يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَه ቁርአንበኪታብበሱናተፍሲርበፁፍበአውዲዩሃዲስ የነብያትየሳሃቦችታሪክ አዝካር ጠቃሚትምህርቶች ምንለቅበት ይሆናል 🕌📚📲💻
📢 -1001585266947 🏷 يَٰٓأَيُّه *በአጭር ጊዜ ሙሉ 30 ጁዝ ቁርዓንን ማንበብና "መሃፈዝ" ይፈልጋሉ?*📚⁉️ ✨እንግዲያውስ!!✨ JOIN የምትለውን ብቻ ይጫኑ!! ረያንተጅዊድ ቁረአን ና የቃኢዳ የተውሂድ መአከል ኢስላማዊ ጥቄዋችበየቀኑ* አንድየቁረአንተፍሲርበፁፍበአውዲዩሃዲስ የነብያትየሳሃቦችታሪክ አዝካር ጠቃሚትምህርቶች ምንለቅበት* ይሆናልለበለጠ 0966138312 🕌📚📲💻
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Photo unavailable
።።➻እህት አለሜ ጓደኛ ካለችሽ?!
➝ጓደኝነት ለአሏህ ብሎ መዋደድ?!እናማ የኔ እህት ላስታውስሽ የምፈልገው ሁሌም ለአሏህ ብላ በእሱ መንገድ ብቻ ና ብቻ የምትወድሽ በኸይ ነገር የምታስታውስሽ መርጥዬ ጓደኛ ካለችሽ አጥብቀሽ ያዣት!!
◆◉🎀 💎 ◆◉🎀
⓵ወደጃት አክቢሪያት አታሪቂያት!
❷ወሬ ስታወራሽ አዳምጫት ተረጃት ለቃሏ መልስ ስጫት...!
❸ቃልሽን አክብሪ አታታሊያት አትዋሻት
❹ሚስጥር ብላ ያወራችሽን ሚስጥሯን ጠብቂላት!
➻ለአሏህ ብለው መዋደድ🌹
⓵ወሬ በምላስ ብቻ የሚተረክ አይለም።
❷በዲኒያ ጥቅምየማመሰረት አይደለም።
❸በመካከላችን በዘር:/በብሄር:/ጥርጣሬን ማስቀመጥ አይደለም።
❹ሰው ነን እና?በመካከላችን ስህተት ይፈጠራል መዘጋጋት:መራራቅ:በብሎክ መሸኛኘት አይደለም።
➝ለአሏህ ብለን ከወደድን ውደታችን ከምንም ከዱኒያ ጣጣጋ ጥቅም አይሄድም አይገናኝም።
➻አሏህ ይዘንልን እና!
➝በዚህ ጊዜ እከሌ ጋርኮ ጓደኛ ነበር ትቻታለሁ....የተለያየንበት ጉዳይ ግን?
نسأل الله السلامة والعفية
➻ለአሏህ ብሎ መውደድ ምን እነደሁ እንወቅ እንተግብር እንዋደድ።
➝ለአሏህ ብለው የማወዱ ምርጥየ ጓደኞችን ያብዛልን ለእሱ ብለን የምንዋደድ ያድርገን ንግግራችን ከተግባራችን የገጠመ ያድርግልን አሚን))።https://t.me/+ZY--_dr1KXBiNTI0
https://t.me/+ZY--_dr1KXBiNTI0
3420
📮 አዲስ ሙሐደራ
በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ የተደረገ ሙሐደራ
🎙 በኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ
**** ርዕስ :- በዲን ላይ አንድነት
➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
በዲን ላይ አንድነትን መመስረት .mp35.66 MB
Show comments
1800
Repost from 📚طَلَبُ العِلم فَرِيضَةٌ عَلَى كُل مُسلِم📚
نمایش همه...🌹💎ሐያዕ አይናፋርነት ለሴት ልጅ ትልቁ ሀብቷ ነዉ🌹💎
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው
2200
።።የፈጅር ሶላት አቀራር ተጋብዛቹሀል
https://t.me/+ZY--_dr1KXBiNTI0
https://t.me/+ZY--_dr1KXBiNTI0
9.61 MB
4300
▪️سورة الكهف
➲እጂግ ዉብ ቂርአት
🎙 القارئ أحمد الشافعي
➧
سورة_الكهف_القارئ_أحمد_الشافعي_Surah_Al_Kahf_Ahmed_Alshafey240P.m4a29.55 MB
2610
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
Photo unavailable
◾️ኢማሙ ነወውይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ዘጠኙ የዙል ሂጃ ቀናቶች መፃም በጣም የተወደደ ተግባር ነው። በተለይ ከነዚህ ቀናቶች ውስጥ የዘጠነኛውን የአረፋ ቀን መፃም ከሌሎቹ ቀናት በላጭ ነው።
📚 (شرح مسلم 71/8)
↪️ ማሳሰቢያ‼️
➖➖➖➖➖
♦️መፃም የፈለገ ከነገ ጀምሮ መፃም ይችላል።
♦️አስረኛው የዙልሂጃ ቀን የኢድ ቀን ስለሆነ መፃም ስለማይቻል የሚፃመው ዘጠኙ ቀናቶች ብቻ ነው።
♦️እነዚህን ዘጠኝ ቀናቶች መፃም የተወደደ ተግባር እንጂ ግዴታ አይደለምና የፈለገ መፃም ያልፈለገ ማፍጠር ይችላል።
♦️እነዚህን ዘጠኝ ቀናቶች በተከታታይ መፃም መስፈርት አይደለም። አንድ ቀን እያፈጠረ ሌላውን ቀን መፃም ይችላል።
♦️በበሽታ፣ ሀይድም ሆነ በሌላ ምክንያት የተወሰኑ ቀናቶች ቢያመልጠው በፈለገበትና በገራለት ጊዜ ጀምሮ የቀሩትን ቀናቶች መፃም ይችላል።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru1100
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦ ④】
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
04 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ.mp39.46 MB
3100
،خطبة الجمعة
የጁሙዐ ኹጥባ
عن حرمة القتل
ስለ መግደል እርምነት
في مسجد بلال
በ ቢላል መስጂድ
في قرية غرادو
በገራዶ መንደር
🔎بأبى معاذ عفاه الله تعالى(آل أبادر)
🔎በ አቡ ሙዓዝ አሏህ ይቅር ይበለውና
t.me/abumuazhusenedris
4_5884342707211472139.mp37.51 MB
1810
▪️سورة الكهف
➲እጂግ ዉብ ቂርአት
🎙 القارئ أحمد الشافعي
➧
سورة_الكهف_القارئ_أحمد_الشافعي_Surah_Al_Kahf_Ahmed_Alshafey240P.m4a29.55 MB
2000
የፈጅር ሶላት አቀራር ተጋብዛቹሀል
https://t.me/+ZY--_dr1KXBiNTI0
https://t.me/+ZY--_dr1KXBiNTI0
9.99 MB
2200
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.