467
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-1630 روز
آرشیو پست ها
467
✅Join The Lastest Ton Autopay Airdrop Bot
✅Per Invite: 0.0012 TON
✅Instant Payment
😍Join now:
https://t.me/TonInstantautopayBot?start=Bot35460537
467
Repost from 4-3-3 Forex Channel
Ton በጣም ቅናሽ እያሳየ ነው ወደ 5.86$ ወርዷል!!
TON?👀
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
467
Repost from 4-3-3 Forex Channel
New Cipher in Hamster for 1 million coins!
1. S: • • •
2. C: — • — •
3. R: • — •
4. Y: — • — —
5. P: • — — •
6. T: —
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
467
Repost from Ethiopian Business Daily
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ባንኮች ይፋ ከሚያደርጉት የውጭ ምንዛሬ መግዣና መሸጫ ዋጋ ውጭ የሚያስከፍሉትን ኮሚሽን እና ሌላ ክፍያ እንዲያቆሙ ወስኗል።
እንዲህ ያሉ ክፍያዎችን ካስከፈሉ እንኳን ከመግዣና መሸጫ ዋጋው ጋር አካተው አንድ ላይ ለደንበኞቻቸው ይፋ እንዲያደርጉት ተብሏል።
ይህም የውጭ ምንዛሬ ግዥና ሽያጭ ላይ ግልፅነትን ለመፍጠር ያለመ እንደሆነ ተመላክቷል።
በሌላ በኩል ግን ይህ አሰራር ደንበኞች ከውጭ ሀገር ግዢ ለመፈፀም LC ለመክፈት ሲጠይቁ የሚኖረውን ግብይት አይመለከትም ተብሏል፡፡
ውሳኔው ከዛሬ ጀምሮ በስራ ላይ መዋል መጀመሩንም ብሔራዊ ባንክ አሳውቋል።
Source: #ShegerFMRADIO #NBE #tikvahethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
467
Repost from Big Habesha Tech
#Update
የኦሮሚያ ክልል የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ministry ውጤት ተለቀቀ።
⚫ለ8ኛ ክፍል
https://oromia.ministry.et/#result
⚫ለ6ኛ ክፍል
https://oromia6.ministry.et/#result
467
✅ NOTCOIN Is back 🔥
👋 ቤተሰብ Notcoin ያኔ ምን ያህል fair airdrop እንደሰጠን ይታወቃል ( ሲጀመር አብዛኛቻችሁ በNotcoin ምክንያት ነው Hunter የሆናችሁት😁) እናም ይህ Project ባለፈው አዲሱን explore learning method አስተዋውቆን ነበር አሁን ደግሞ በዋነኝነት Clicker ጌሙ የተመሰረተበትን Gaming Experience በመከተል እዛው ቦቱ ላይ Games የሚል Option አካቶልናል በዚህም 100% እርግጥ የሆኑ በራሱ በፕሮጀክቱ Build የሚደረጉ እና በቅርበት Collab የሚያደርጉ Earning ጌሞችን በመልቀቅ ያለምንም መሳቀቅ ( Real ነው አይደለም ፣ List ይደረጋል ወይስ አይደረግም ሳንል ) ልንሰራበት የምንችልበትን Method ዛሬ አሳውቀውናል 👌
🕹እናም በአሁኑ ሰዓት ለ6 ሳምንታት የሚቆየውን "lost dogs" የተሰኘውን Game ለቀውልናል ጌሙም ቀላል ሲሆን በቀላሉ በየቀኑ በመግባት ከሚመጣልን 3 Card ውስጥ የትኛው አሸናፊ ይሆናል የሚለውን መገመት ብቻ ነው የሚጠበቅብን ከዛም የመረጥነው Card እጣ ከወጣለት የጌሙ Token የሆነውን $Woof Token እና ተጨማሪ $Not Token እንሸለማለን ስራችንም በየቀኑ በሚሰጠን Bone Bet ማድረግ ነው አሁኑኑ ጀምራችሁ መስራት ትችላላችሁ
LINK....
https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_378420136__s_634529
https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_378420136__s_634529
JOIN MY CHANNEL
@nohafx1
@nohafx1
467
Repost from Eth-cryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code
R • — • (DOT DASH DOT)
E • (DOT)
L • — • • (DOT DASH DOT DOT)
A • — (DOT DASH)
Y — • — — (DASH DOT DASH DASH)
@EthCryptopia
467
Repost from 4-3-3 Forex Channel
🔃Tapswap All Codes 1 Aug 🗓️
(Click code to copy )
1️⃣ - Why Are People Going Crazy for NFTs?
✍️ -
2NV4Z
2️⃣ - Earn Money For Listening To Music
✍️ - raiden
3️⃣ - Why Are People Going Crazy for NFTs? Part 2
✍️ - J9RO8
4⃣ - You will lose your money - don’t do this
✍️ - nominators
@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433467
Repost from 4-3-3 Forex Channel
Tapswap new tasks
Get Paid +$750 👉
scaling
TapSwap Internal 👉 1T75S7
10 Websites That 👉 keylogger
Earn for Listening 👉 raiden
Why are people going 👉 2NV4Z
@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433467
Repost from Eth-cryptopia
🐹Hamster Kombat Todays Combo
✅እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።
✅ Top 10 Global Ranking(Special Card)
✅ X Network 10 Million(Special Card)
✅ YANGO (በጉዞ ላይ ሲሆኑ ይህንን ይጫኑ)(Special Card)
✅ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።
@EthCryptopia
467
Telegram Browser, Mini App Store, Gifting Stars
ትናንት telegram ባወጣው update በርካታ አዳዲስ feature ይዞ መጥቷል።
ከነዚህም መካከል
🏃♂️Telegram browser
telegram ላይ የwebsite link ተልኮላችሁ እዛው ላይ link መክፈት የሚያስችላችሁ feature ሲሆን።
እንደ bookmark የመሳሰሉ ገራሚ feature ይዟል።
🏃♂️Mini app store
ከ950million የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ውስጥ 500 ሚሊየኑ telegram ላይ mini app ይጠቀማል። mini app ብቻ የምናገኝበትን እንደ play store እና app store mini app የምታገኙበትን Apps የሚል tab search bar ስር እንደተጨመረ አስታውቀዋል።
🏃♂️Gifting Stars to Friends
ልክ እንደ Tiktok ለሚመቻችሁ ሰው star ስጦታ መስጠት የምትችሉ ሲሆን ይህን ለማግኘት Settings ውስጥ ገብታችሁ ከታች Telegram Stars የሚል አለላችሁ።
🏃♂️Flash when Recording Video Messages
Telegram message ላይ video record ስታደርጉ በአዲሱ update መሰረት የflash ምልክት ይመጣል። ስትነኩት ነጭ light በማብራት video more ጥራት ያለው እንዲሆን ያደርጋል።
🏃♂️Weather Widget in Stories
Story ስታደርጉ አብራችሁ weather widget ማድረግ ትችላላችሁ። °F እና °C መርጣችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። በተጨማሪም link እና location ማድረግ ትችላላችሁ።
🏃♂️Story Covers
Story ስታደርጉ video ከሆነ የትኛው part cover ሆኖ እንዲታይ የምትመርጡበት feature ነው።
ሌሎች በርካታ አዳዲስ feature አሉ።
Check አድርጓቸው።
467
Repost from ⚡️ᎬᎬᏌ
#PEPE Mining Bot✅
✨ PEPE Coin Mining Bot ሲሆን በየቀኑ free Diamond ይሰጣጣችኋል እናም ከ 170 እና ከዛ በላይ Diamond ከደረሳችሁ ከ 600k PEPE እና ከዛ በላይ ወደ Rovex wallet ማውጣት ትችላላችሁ 👍
👬 አንድ ሰው ስትጋብዙ 2 Diamond ይሰጣችኡሀል👍
📊 600K PEPE ~ 7.5 Usdt ማለት ነው በአሁን ሰአት🥳
ያልጀመራቹ link👇👇👇
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=378420136
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=378420136
ምርጥ Free PEPE Mining bot✨ ነው ሞክሩት 👍
