Abu muhammed (አቡ ሙሀመድ
رفتن به کانال در Telegram
ይ ቀ ላ ቀሉ ይህ ቻናል የአቡ ሙሀመድ ሰይድ ኮንቦልቻ ደርስ የሚለቀቅበት ቻናል ነው https://t.me/UstazAbuMuhammed
نمایش بیشتر2 357
مشترکین
-224 ساعت
+247 روز
+23430 روز
آرشیو پست ها
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🕊
ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል !
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት
👉 ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም እስከ አሁን በሂወት ያለ ነብይ ነው ።
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🕊
ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል !
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት
👉 ኢንጂል ኪታብ የወረደው በነቢዩላህ ኢሳ (ዓለይሂ ሰላም) ላይ ነበር፡፡
"ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር!"
~
እንዲህ ዓይነቱ መጃጃል በዲን ስም መፈፀሙ ያሳዝናል። ተሶውፍ ሌላ ዓለም ነው። አሁን ይሄ ትልቅ ዒባዳ ነው በሱ ቤት። በሃገራችንም ያለው የመንዙማ ጭፈራ ከመጠነኛ ልዩነት ውጭ ይሄው ራሱ ነው፡፡ እንዲህ አይነቱን መጃጀል ነው እንግዲህ "ነባሩ እስልምና" የሚሉት። ይሄ ነባር ሳይሆን ነብራራ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
