🇹🇷𝙮𝙪𝙣𝙪𝙨 𝙚𝙢𝙧𝙚 Ethiopia🇪🇹
1 556
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-2930 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Repost from 🇹🇷KURULUS OSMAN ETHIOPIA🇪🇹
💵💸 በትርፍ ሰአት እንዲሁም በየትኛውም ቦታ ሆናችሁ ልትሰሩት የምትችሉት እንዲሁም የገንዘብና የጊዜ ነፃነት የሚያስገኝላችሁን የቢዝነስ እድል ትፈልጋላችሁ?
✅ በየትኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ያላችሁ
✅ በየትኛውም አከባቢ የምትኖሩ
✅ ሌላ ስራ እየሰራችሁ ተጨማሪ ስራ ለምትፈልጉ
✅ ከትምህርታችሁ ጋር ማስኬድ የምትችሉትን ስራ ለምትፈልጉ
ፍላጎት ያላችሁ ጥቂት ሰዎች ብቻ 👉
ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል
በቴሌግራም - @fama_thekop
ስልክ ቁጥር +251979030524
Repost from Awaqi 200k Challenge
Photo unavailableShow in Telegram
የአዋቂን ጉዞ ወደ 200ሺህ ውድድር በመቀላቅል በየሳምንቱ የተዘጋጁ ሽልማቶችን እንዲሁም በውድድሩ ማብቂያ ከ 1 እስከ 3 ከወጣቹ ላፕቶትፕ እና ሌሎች ሽልማቶችን ጨምሮ ታገኛላቹ።
@awaqiethiopia
ነፃ የስልጠና እና የተለያዩ እድሎችን እንዲሁም አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂን ተቀላቀሉ::
https://t.me/awaqiethiopia
Promotion Details
Contestant name: #ғᴀᴍᴀ✌️
Contestant ID: #5476118932
Join
Photo unavailableShow in Telegram
🕌ዑመር ኢብን አል ኸጧብ🕌
⚔አሚር አል ሙዕሚኒን⚔
🎞የዑመር ፊልም በአዲስ መልኩ በአን ድምፅ ተተርጉሞ ለናንተ ይቀርባል ምዕራፍ አንድና ክፍል አንድ በቅርብ ቀን ይጠብቁን😊
🖥ማስታወቂያ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫንና join በማለት ማየት ትችላላቹ👇
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@OMAR_IBN_AL_KHATTAB
⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️
@OMAR_IBN_AL_KHATTAB
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾
@osmanethiopia
@osmanethiopia
0.87 KB
Photo unavailableShow in Telegram
🔥Kurulus osman seasom 4 🔥
💥በቅርብ ቀን ይጠብቁን😊💥
@osmanethiopia
@osmanethiopia
📮የመስራቹ ዑስማን ምዕራፍ አራት የመጀመሪያ ማስታወቂያ ዩቱብ ቻናል ላይ ይመልከቱ 📥📥📥
የ ዩቲዩብ ቻናላችንን 👇👇ሰብስክራይብ ያድርጉ #share
https://youtube.com/channel/UCGRP4oXIVqSYkhg76cZbAdw
Photo unavailableShow in Telegram
🔥Kurulus osman seasom 4 🔥
💥በቅርብ ቀን ይጠብቁን😊💥
የ ዩቲዩብ ቻናላችንን 👇👇ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/channel/UCGRP4oXIVqSYkhg76cZbAdw
🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
የካዕባ ልብስ ኪስዋ በአዲሱ አመት መግቢያ ላይ ተቀየረ
ስለካዕባ ልብስ ኪስዋ ትንሽ መረጃዎችን ላካፍላችሁ
🕌የካዕባ ልብስ ኪስዋ በየአመቱ የሚቀየር ሲሆን ከዚህ ቀደም በዙልሂጃ 9 ጠዋት ሀጃጆች ወደ አረፋ በተጓዙበት ወቅት ነበር የሚቀየረው:: አሁን ላይ ግን በአዲሱ አመት መግቢያ የመጀመሪያው ምሽት ሙሐረም 1 ላይ እንዲቀየር ተወስኗል::
🕋የካእባ ልብስ ኪስዋ የአለማችን ውዱ ልብስ ነው::
🕋የልብሱ ክብደት 850ኪ. ግ የሚመዝን ሲሆን አጠቃላይ የካዕባን ልብሱን ለማዘጋጀት የዘንድሮ ወጪው $6.5ሚሊዮን ዶላር ነው::
🕋ይህ የካዕባ ልብስ በንጉስ አብዱልአዚዝ ኮምፕሌክስ የሚዘጋጅ ሲሆን ኪስዋውን ለማዘጋጀትም 200ባለሞያዎች ይሳተፉበታል::
🕋በአለም ረጅሙ እና ኮምፒውተራይዝ የሆነው የስፌት ማሽን ይህን የካዕባን ልብስ ለማዘጋጀት አገልግሎት ላይ የሚውል ሲሆን የስፌት ማሽኑም
16 ሜትር የሚረዝም ነው::
🕋የከዕባ ልብሱ ኪስዋ 670 ኪሎ የሚሆነው ጥቁር ሀር ሲሆን በሀሩ ላይ ለሚፃፈው የቁርኣን አንቀፆችም 120 ኪሎ 21ካራት ወርቅ እና 100ኪሎ ብር አገልግሎት ላይ ይውላል::
🕋በልብሱ ላይ የሚፃፈው የቁርዓን አንቀፆችም በሰዎች እጅ በጥንቃቄ የሚጠለፍ ነው:
🕋የዘንድሮ አመት 1444 የካእባ ልብስ ኪስዋ የመቀየር ስነ ስርዓትም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በቀጥታ የቴሌቭዢን ስርጭት ተከታትለውታል
@osmanethiopia
@osmanethiopia
Repost from 🇹🇷KURULUS OSMAN ETHIOPIA🇪🇹
Photo unavailableShow in Telegram
😍 –Bamsii Beyrak ⚔ 🏇
ለፕሮፋይል የሚሆን ምርጥ ምርጥ ጥቅሶችን በቻናላችን ያገኛሉ #share አድርጉ🙏
😍 #መልካም_ቀን
ለአስተያየት👉 @lYl_family
🖌 @Abubeker_bey
@osmanethiopia
@osmanethiopia
Photo unavailableShow in Telegram
ዒድ ሙባረክ !!
እንኳን ለ1443 ዒድ አል አድሓ በዓል በሠላም አደረሰን።
(تقبل الله منا وممكم صالح الأعمال)
@osmanEthiopia
@osmanEthiopia
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.