cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🥀EÞŲ+Æ🥀⚡️⚡️

#New MUSIC 🎶🎶🎶 #NEW VIDEO 📺 #NEW PHOTO 💃 #New model photo 🖼 etccccc........!!!!!! # New new new👏👏👏👏👏👏👏 @Etsuba16 @Etsuba16 Inbox @Etsuba16

نمایش بیشتر
أثيوبيا11 246زبان مشخص نشده استموسیقی69 404
Advertising posts
196مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ውስጥህ የሆነ የተደበቀ ሀይል አለ ለዛም ነው ሰይጣን የሚፈታተንህ! @destafan
نمایش همه...
#Update በትግራይ የተለያዩ ከተሞች በጦርነቱ ህይወታቸው ላለፈ ወገኖች የጥዋፍ ማብራት ስነስርዓት ተከናውኗል። በተለይም በክልሉ መዲና መቐለ ሰማዕታት ሃውልት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የመቐለ ነዋሪ በተገኘበት ነው ስነስርዓቱ የተከናወነው። ፎቶ / ቪድዮ ፦ ከመቐለ፣ ዓዲግራት ፣ ማይጨው ፣ ሽረ እንዳስላሴ (በቴሌቪዥን ትግራይ) @tikvahethiopia
نمایش همه...
Congra👏👏
نمایش همه...
#ሀናን_ናጂ_አህመድ👏 በኢትዮጵያ 🇪🇹 ደረጃ የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው የክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ናት። ተማሪ ሀናን ናጂ አህመድ በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ውጤት በማስመዝገብ ከዘንድሮ ተፈታኞች በቀዳሚነት ተቀምጣለች፡፡ ተማሪ ሀናን ናጂ ባስመዘገበችው ውጤት በጣም ደስተኛ መሆኗን ገልጻለች። በቀጣይም ለበለጠ ውጤት እንደመትተጋ ተናግራለች፡፡ የክሩዝ ሁተኛ ደረጃ ት/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የግል ትምህርት ቤት ነው፡፡ Credit - AMN @tikvahethiopia
نمایش همه...
نمایش همه...
ገደብ የለሽ ፍቅር በጎ አድራጎት ድርጅት

ይሄ ቻናል የተቸገሩ ሰዎችን የምንረዳበት ገደብ የለሽ ፍቅር የምንዋደድበት በአንድነት ወደ ከፍታ የምንወጣበት ችግርን ታሪክ የምናረግበት ነው 🙏

نمایش همه...
ዘቡ ሒና

የምንሰጣቸው አገልግሎት ለሰርግ ለኒካኸ ለብራይድ እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን በ 0941348805 ይደውሉ !

🌍 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 : @lambadinayee @raslambadina
نمایش همه...
نمایش همه...
ስበድል እንጂ ማረኝ ብዬ ሳለቅስ ማንም አላየኝም ። @Etsuba221
نمایش همه...
...ከራስህ ተሞክሮ በመነሣትም ታውቀዋለህ። በስቃይ፣ በእንግልት ውስጥ ስትሆን እግዚአብሔርን ታስታውሳለህ። ደስተኛ ስትሆን፣ ሕይወትም ፈንጠዝያ ስትሆን ስለፈጣሪ ምንም አትጨነቅም፤ አታስታውስምም። ቀላል ተሞክሮ ነው፤ ለማየት ሳይኮሎጂስት አያስፈልግም። ሁሉም በራሱ ሕይወት ሊያስተውለው ይችላል። በርግጥ ነገሮች ጥሩ ስሄዱ ወደ ቄስ ሄደህ አታውቅም ነበር። ነገሮች ውብ ሆነው ስሄዱ፣በሕይወትም ስኬታማ ስትሆን፣ ሕይወትም የአበባ ማስቀመጫ ስትሆን፣ ፈጣሪን አላስታወስክም። ሕይወት የብስጭት ቦታ ስትሆን ግን በድንገት እግዚአብሔርን ታስታውሳለህ። #እግዚአብሔር ማምለጫህ ይሆናል። @destafan
نمایش همه...