمٍ
نمایش همه...
تلاوة_جديدة_تهتز_لها_القلوب_بصوت_شريف_مصطفى_ومن_الناس_م_sbmtZTCvpIo.mp31.11 MB
00:50
Video unavailableShow in Telegram
وَإِذْ قَالَ اللَّهُ يَا عِيسَى ابْنَ مَرْيَمَ أَأَنتَ قُلْتَ لِلنَّاسِ اتَّخِذُونِي وَأُمِّيَ إِلَٰهَيْنِ مِن دُونِ اللَّهِ ۖ قَالَ سُبْحَانَكَ مَا يَكُونُ لِي أَنْ أَقُولَ مَا لَيْسَ لِي بِحَقٍّ ۚ إِن كُنتُ قُلْتُهُ فَقَدْ عَلِمْتَهُ ۚ تَعْلَمُ مَا فِي نَفْسِي وَلَا أَعْلَمُ مَا فِي نَفْسِكَ ۚ إِنَّكَ أَنتَ عَلَّامُ الْغُيُوبِ አላህም፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! አንተ ለሰዎቹ፡- እኔንና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች አድርጋችሁ ያዙ ብላሃልን» በሚለው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ጥራት ይገባህ፤ ለእኔ ተገቢዬ ያልኾነን ነገር ማለት ለኔ አይገባኝም፡፡ ብዬው እንደ ኾነም በእርግጥ ዐውቀኸዋል፡፡ በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ፡፡ ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም፡፡ አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህና» ይላል፡፡ https://t.me/QDIMIYA_LETEWHID https://t.me/QDIMIYA_LETEWHID
نمایش همه...
3.67 MB
" اللهم ارزقني عملاً صالحاً يقربني إلى رحمتك ولساناً ذاكراً شاكراً لنعمتك، وثبتني اللهم بالقول الثابت في الحياة الدنيا وفي الآخرة".
نمایش همه...
☑️ ወደ መውሊድ የሚጣራ ጓደኛ ካለህ ተጠንቀቀው 📍ለሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ተብለው ተጠየቁ? ▪️ጥያቄ⁉️ 〰〰〰〰 ↪️ እኛ ዘንድ በስራ የምንገናኘው አንድ ሰው አለ። ይህ ሰው የነብዩ ልደል ማክበርን ያፀድቃል። ለመውሊድም ይከላከላል። በዚህም ነገር ላይ (አልመለስም ብሎ) ዘውትሯል። ይህን ሰው ለአላህ ብዬ ላኩርፈው ወይስ ልተወው? ምንስ ላድርግ? አላህ ኸይር ምንዳ ይክፈላችሁና ▪️መልስ‼️ 〰〰〰〰 ↪️ የብዩን የልደት በአል ማክበር ቢድአ (በዲን መሰረት የሌለው መጤ ተግባር) ነው። ይህንን መውሊድ ለሰዎች የሚያስውብና ወደሱ የሚጣራ ሙብተዲእ ነው። ምክር አልቀበል ብሎ በዚሁ ችክ ካለና ሰዎችን ወደዚህ ጥመት በመጣራትና በማቋመጥ ላይ ከቀጠለ የዚህን ጊዜ ማኩረፋ እንዲሁም መራቅ ግድ ነው። ምክንያቱም ሙብተዲእ ነውና። ሙብተዲእ የሆነ ሰው ደሞ ጓደኛ ማድረግ አይፈቀድም። 📚المنتقى من فتاوى الشيخ صالح بن فوزان  الفتوى رقم [١٠٢] == http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.