cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የገጠር አብያተክርስቲያናትን እንደግፍ

በዚህ ገጽ የገጠር አብያተክርስቲያናት መረጃዎች ተደራሽ ይሆናሉ። ➛ የንዋያተ ቅድሳት ➛ የካህና ድጎማ ➛ የቤተክርስቲያን ሕንፃ ግንባታ ድጋፍ እና እንደ ችግራቸው መጠን የተቸገሩ አብያተ ክርስቲያናትን በመርዳት ፤ በረከት ለሚያገኙ ቅን ኦርቶዶክሳዊያን ጥያቄያቸው ተደራሽ ይሆናል። "ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው።"2ኛ ቆሮ 11:28

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 003
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በጸሎታችሁ ታስቡኝ ዘንድ ተንበርክኬ እማጸናችኋለው ( አርቲስት ሰለሞን ተካ ) በይርጋጨፌ ከተማ በተደረገው መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ የተገኘው አርቲስት ሰለሞን ተካ "በቅርብ ነው ወደ ኦርቶዶክስ ቤት የመጣውት ዳግም እንዳልጠፋ እና እንዳልባክን ሽምግልናዬን ሳታዩ እንደ ሕፃን ልጅ በጸሎታችሁ ታስቡኝ ዘንድ ተንበርክኬ እማጸናችኋለው" በማለት በቅርብ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጅ ሆኖ እንደመጣ ይፋ ያደረገ ሲሆን ማህበረ ምዕመናንን በጸሎታቸው እንዲያስቡ በዐውደምህረቱ ተንበርክከው ተማጽነዋል። በእርግና ዘመንዎ የጠራ አምላክ በቤቱ ያጽናዎት። እግዚአብሔር ይመስገን!!
نمایش همه...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ችግር በገጠማት ወቅት ታላቁን ተጋድሎ ሲያደርግ የነበረው ወንድማችን ጠበቃ አያሌው ቢታኔ ከታሰረበት ተፈቶ ዛሬ ከቤተሰቡ ተቀላቅሏል። ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም በሕገወጥ ጵጵጵና ስመት እና የአጽራረ ቤተክሬስቲያን መ_ና-ቃ‑ን ቤተክርስቲያን ላይ ላደረሱት ነቀፋ የሕግ ባለሙያ ኦርቶዶክሳዊያንን በማስተባበር ትልቁን ድርሻ ተወጥቷል። ቀሪ የአግልግሎት ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክልን። እግዚአብሔር ይመስገን !!
نمایش همه...
የጮቤ በዓታ ለማርያም ሪፈራል /ስፔሻላይዝ / ሆስፒታል ሊያስገነባ ነው !!        በኢት/ያ ኦ/ተ/ቤ/ በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በዱግዳ ወረዳ  ቤተ ክህነት ሥር የሚተዳደረውና በምሥራቅ ጉራጌ ሶዶ ወረዳ ገጠራማ ክፍል የሚገኘው የጮቤ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ሪፈራል ሆስፒታል ሊያስገነባ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እያከናወነ ይገኛል፡፡ በቆሞስ አባ ተክለ ሥላሴ  የሚመራው የጮቤ በዓታ ለማርያም ገዳም በውስጡ ወላጅ አልባ ሕጻናት ማሳደጊያ ማዕከል ፣ ዘመናዊ ቤተ መጻሕፍት ፣ የእንስሳት እርባታ ፣ የእርሻ ሥራዎች መሳሪያቸው የሚከወኑበት በዘመናዊ የትምህርት ዘርፍ በሪፌንሶ ከተማ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከፍቶ ትውልድ እየቀረጸ የሚገኝ በርካታ መነኮሳት የሚገኙበት ይልቁንም በብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የመሠረት ድንጋይ ተጥሎ 21 ሺ ምዕመናን ቆመው ማስቀደስ እንዲችሉ  እየተገነባ የሚገኘው በኢትዮጵያ ተወዳዳሪ የሌለው ሕንጻ ቤተ መቅደስ ያለበት አንጋፋና ለሌሎች ገዳማት ሞዴል መሆን የሚችል ገዳም ነው፡፡ ይህ አንጋፋ ገዳም በክቡር ቆሞስ አባ ተክለ ሥላሴ ሀሳብ የአካባቢውን ማኅበረሰብና ገዳማውያንን ማዕከል ያደረገ ስፔሻላይዝ ሆስፒታል ለማስገንባት የቅድመ ዝግጅትና የዲዛይን ሥራ የተጠናቀቀ ሲሆን ገዳሙን በትኩረትና በስስት የሚከታተሉት ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ መሠረት ድንጋይ እንዲያስቀመጡ መርሐግብር መያዙ ከወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ጮቤ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም ገዳመ አስቄጥስና የደብረ በራሞስ እንዲሁ የፍጥሞ ደሴት ገዳማትን አብነት በማድረግ እየሠራ ያለና ብቁ በሆኑ የጸሎት የአመራር ጥበብ ባላቸው አበምኔት የሚመራ ገዳም ነው፡፡ ታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም
نمایش همه...
የጮቤ በዓታ ለማርያም ሪፈራል /ስፔሻላይዝ / ሆስፒታል ሊያስገነባ ነው !! በኢት/ያ ኦ/ተ/ቤ/ በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በዱግዳ ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር የሚተዳደረውና በምሥራቅ ጉራጌ ሶዶ ወረዳ ገጠራማ ክፍል የሚገኘው የጮቤ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ሪፈራል ሆስፒታል ሊያስገነባ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እያከናወነ ይገኛል፡፡ በቆሞስ አባ ተክለ ሥላሴ የሚመራው የጮቤ በዓታ ለማርያም ገዳም በውስጡ ወላጅ አልባ ሕጻናት ማሳደጊያ ማዕከል ፣ ዘመናዊ ቤተ መጻሕፍት ፣ የእንስሳት እርባታ ፣ የእርሻ ሥራዎች መሳሪያቸው የሚከወኑበት በዘመናዊ የትምህርት ዘርፍ በሪፌንሶ ከተማ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከፍቶ ትውልድ እየቀረጸ የሚገኝ በርካታ መነኮሳት የሚገኙበት ይልቁንም በብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የመሠረት ድንጋይ ተጥሎ 21 ሺ ምዕመናን ቆመው ማስቀደስ እንዲችሉ እየተገነባ የሚገኘው በኢትዮጵያ ተወዳዳሪ የሌለው ሕንጻ ቤተ መቅደስ ያለበት አንጋፋና ለሌሎች ገዳማት ሞዴል መሆን የሚችል ገዳም ነው፡፡ ይህ አንጋፋ ገዳም በክቡር ቆሞስ አባ ተክለ ሥላሴ ሀሳብ የአካባቢውን ማኅበረሰብና ገዳማውያንን ማዕከል ያደረገ ስፔሻላይዝ ሆስፒታል ለማስገንባት የቅድመ ዝግጅትና የዲዛይን ሥራ የተጠናቀቀ ሲሆን ገዳሙን በትኩረትና በስስት የሚከታተሉት ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ መሠረት ድንጋይ እንዲያስቀመጡ መርሐግብር መያዙ ከወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ጮቤ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም ገዳመ አስቄጥስና የደብረ በራሞስ እንዲሁ የፍጥሞ ደሴት ገዳማትን አብነት በማድረግ እየሠራ ያለና ብቁ በሆኑ የጸሎት የአመራር ጥበብ ባላቸው አበምኔት የሚመራ ገዳም ነው፡፡ ታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም
نمایش همه...
መሪጌታ ጌታሁን ☘🍀 በጥባችን እንኮራለን 09'10'16'35'76 ደውሉልኝ 09'10'16'35'76 እንዳታሳልፉት አንብቡት በኢትኢጲያም ሆነ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ የተቸገሩ ወገኖች (ቁጥር )  111  ከ  45 ዓመት በታች መውለድ ለማትችሉ እናቶች ጥሩ መፍትሔ ይዠላቹህ መጥቻለሁ መሪጌታ ጌታሁን ሠለሞን የባህል ህክምና ለተቸገሩ ወገኖቸ ልረዳቹህ እፈልጋለሁ ደውሉልኝ ኢሞ ወይም ቴሌግራም ለምትጠቀሙ      0️⃣9️⃣1️⃣0️⃣1️⃣6️⃣3️⃣5️⃣7️⃣6️⃣ መርጌታ ጌታሁን የባሕል መድኃኒት ቀማሚ 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 0️⃣9️⃣1️⃣0️⃣1️⃣6️⃣3️⃣5️⃣7️⃣6️⃣ መደወል ትችላላቹህ 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላቸው 👉 እንሰራለን 👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን 📞📞 0️⃣9️⃣1️⃣0️⃣1️⃣6️⃣3️⃣5️⃣7️⃣6️⃣ 💒በአካል መምጣት  ለማይችሉ  ባላችሁበት እንሠራለን    አድራሻ :ዲማ ጊወርጊስ
نمایش همه...
. 🔥 የእስር ዜና 🔥 የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ብርሃኑ ወልደ ዮሐንስ ታሠሩ!! የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ብርሃኑ ወልደ ዮሐንስ በሀገረ ስብከቱ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የሕገወጥ ቡድን አካላት አማካይነት በዛሬው ዕለት በፀጥታ ኃይሎች ታስረዋል። ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ብርሃኑ ወልደ ዮሐንስ ሀገረ ስብከቱ በሕገወጥ ቡድን በመወረሩ ምክንያት ከወርኀ ጥር 2015 ዓ.ም ጀምሮ በስደት ላይ የቆዩ ሲሆን አዲስ የተመደቡት የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዜና ማርቆስ ወደ ሀገረ ስብከቱ መግባታቸውን ተከትሎ ከቀናት በፊት ወደ ሻሸመኔ ከተማ ያቀኑ ሲሆን በዛሬው ዕለት መደበኛ የቢሮ ሥራቸውን ለመከወን ወደ ሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ባቀኑበት ሰዓት ከቢሯቸው ተወስደው ታስረዋል። ታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም
نمایش همه...
በማኅበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል በቴሌቪዥን የሚተላለፍ ሣምንታዊ የሲዳምኛ ቋንቋ መርሐግብር Qulaabbate maamari Hawaasi Mereershi Setti Settiti Sidaamu Afii Qixaawote Pirogiraame ዘውትር እሑድ እና ሐሙስ ከቀኑ 11:30 እንዲሁም ማክሰኞ ከረፋዱ 5:30 ጀምሮ በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ይከታተሉ !! የቋንቋው ተገልጋይ ምዕመናን ቃለ እግዚአብሔርን እንዲማሩ መርሐግብሩን በማሳወቅ ያግዙን። ➥ 🆂🅷🅰🆁🅴
نمایش همه...
ማኅበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል ያዘጋጀው 17ኛ ዙር ሐዊረ ሕይወት የጉዞ ትኬት ሽያጭ ታኅሣሥ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ተጠናቋል። የጉዞ ትኬት የገዛችሁ የጉዞ መነሻ ሰዓት ከንጋቱ 11:30 ሲሆን #የጉዞ_መነሻ_ቦታዎች ➛ ሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ➛ ሀዋሳ ደብረ ሰላም ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ➛ ዲያስፖራ ሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ብቻ ናቸው።
نمایش همه...
. 🔥 የዕለቱን ወንጌል እናንብብ 🔥 ታኅሣሥ 13 ቀን 2016 ዓ.ም (፲፫/፬/፳፻፲፮ ዓ.ም) ማቴ. 10:26 - 34 26፤ እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና። 27፤ በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ። 28፤ ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ። 29፤ ሁለት ድንቢጦች በአምስት ሳንቲም ይሸጡ የለምን? ከእነርሱም አንዲቱ ያለ አባታችሁ ፈቃድ በምድር ላይ አትወድቅም። 30፤ የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ ተቈጥሮአል። 31፤ እንግዲህ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች እናንተ ትበልጣላችሁ። 32፤ ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ 33፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ስለ ቃሉ እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ከሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል በረከቱን ያሳድርብን።
نمایش همه...
"እግዚአብሔር አባ ዮስጦስን በ20ኛው ክ/ዘ ያመጣቸው በ4ኛው መቶ ክ/ዘ የነበሩ ቅዱሳንን  ሕይወት በገሃድ ለማሳየት ነው"   ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ                                     በረከታቸው ይድረሰን!
نمایش همه...