fa
Feedback
Extreme Consultancy and Training PLC™

Extreme Consultancy and Training PLC™

رفتن به کانال در Telegram

Extreme Educational Consultancy and Training Center, the premier destination for comprehensive educational support and training services in Ethiopia. 👉 +251929835602 Megenagna, Genet Commercial No 09 https://extremeconsultancy.net/

نمایش بیشتر
9 210
مشترکین
-1124 ساعت
-867 روز
+2 55630 روز
آرشیو پست ها
#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

#ኤክስትሪም_አስጠኚዎች ለአስጠኚ ፍላጎትዎ ይደዉሉልን 0929835602 / 0965861599 #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅

Grade 2 new curriculum  student text  books 👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0 #ኤክስትሪም_አስጠኚዎች #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅ #Extreme_tutors #Besttutorinaddisababa

GRADE 1 አማርኛ.pdf16.85 MB

GRADE 1 ሂሳብ.pdf63.87 MB

GRADE 1 ENGLISH (1).pdf13.35 MB

GRADE 1 ግብረ ገብ.pdf4.83 MB

GRADE 1 ክወናና እይታ ጥበባት.pdf5.78 MB

GRADE 1 አካባቢ ሳይንስ.pdf21.99 MB

Grade 1 new curriculum  student text  books 👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0 #ኤክስትሪም_አስጠኚዎች #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅ #Extreme_tutors #Besttutorinaddisababa

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ የስኮላርሺፕ ዕድል ለመምህራን ትምህርት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን ልዩ የስኮላርሺፕ ዕድል ለ500 የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች #በመምህራን_ትምህርት
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ የስኮላርሺፕ ዕድል ለመምህራን ትምህርት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን ልዩ የስኮላርሺፕ ዕድል ለ500 የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች #በመምህራን_ትምህርት መስኮች አዘጋጅቷል። የስኮላርሺፑ ተጠቃሚ ሁሉንም መመዘኛ ያሟሉ እና ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና በብቃት አልፈው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የተቀላቀሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል። የዚህ ስኮላርሺፕ ዕድል ተጠቃሚዎች በተፈጥሮ እና ኮምፕዩቴሽናል ሳይንስ የትምህርት መስክ (በፊዚክስ፣ በኬምስትሪ፣ በባዮሎጂ እና በሂሳብ) እንዲሁም በማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ (በእንግሊዘኛ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በታሪክ እና በጂኦግራፊ የመምህርነት ትምህርት) የሚከታተሉ ይሆናሉ። የስኮላርሽፕ ተጠቃሚዎች ሙሉ ነፃ የትምህርት ዕድል፣ መጠነኛ የኪስ ገንዘብ እና ከአጋር ተቋማት ጋር በሚኖር ትብብር ተጨማሪ የስልጠና ዕድሎችን እንደሚያገኙ ተገልጿል። የዚህ ልዩ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉና ከስልጠና በኋላ በመምህርነት ለማገልገል የምትሹ ሁሉ ከቅበላ በኋላ ውል ፈርማችሁ ትምህርታችሁን መከታተል የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የ2019 ዓ.ም ምዝገባ እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ 👇 https://admission.aau.edu.et/UGAnnouncements የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0 #ኤክስትሪም_አስጠኚዎች #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅ #Extreme_tutors #Besttutorinaddisababa

ዛሬ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ #በኤክስትሪም🔥 🔥 ብቁ አስጠኚ ትምህርትን የሚያስረዳ ብቻ ሳይሆን — ተማሪዎች የሚደመጡበት፣ የሚከበሩበት፣ የሚረዱበት እና ለመማር በራስ መተማመን የሚያገኙበትን ጥሩ ግ
ዛሬ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ #በኤክስትሪም🔥 🔥 ብቁ አስጠኚ ትምህርትን የሚያስረዳ ብቻ ሳይሆን — ተማሪዎች የሚደመጡበት፣ የሚከበሩበት፣ የሚረዱበት እና ለመማር በራስ መተማመን የሚያገኙበትን ጥሩ ግንኙነት የሚፈጥር ነዉ። በቀጣዩ ትውልድ ላይ ትርጉም ያለው በጎ ተጽዕኖ ማሳደር ለሚትፈልጉ አስጠኚዎች ይህ ለናንተ የተዘጋጀ ልዩ የማደጊያ ዕድል ነዉ 🌱 📚 ምን ላይ ዳሰሳ እናደርጋለን? 🔹 ንቁ አዳማጭነት (Active Listening) 🔹 ስሜትን መጋራት (Empathy) 🔹 ማክበር (Respect) 🔹 የመግባባት ክህሎቶች 🔹  Role-Play 🔹 ትምህርትን እና እድገትን የሚያነሳሱ ሙያዊ ግንኙነቶችን መገንባት 👩‍🏫 አሰልጣኛችን፡  Firehywet Belete 🎓 Bsc በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት — ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፣ 2011 ዓ.ም 🎓 PGDT — አርሲ ዩኒቨርሲቲ፣ 2017 ዓ.ም ⭐️ ልምድ ያላት ቲዩተር 📅 እሑድ ማለትም ዛሬ ማታ፣ ነሐሴ 24 ⏰ ከምሽቱ 2:30 እስከ 4:30 📍 ኦንላይን — በቴሌግራም ግሩፕ 🎁 ለምን ይሳተፋሉ? ✨ ከሌሎች ቲዩተሮች ጋር የሙያ ትስስር (Networking) ለመፍጠር 💬 ልምድ ለመለዋወጥ 🎁 ንቁ ለሆኑ ተሳታፊዎች የሚሰጡ ስጦታዎች 💼 የወደፊት የአስጠኚነት የሥራ ዕድሎችን ለማግኘት 📜 የተሳትፎ ሰርተፊኬት 🚀 እና ሌሎች ብዙ ጥቅሞች! 👉 ፍላጎት ያላችሁ አስጠኚዎች፡ ወደ ቴሌግራም የሥልጠና ግሩፓችን የJoin ጥያቄ በመላክ የዚህ ጉዞ አካል ይሁኑ። https://t.me/+Pkej1Yj4kqhmYTM8 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0 #ExtremeTutors #TutorTraining #Session3 #BuildingTrust #TutorDevelopment #Education #ImpactMakers

🎬🔥TURN YOUR KNOWLEDGE INTO AN OPPORTUNITY! 🎓 Are you a student or professional looking for a part-time opportunity? 🗣 Are you friendly, creative, and good at sharing knowledge in an engaging way? 👉 This could be the right opportunity for you! Extreme Tutors Ethiopia is looking for creative educators and subject specialists to create engaging educational videos for our YouTube channel. 📚 Grades: 5–12 📖 Subjects: Mathematics, Physics, Chemistry, Biology, English, Amharic, Geography, ICT/Computer Science & more. 🎥 Your preferred format: 🎙 Voice-over with slides, screen recording, animations, etc. OR 📹 In-front-of-camera teaching 😄 We don't want boring lessons! We want content that makes students say: "Wait… the video is already over?" 😂 ⏱️ Minimum: 1 hour per video 💰 Payment: Per completed video 👥 We welcome: Teachers • Tutors • Graduates • Students • Professionals • Subject Specialists 🎯 Use this opportunity to sell your knowledge, share your experience, build your profile, and earn from what you know! 🎯 Our goal: Make quality education accessible to more students while making learning understandable, memorable, and enjoyable. 📩 Interested? Use a link tp apply: https://forms.gle/ynfdjwiYMjVtsFnJA 🌐 extremeconsultancy.net Extreme Tutors Ethiopia Join our telegram channel https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0 Empowering Tutors. Transforming Learners. Inspiring Excellence.

🔥 EXTREME TUTORS — TUTOR DEVELOPMENT TRAINING SERIES 🎯 SESSION 3: BUILDING TRUST & RAPPORT WITH STUDENTS Before students trust your teaching, they must trust you. A great tutor doesn't only explain lessons — they create a relationship where students feel heard, respected, understood, and confident to learn. Join us as we continue empowering tutors who want to make a meaningful impact on the next generation! 🌱 📚 What will we explore? 🔹 Active Listening — Hear beyond the words 🔹 Empathy — Understand your student's feelings & experiences 🔹 Respect — Build a safe and positive learning relationship 🔹 Communication Skills — Ask better questions and communicate effectively 🔹 Role-Play — Practice real tutor–student conversations 🔹 Building professional relationships that inspire learning and growth 👩‍🏫 Trainer: Firehywet Belete 🎓 Construction Technology & Management — Mizan Tepi University, 2019 🎓 PGDT — Arsi University, 2025 ⭐️ Experienced Tutor 📅 Sunday, August 308:30 PM – 10:30 PM 📍 Online — Telegram Group 🎁 Why join? ✨ Networking with fellow tutors 💬 Experience sharing 🎁 Gifts for active participants 💼 Opportunities to unlock future tutoring jobs 📜 Certificate of Participation 🚀 And much more! 👉 Interested tutors: Send a JOIN REQUEST to our Telegram training group and become part of the journey. https://t.me/+Pkej1Yj4kqhmYTM8 Empowered Tutors. Inspired Students. Impacting Ethiopia. 🇪🇹 Join our telegram cahnnel https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0 #ExtremeTutors #TutorTraining #Session3 #BuildingTrust #TutorDevelopment #Education #ImpactMakers