467
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-1630 روز
آرشیو پست ها
467
$DOGS CLAIM ያላረጋቹ ምርጫው ይሄን ይመስላል
በክፍያ 72HOURS (3ቀን)
ካለክፍያ 3Week (3ሳምንት)
ቼክ አድርጉት አሁን መስራት ጀምሯል!!
ለበአል የሚፈልግ በክፍያ በ3ቀን ማውጣት ይችላል!!
JOIN CHANNEL
https://t.me/+g73JofVmW8BjMzVk
https://t.me/+g73JofVmW8BjMzVk
467
BINANCE WORD OF THE DAY
2024-09-02 - 2024-09-08
3 Letters:
RUG
4 Letters:
PULL, PUMP
5 Letters:
ASSET, THEFT
MIMIC, AVOID
6 Letters:
THREAT, SCHEME
7 Letters:
AIRDROP, INFLATE
8 Letters:
TELEGRAM, IDENTITY
VIGILANT
467
መስከረም ወር እና ጥቅምት መጀመሪያ አከባቢ ሊስት የሚደረጉ
1. Hamster (September 26)
2. Blum (September)
3. Memefi (October 9)
4. Tomarket (September )
5. W-coin (September to October)
6. Over protocol (September)
7. OpenEX ♾️ ( September)
8. Cat 😺 (September)
9. OGC ( September)
10. Rocky Rabbit (September)
11. X EMPIRE (OCTOBER)
12. GOAT (September)
467
የኖትኮይን ሌላኛው ኤርድሮፕ ሊጠናቀቅ ሁለት ሳምንታቶች ብቻ ይቀሩታል......Lost Dogs !!
የዛሬ ምርጫዎች
1. Sabotage
2. Sudden Attack
3. Psi- Fleas
በመካከለኛ ደረጃ የሚመረጠው የቱ ነው የሚል ነው....የቱን ለመምረጥ ወሰናቹ ?
ለመጀመር.. https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_378420136s_573809 https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_378420136s_573809
467
467
TIPS😎
ትርፋማ የ forex ነጋዴ መሆን እውቀት፣ ችሎታ እና ልምድ ጥምር ይጠይቃል። የስኬት እድሎችዎን ለማሻሻል ሊወስዷቸው የሚችሏቸው አንዳንድ እርምጃዎች እዚህ አሉ።
1. መሰረታዊ ነገሮችን ይማሩ
የተለያዩ የገንዘብ ምንዛሪ ጥንዶችን፣ ገበታዎችን እንዴት ማንበብ እንደሚችሉ እና የተለያዩ የትዕዛዝ አይነቶችን ጨምሮ ስለ forex ንግድ መሰረታዊ ነገሮች እራስዎን በማወቅ ይጀምሩ።
2. ስትራተጂ አውጡ
የግብይት ስትራቴጂ የንግድ ውሳኔዎችን ስትወስን የምትከተላቸው ህጎች እና መመሪያዎች ስብስብ ነው። የእርስዎ ስልት በእርስዎ የአደጋ መቻቻል(risk tolerance)፣ የንግድ ዘይቤ እና ግቦች ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት።
3. በማሳያ አካውንት(demo account) ይለማመዱ
በእውነተኛ ገንዘብ ከመገበያየት በፊት የማሳያ አካውንትን ይጠቀሙ። ይህ ለመድረክ ስሜት እንዲሰማዎት፣ የግብይት ስትራቴጂዎን ለመፈተሽ እና በራስ መተማመንን ለመፍጠር ይረዳዎታል።
4. ስጋትዎን ያስተዳድሩ
ስኬታማ የፎርክስ ነጋዴዎች ሁልጊዜም ስጋታቸውን በጥንቃቄ ያስተዳድራሉ። ይህ ማለት የማቆሚያ-ኪሳራ ትዕዛዞችን(stop-loss) ማቀናበር፣ ከመጠን በላይ መጠቀምን መቆጠብ እና ሊሸነፍ ከሚችለው በላይ አደጋ አለማድረግ ማለት ነው።
5. መማርዎን ይቀጥሉ
የ forex ገበያ በየጊዜው እየተቀየረ ነው:: ስለዚህ ወቅታዊ ዜናዎችን, አዝማሚያዎችን እና ትንታኔዎችን ወቅታዊ ማድረግ አስፈላጊ ነው:: በዌብናሮች ላይ ተገኝ፣ የንግድ ብሎጎችን አንብብ፣ እና በመስመር ላይ መድረኮች በመማር እና ችሎታህን ለማሻሻል ተሳተፍ።
6. የንግድ ጆርናል ያስቀምጡ
ንግድዎን እና ውጤቶቻቸውን መቅዳት ቅጦችን(patterns) ለመለየት እና የግብይት ስትራቴጂዎን ለማሻሻል ይረዳዎታል።
7. በዲሲፕሊን ይኑሩ
ስሜቶች ብዙውን ጊዜ ምክንያታዊ የንግድ ውሳኔዎችን ሊያደናቅፉ ስለሚችሉ በሥነ-ስርዓት መቆየት እና የንግድ እቅድዎን በጥብቅ መከተል አስፈላጊ ነው::
ያስታውሱ፣ forex ንግድ አደገኛ ሊሆን ይችላል፣ስለዚህ መቼም በገንዘብ መሸነፍ አይችሉም። በትክክለኛው አቀራረብ እና አስተሳሰብ ግን ትርፋማ forex ነጋዴ መሆን ይቻላል::
Credit:https://t.me/bridgecryptocurrency
467
+1
〰 ይሔንን AIRdrop ደጋግሜ እንድትሰሩት ነገሬያችሁ ነበረ Bitget CATS ን ዛሬ 7 ሰዓት ላይ premarket ሊስት እንደሚያደርግም አሳውቋል አሁንም ጊዜ አላችሁ ጀምሩት
〰 ለመጀመር 👇
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=EsS78ALUcFjZU1MBqJU1m
ትኩስና በየጊዜው የሚለቀቁ ምርጥ የ AIRDROP መረጃዎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👇
@unicrypto98
@unicrypto98
467
የቴሌግራም መስራች ፓቬል ዱሮቭ ወንጀለኝነትን ያበረታታል በሚል የእስር ጊዜው ተራዘመ
የፈረንሳይ ባለስልጣናት የቴሌግራም መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓቬል ዱሮቭ የመልእክት መላላኪያ አፕሊኬሽኑ የገንዘብ ማጭበርበርን እና የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውርን ጨምሮ ወንጀለኛነትን ያመቻቻል በሚል ክስ በፓሪስ አውሮፕላን ማረፊያ ከታሰረ በኋላ የእስር ጊዜውን አራዝመዋል። የ39 አመቱ ዱሮቭ የእስር ቆይታው ከእሁድ ምሽት በላይ እንዲራዘም መርማሪ ዳኛ አዟል ሲል የዘገበው አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ሲሆን ለምርመራው ቅርብ የሆነ ስማቸው ያልተጠቀሰ ምንጭን ጠቅሷል።
ዱሮቭ በግል ጄቱ ከአዘርባጃን ወደ ፈረንሳይ መጓዙን የአካባቢው ምንጮች ገልጸው የፈረንሳይ የእስር ማዘዣ ዒላማ ያደረገው የቅድሚያ ምርመራ አካል መሆኑን ገልጸዋል። ለአካለ መጠን ያልደረሱ ሕፃናት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመዋጋት ኃላፊነት የተሰጠው የፈረንሳይ ኦፍሚን ኤጀንሲ ማጭበርበር፣ አደንዛዥ ዕፅን ማዘዋወር፣ የሳይበር የኃይል እርምጃ፣ የተደራጀ ወንጀልን እና ሽብርተኝነትን ማስተዋወቅ በሚል ሩሲያዊ ተወላጅ ዱሮቭን እየመረመረ መሆኑን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።
ፍራንኮ-ሩሲያዊው ቢሊየነር መተግበሪያውን ለወንጀል ተግባር ጥቅም ላይ ሲውል ማስቆም ባለመቻሉ ተከሷል።ቴሌግራም ባወጣው መግለጫ ዱሮቭ "ምንም የሚደብቀው ነገር የለም" ወደ አውሮፓ በተደጋጋሚ ይጓዛል ሲል አስታውቋል።በፈረንሳይ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ ዱሮቭ የቆንስላ አገልግሎት እንዲያገኝ እና መብቱ እንዲከበርለት ጠይቋል ሲል የሩሲያ መንግስት የዜና ወኪል ታስ ዘግቧል።
ወደ 1 ቢሊዮን የሚጠጉ ተጠቃሚዎች ያለው ቴሌግራም በዱሮቭ እና ወንድሙ አማካይነት ኤእአ በ2013 በሩሲያ ውስጥ ተፈጥሯል።እ.ኤ.አ. በ 2022 ሩሲያ በዩክሬን ላይ ሙሉ ወረራዋን ከከፈተች በኋላ ቴሌግራም በጦርነቱ ውስጥ ከሁለቱም ወገኖች ያልተጣራ እና አንዳንድ ጊዜ ሊታዩ የማይገና ምስሌችን ሲጋራበት ይስተዋላል።በመተግበሪያው የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪን ጨምሮ በሩሲያ እና በዩክሬን ባለስልጣናት በብዛት ጥቅም ላይ ይውላል።
አጠቃላይ 15.5 ቢሊዮን ዶላር ሀብት እንዳለው የሚገለጸው ዱሮቭ ሩሲያን በ2014 የለቀቀው መንግስት ቪኮንታክቴ ከተባለው እና ቆይቶ ከሸጠው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያሉ የተቃዋሚ ገጾችን እንዲያጠፋ ያቀረበለትን ጥያቄ እንደማይቀበለው ከገለጸ በኋላ ነበር።ዱሮቭ የፈረንሳይ ዜግነት ያገኘው በፈረንጆቹ በነሐሴ 2021 ነበር። ዱሮቭ በ2017 ቴሌግሬምን እና ራሱን ወደ አረብ ኢምሬትስ አዛውሯል። የአረብ ኢምሬትስ ዜግነትም አግኝቷል።
ከቴሌግራም ተጠቃሚዎች መካከል 58.6 በመቶ ወንዶች ሲሆኑ 38 በመቶ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ከእስያ አህጉር መሆናቸውን መረጃዎች ያመላክታሉ።ሶስት ቀናት ውስጥ ቴሌግራም 25 ሚሊዮን አዳዲስ ተጠቃሚዎችን ያገኘበት ከፍተኛ ክብረወሰን ነው።
በስምኦን ደረጄ
@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
467
ወገን ዝም አንበል !
ቤተሰብ ይሄ አንድ ሁለት ሳምንት ጮሀን የምንተወው ነገር መሆን የለበትም ። ሴት እህት ልጅ ያላችሁ አላችሁ ሁላችሁም ፍትህ ተገኝቶ ለእኛም ደስታ ለሌላው አረመኔም መቀጣጫ እስኪሆን አጀንዳችን አንቀይር ። 🙏
ፍትህ ለትንሿ ሄቨን ! ✊
